M.O.R Medium Tax Payers No 1 Branch office
M.O.R Medium Tax Payers No 1 Branch office
  • 23
  • 64 381

วีดีโอ

የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ እንዴት መመዝገብ እንችላለን?
มุมมอง 4082 หลายเดือนก่อน
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ!
የወጪ መጋራት እንዴት ይከፈላል?
มุมมอง 4472 หลายเดือนก่อน
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ!
ሰቨራንስ ወይም የአገልግሎት ክፍያ እንዴት ይሰላል?
มุมมอง 4444 หลายเดือนก่อน
@mormediumtaxpayersbranchoffice no.1ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ት/ቶችን ይከታተሉ፡፡
ግብር ከፋዮች ዓመታዊ የንግድ ትርፍ ግብር ለመክፈል ሲመጡ መያዝ ያለባቸው ሰነዶች
มุมมอง 3205 หลายเดือนก่อน
@mormediumtaxpayersbranchoffice no1የዩቲዩብ ቻናል subscribe በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ት/ቶችን ይከታተሉ!
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ምንድ ነው? ተጠቃሚዎቹስ እነማን ናቸው?
มุมมอง 1586 หลายเดือนก่อน
@mormediumtaxpayersbranchno1 ቻናል subscribe በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ!
የዕድገት ፍሪኩዌንሲ
มุมมอง 606 หลายเดือนก่อน
ግብር፤ ሀገርን የሚሸከም አንገት ነው፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ቁጥር 1 ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት አሰጣጥ ቅኝት
มุมมอง 49011 หลายเดือนก่อน
ለላቀ ውጤት የተሟላ አገልግሎት
በአክሲዮን ትርፍ ድርሻ /Dividend/ ላይ የተሰጠ ማብራሪያ
มุมมอง 4.7Kปีที่แล้ว
ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ለመከታተል @mormediumtaxpayerbranch ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ!
በዓመት ፈቃድ እና በቦነስ ላይ ግብር እንዴት ይሰላል?
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
@mormediumtaxpayers branch office ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ!
አንድ ግብር ከፋይ ዘግይቶ ሲያሳውቅና ሲከፍል የሚገጥመው አስተዳደራዊ ቅጣትና ስሌቱ
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
ለተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርት @mormediumtaxpayersbranch ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ከንግድ ሥራ እና ከኪራይ ገቢ ግብር ጋር ተያይዞ ተቀናሽ የሚደረጉና የማይደረጉ ወጪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
มุมมอง 765ปีที่แล้ว
@MORMediumTax payers ቻናል subscribe በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ!
ከንግድ ሥራ እና ከኪራይ ገቢ ግብር ጋር ተያይዞ ተቀናሽ የሚደረጉና የማይደረጉ ወጪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
มุมมอง 2.8Kปีที่แล้ว
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ!
በTOT ምንነት እና አከፋፈል ዙሪያ የተሠጠ ማብራሪያ
มุมมอง 14K2 ปีที่แล้ว
ለተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርት @mormediumtaxpsyersbranch ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ!
የኤክሳይዝ ታክስ ምንነትና የአከፋፈል ሥርዓት ምን ይመስላል?
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
@mormediumtaxpayersbranch ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ታክስ ተኮር ትምህርቶችን ይከታተሉ፡፡
አዲሱ የቫት ፎርም አሞላል
มุมมอง 4.1K2 ปีที่แล้ว
አዲሱ የቫት ፎርም አሞላል
በተጨማሪ እሴት ታክስ ዙሪያ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
በተጨማሪ እሴት ታክስ ዙሪያ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
ቅድመ ግብር /witholding/ ምንድ ነው?
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
ቅድመ ግብር /witholding/ ምንድ ነው?
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች የግብር ንቅናቄ መድረክ
มุมมอง 2832 ปีที่แล้ว
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች የግብር ንቅናቄ መድረክ
በገቢ ግብር አዋጅ 979/2008 ክፍል አንድ የተሰጠ ማብራሪያ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
በገቢ ግብር አዋጅ 979/2008 ክፍል አንድ የተሰጠ ማብራሪያ
August 25, 2022
มุมมอง 1242 ปีที่แล้ว
August 25, 2022
በገቢዎች ሚኒስቴር በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምጅላር ስልጠና ወስደው ያጠናቁ ሰልጣኞች ከፎቶ ማህደር በከፊል
มุมมอง 3062 ปีที่แล้ว
በገቢዎች ሚኒስቴር በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምጅላር ስልጠና ወስደው ያጠናቁ ሰልጣኞች ከፎቶ ማህደር በከፊል
June 29, 2022
มุมมอง 1712 ปีที่แล้ว
June 29, 2022

