- 17
- 22 119
ዘማህደር ቲዩብ-Zemahider tube
Germany
เข้าร่วมเมื่อ 7 ก.พ. 2024
✞✞✞መንፈሳዊ ትምህርቶች እና መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ግጥሞች፣አስታማሪ ታሪኮች፣እንዲሁም መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚተላለፉበት ቲዩብ🙏🙏🙏✞✞✞
የተረዱት የመስቀሉ ተከታዮች
🔴መምህር ዶክተር ሮዳስ ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊያየው የሚገባ /Memihir doctor rodas #ማህቶት #duet #ተዋህዶ #መዝሙር #ማርያም #ማኅበረ_ቅዱሳን #መዝሙር #ምስጋና #ምስባክ #ውዳሴ_መዝሙር#ማህቶት #song #mezmur #tewahdomezmur
มุมมอง: 1 215
วีดีโอ
🔴ማርያም ብፅዕት ነሽ አዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር/ New Ethiopian Ortodoxs Song
มุมมอง 3.4K2 หลายเดือนก่อน
እጅግ በጣም ተወዳጅ እና ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ሁሉም ሊያደምጠው ሚገባ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙር ዘማሪት ሰላማዊት አዲሱ#ድንግልማርያም #ማርያም #ምስጋና #ምስባክ #ማህቶት #ውዳሴ_መዝሙር #አቡነ_አብርሃም #አዲስ_መዝሙር
በርጤሜዎስ አዲስ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር/Bertemewos New Ethiopian ortodoxs tewahido song
มุมมอง 2K2 หลายเดือนก่อน
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በበገና የተዘመረ ድንቅ መዝሙር ነው አድምጡት ትባረኩበታላችሁ ማር 10:46#መዝሙር #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #ማህቶት #habesha #ተዋህዶ #ማርያም #ምስባክ #ውዳሴ_መዝሙር #ምስባክ #ምስጋና #መንፈሳዊ #መስቀል #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #ዘማሪ #ቅዱስ_ሚካኤል
🔴ያላንተ ጌታ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር/New Ethiopian Orthodox song yalante geta
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
ነይ ሶልያና በሚለው ድንቅ መዝሙሯ የምናውቃት ዘማሪት ሰላማዊት በርታ ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ#duet #ተዋህዶ #ማህቶት #ማርያም #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ማኅበረ_ቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #duet
🔴🔴አዲስ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ውለታህን ሳስብ በዘማሪ ዲ/ን መርሃ ጽድቅ/መሳይ ቢቂላ/New Ethiopian ortodox tewahido song
มุมมอง 3043 หลายเดือนก่อน
🌼እጅግ በጣም ድንቅ የኦርቶዶክስፐተዋህዶ መዝሙር #መዝሙር #ማህቶት #ተዋህዶ #መዝሙር #duet #ማህቶት #ተዋህዶ #ምስጋና #ቅኔ #ማርያም #ኪዳነምህረት #ስቅለት #ቤተክርስቲያን #አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
🔴🔴ነይ ሶልያና ድንቅ መዝሙር በዘማሪት ሰላማዊት//New Ethiopian Orthodox song Ney sulamatis🔴🔴
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
🔴ድንቅ ዝማሬ ነይ ሶልያና በሚል ድንቅ ዝማሬ በዝማሪት ሰላማዊት በርታ//New Ethiopian Orthodox song selamawit berta🔴 #መዝሙር #ማህቶት #ተዋህዶ #duet #መዝሙር #ማህቶት #ተዋህዶ #ውዳሴ_መዝሙር #ምስባክ #ቅዱስ_ሚካኤል #ebs #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #eotc #eotc_tv
🌼እግዚአብሔር የመረጠውን ማን ይከሳል?🌼
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት በጻድቃን በቅዱሳን ላይ ለሚነሱት ጥያቄዎች የተሰጠ ድንቅ ምላሽ በመምህር አክሊሉ ቃላ ህይወትን ያሰማልን// Ejgi betam dinq temihirt betsadqan bekidusan lay leminesut tiyakewoch yetesete dinq melash be memihir akliliu qale hiwetin yasemalen #መዝሙር #ተዋህዶ #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #መዝሙር #ድንግልማርያም #ማህቶት #ማኅበረ_ቅዱሳን #ቤተክርስቲያን #ትምህርት #ውዳሴ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ምስጋና #ማርያም #ቅዱሳን #ምስባክ
ድንቅ የመስቀል ትምህርት
มุมมอง 773 หลายเดือนก่อน
ድንቅ የመስቀል ትምህርት ሁሉም ለያደመጠው ሊያየው የሚገባ እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት እንዳያልፋችሁ ታተርፉበታላችሁ A wonderful teaching of the cross is a wonderful lesson that everyone who listens to should see #ማህቶት #duet #መስቀል #ማህቶት #መዝሙር #መስቀል #ተዋህዶ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #ዘሐበሻ #ቤተክርስቲያን #ውዳሴ_መዝሙር #ምስጋና #ምስባክ #ትምህርት #መንፈሳዊ #መንፈሳዊ_ትምህርት #አቡነ_ጴጥሮስ #አቡነ_አብርሃም #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ሩፋኤል #መጽሐፍቅዱስ #ስቅለት
#እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት#መጽሐፈ ጥበብ#አዳምጡት ታተርፉበታላችሁ
มุมมอง 1723 หลายเดือนก่อน
#መዝሙር #habesha #ተዋህዶ #ቅኔ#ethioforumኢትዮፎረም #ማህቶት #ውዳሴ_ሚድያ #duet #ምስባክ #አዲስ_መዝሙር
🌼#2017🌼 #መዝሙር 🌼#እንኳን አደረሳችሁ#🌼#አዲስ_መዝሙር 🌼ሁላችሁም በእግዚአብሔር አዲሱን ዓመት በዚህ ድንቅ ዝማሬ ይቀበሉ🌼#መልካም በዓል
มุมมอง 1484 หลายเดือนก่อน
#ማህቶት#ውዳሴ_መዝሙር #መዝሙር #habesha #ተዋህዶ
🌻#ድንቅ የአዲስ ዓመት ልዩ ትምህርት 🌼🌻🌻#አዲሱን ዓመት በንስሐ እንቀበለው🌻🌻🌻#መደመጥ ያለበት ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 824 หลายเดือนก่อน
#መዝሙር #duet
ድንቅ የቡሔ ዝማሬ በይገረም ደጀኔ እነሆ ቡሔን በዚህ ድንቅ መዝመር እናሳልፍ🍁🍁🍁
มุมมอง 954 หลายเดือนก่อน
ድንቅ የቡሔ ዝማሬ በይገረም ደጀኔ እነሆ ቡሔን በዚህ ድንቅ መዝመር እናሳልፍ🍁🍁🍁
አዲስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥዑም ዝማሬ በዘማሪ የአምላክ ካሳ እነሆኝ በእግዚአብሔር ፍቅር አድምጡት🙏🙏🙏👉 Subscriber
มุมมอง 1415 หลายเดือนก่อน
#ተዋህዶ #መዝሙር #ክፍል #habesha
እልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
ቂቂቂ አኬ ተዘባርቆብሃል አታምታታ። ሐዋሪያዉ ጳዉሎስን ታዉቀዋለህ አንድ መስመር በመልዕክቱ ስለሷ አልሰበክም እስኪ ለምን ብለህ ጠይቀዉ እስኪ? በቃ ተባኖብሃል
ድንቄም ብጹህ የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፍ አጠበች ይባላል። ደርሰህ ወንጌላዊያን ላይ ፊጥ ከማለትህ በፊት አባት ያልካቸዉ እጅግ የምንፍቅና ትምህርት ሲያስተምሩ በተቸህ ነበር። አሰግድን የመተቸት ሞራል ግን ከየት አገኘህ? ስህተታቸዉን ለመደባበቅ እምትሞክረዉ እዛዉ ሞኝ አማኞችህ ላይ እንጅ አንባቢዎች ላይ ግን አይሰራም
Polishing of corrupted idea ለማንኛውም ጥረትህን እናደንቃለን የብፁዕነታቸዉን ሙሉ ንግግር አላሰማህም ለማንኛዉም የእሳቸዉ ንግግር መልዕክት ለሚሰማቸዉ የስላሴ አስጀማሪ ነው ያደረጓት
እውነት
የፈለገ ቢውራ መምህር አሰግድንየመረጠው፣ኢየሱስነው፣
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምንጊዜም አንረሳቸውም😢😢😢
ብፁእብለህ ከምትራከርለት የሀጤተኛው ሰው ልክ እንኳን እግዚአብሔርን አታከብረውም ይገርማል ታሳዝናላችሁ
እኮ ታላቅን ስራ በእርሷ ያደረገው እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔርን አክብሩ ለሱ ስገዱ
"አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ..." አሉ ምነው እንዲህ አመፅ ሞላብህ? ክርስቶስን የሸፈነ ትምህርት የተረገመ ይሁን!! ወይ መዘባረቅ ስለዚህ ማርያም ነች ዋናዋ? 👉ስላሴን በራሱ መንገድ የገለፀልን አምላክ ይባረክ። ብቻውን የሚሰራ አጋዥ የማይፈልግ ያልተደጋገፈ ጌታ ይመስገን። ። ። ።
የአጋንንት ትምህርት ጌታ ይገልብጠዉ
አሜን በኢየሱስ ስም ይገልበጥ።
ይገልብጠዉ
asmesy temama afi yediyabilos liji ye iwunet tekawami
ጋሼአክሊሉ አንተ የክርስቶስ ተቃዋሚነህን??እየሱስያለጰንጤ ማርያም ያለኦርቶዶክስ ምንማለትነው እየሱስበፈቃዱከማርያምተወለደእንጂ እሷአንደሌሎች ሴቶችአልወለደችውም።አውነትተናገሩአንጂአታታልሉ።
አክልለ ተው ተው የተሳሳተው ተሳስቶዋል በሉ የነበረን የለም ከክርስቶስ አባታችሁ በለጡበክ ጳጳሳቱን እኮ ከፈጣሪ አስበለጣችሁ ህዝብ ግራ አጋባችሁት አክሊለ ግልብጥብጥአትበል አሁን ሲገባኝ አደዲበኩሉ ሲያመናጫጭቁክ ያ ሰወ ሰው የሚለውን ትምህርት ዘሬ አተም ነገ የተክለ ሃይማኖት ተቅማጥነው ያዳነኝ ልትል ትንሽ ቀርቶካል ያ የተወደድክበት ወንጌል ቀለለብክ
አብ በሙሴም ሃይሉም በታቦቱ ቀድሞም የተገለጠ ነው አኬ ሲያጀግኑህ ወደመሣት እየሄድክነው ይህን ሣታውቅ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምታበዛው የኛ ተች ? ትንሽ ጊዜ ዘግተህ አንብብ ፀልይ አባትህ ይገልጽልሃል ።
አይ የቲክቶክ ጳጳሳት .... ይሄንን ያክል እኛ ኦርቶዶክሶች ደደብ መሰልንክ .... አቡኑ ተሳስተዋል በዘመናት የጥንት ኦርቶዶክሶች እንዲህ ያለ ትምህርት የለም.... እውነተኛውን የኦርቶዶክስን ትምህርት የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ....እንደማትጠነቀቅለት አየነው...
Egiziyabiher yirdan
Kaleyewt yeasmalen yeagelgelotken zemen yebark
ኤረ ባክህ እናተ በተመቻቹ መስረት ነው የምተረጉሙት እግዚአብሔር መረጣት እንጂ ማርያም አልመረጠችውም ድንግል የለም ያልከው ድንግል ጠፍቶ ነው እንዴ እሷ የተመረጠችው
ሁለት ቀባጣሪዎች!! 😂🤣😂🤣 ስላሴ የሚባለውን ተረት ከየታባታቸው አምጥተው ነው የሚለፈልፉት
Wisdom less የባሰው መጣ😢😢😢
pente wusha
ቃል ህይወት ያሰማልን
የረኞች ሁሉ አለቃ የሆነው ኢየሱስ ሳይኖራችሁ እረኛ ትመታ ትላላችሁ የረኞቹ አለቃ ሲገለጥ እፍረት እንዳይሆን ወደ እውነተኛው የበጎች እረኛ ወደ ኢየሱስ ኑ።
አሜን ለኛ ለምናምነው ይምጣልን መጣል
❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
zimare melaykitin yasemalin
ጌታ የራሱን ምልክዕት ሰጠ። የራሷ የማርያም አይደለም።
ወንድሜ ይህ ሁሉ የፈጣሪ ስራ ነው። አትመለክም ። አትመለክም። አዎ ብፅት ነች ግን አትመለክም። አምልኮ ወዳሴ መዝሙር አይቀርብም። ከአንዱ ከእስራኤል አምላክ በቀር ለማንም አይሰጥም።
ማን አምላክ አደረጋት አዎ አምላክ አይደለችም አስተውሉ ፕሮቴስታንት
የሰው ተስፋ የተወለደው እንጂ ማርያም አይደለችም (ድንል)ለምን የጸነሰች መሠላቹ እባካቹ መርምሩ ቃሉን እየሱስ እኮ የማርያም ፈጣሪ መሆኑን ታምናለህ ??ተውቃለህ?ከመቤታችን በስጋ መጣ አልክ ምን ማለት ነው??ስጋን አዘጋጀልን የሚለው ቃልስ?እስቲ ለማንኛውም 1ኛ ጢሞ 3:16ያለውን እየሱስ ያብራላቹ ኦርቶዶክሶች !!!
ትምህርቱ።ከበዳቸው አይምሮአቸው የሚፈጥነው ለመቃወም ስለሆነ ።
ትምህርቱ ከበዳቸው ጴንጤ መጮህ ብቻ ነው የሚያውቁት በእዉቀት መማር መች ታደሊ
ጴንጤ በደንብ እራሳቸውን እየገለፁልን ነው።
ኦርቶዶክሳዊ ልብ ያለው ሰዉ የአባታችን ትምህርት ግልፅ ነው ካጣመሚት ምን ማረገስ ይቻላል
ድንግልን ማርያምን የምትፈሯት መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ሉሲፈርን ቀጥቅጧል አባታችሁ ከሳሹ ወድቋል ።....ዘንዶው ሴቲቱን ያሳድዳል .....ራዕ .... ፲፪...ፈልጉና.....ለኑፋቄ ያልደረሳችሁ መናፍቃን አትባሉም መጽሐፍ ይዞ መዞርና ......ይለያያሉ ቃለ ህይበት ያሰማልን።
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
"እረኛው ተመቶ መንጋው ከተበተነ" ለመንጋው የማይራሩ እረኞችስ ስለሱም አብራራልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰማን እኮ አንቴ ከንቱ
ብፅዕነታቸው አልክ ? ድንግል ማሪያምን ወደ መለኮትነት እየቀየራችሁ ነው ።የሚያስገርመው የአምላክ ሰው መሆኑ እንጂ የማርያም ጌታን መውለድ ጸጋ እንጂ ችሎታ አይደለም ብቃትም ስላላት አይደለም ራሱን አዋርዶ እንጂ በምንም መንገድ ማርያምን ከአብና ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እኩል ልትሆን አትችልም ማማለድም አትችልም የተመረጠችው ለእናትነት ብቻ እና እርሱን አምና እንድትድን ነው መድኃኒቴም ብላለችና ። ወንጌል ኢየሱስ ነው።
እመቤቴ ትጠብቅህ ወድሜ 🙏🙏🙏ወደኦርቶዶክስ የመለስከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ባለቤቴን ማስረዳት እፈልጋለው ውድሜ የት ነው የማገኝህ እባክህ አግዘኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲
እናንተ ኦሮቶዶክስቸ በኢየሱስ ክርስቶስ መቼ ነው የሚታመንኑ
Min malet nw menw kebye kaletetbiseln alachu midri chefarei kadei ula luter abatachu selhonachu yemeyemesel nigeri telefelefalachu
Astekaklulachew snkul be snkul ase anchachew
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አኬ ቀረታ🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪
የአስማተኞች ጥበብ ጥንቆላ አጋንንታዊ ልምምድ በዓመፃ መታለል እንደ ሰይጣን ያለ አስራር ነው 2ተሰሎንቄ 2:9_10 የጨለማው መሰዊያ ከኢትዮጵያ ምድር ተፈረካክሶአል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
አጋንንታዊ ልምምዳችሁን 🧙አስማት 💫ጥላችሁ ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ዕድላችሁም በዲንና በሚቃጠል የእሳት ባህር ይሆናል ራዕይ 21:8
የማሪያም መኖር አይደለም ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስንም ያመጣው ወይም ያወረደው ይልቁንም የእርሱ መኖር ነው ማሪያምን የፈጠራት እና የተነገራትን ቃል በማመኗ በመቀበሏ በእርሷ በኩለሰ ተገለጠ አለቀ እርሷ ብትጠራጠርና ባትምን በሌላ ሴት መገለጡ አይቀርም ነበር አለቀ ። ዛሬም እሽ ብትሉ ብትታዘዙ ነው የሚለው በሚታዘዙ ይሰራል የማይታዘዙ የሚገለዱት እራሳቸው ናቸው ሳውል አልታዘዝ ሲል ከእርሱ ለሚሻለሰ ለጎረቤቱ ለዳዊት ተሰጠ። 1 ሳሙኤል 15:28 1ሳሙኤል 28:17
ake kale hiywot yasemalen🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