ความคิดเห็น

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 5 วันที่ผ่านมา

    ዊዝሆልድ የሌላቸው ግብረ ከፋዪች / exempt ደረሰኝ ያላቸው እንዴት ነው ዊዝ ሆልድ የሚቀንሱት ?

  • @TesfalemKidane-r1z
    @TesfalemKidane-r1z 5 วันที่ผ่านมา

    ስለ መረጃው ክልብ ኣመስግናለው የውጪ ሃገር ሰውስ (ስደተኛ) ቲን ናምበር መክፈት ይችላል በonline መክፈትስ ይቻላል እንድትመልስልኝ እጠይቀሃለው

  • @alemagafari4929
    @alemagafari4929 5 วันที่ผ่านมา

    Mikad meteyekiya form lakulign pls

  • @abdurazaknesru1955
    @abdurazaknesru1955 8 วันที่ผ่านมา

    ደረሰኝ ህትመቱ የእጅ በእጅ ደረሰኞችን ብቻ ነው ወይስ እንደ ዊዝሆልዲንግ እና ገንዘብ መቀበያ(CRV) ጨምሮ ነው?

    • @MebrahtuLiju
      @MebrahtuLiju 4 วันที่ผ่านมา

      ሁሉንም በገቢዎች ሚኒስቴር ተፈቅደው የሚታተሙ የማንዋል ደረሰኞች እንደ የእጅ በእጅ፣ የዱቤ ሽያጭ፣ የገንዘብ መቀበያ (CRV)፣ ከተከፋይ ሒሳብ ግብር ቀንሶ ስለሚሰጥ ደረሰኝ (Withholding On Payment) ፣ በገዥው ተይዞ ስለሚከፈል የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ እና ሌሎችም በሚኒሰቴሩ ተፈቅደው ለሚታተሙ ማንዋል ደረሰኞች ያካትታል፡፡

  • @destaabadi5204
    @destaabadi5204 9 วันที่ผ่านมา

    Good job Mebre keep it up

  • @abenezergetaneh2724
    @abenezergetaneh2724 21 วันที่ผ่านมา

    😂😅

  • @zenebechhassen
    @zenebechhassen หลายเดือนก่อน

    ማዘጋጃ ቤታዊ ቅጣት መመሪያው ምን ይላል ብታብራሪልን

  • @nebiatamaha
    @nebiatamaha 2 หลายเดือนก่อน

    It is good information for new registrant. Thank you!

  • @nebiatamaha
    @nebiatamaha 2 หลายเดือนก่อน

    Best information for cost sharing payment. Thank you!

  • @Girmaliju
    @Girmaliju 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your best information

  • @BernabasSeifu
    @BernabasSeifu 3 หลายเดือนก่อน

    des yemil akerareb new berta

  • @yeshileggase7471
    @yeshileggase7471 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much,Well described

  • @REDWANSiraji
    @REDWANSiraji 4 หลายเดือนก่อน

    berita

  • @REDWANSiraji
    @REDWANSiraji 4 หลายเดือนก่อน

    gobez balmuya new besira mikinat aqewlew berita

  • @kedirsiraj411
    @kedirsiraj411 4 หลายเดือนก่อน

    ድርጅቱ ከስራ ብቆምስ

  • @addisubelay165
    @addisubelay165 5 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ኢንፍሌሽን የቲኦቲ የጨረታ ተሳትፎ ጣሪያ 200000 ብቻ መሆኑ የተጠና አለመሆኑ በጣም አሳዛኝ ነው

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 5 หลายเดือนก่อน

    ቲኦቲ ከሱቅ ኪራይ አከራይ ነው ተከራይ የሚከፍለው,ወይስ ሁለቱም አስር አስር ፐርሰንት ይከፍላሉ

  • @YohannesHmichael
    @YohannesHmichael 6 หลายเดือนก่อน

    Proculamation 879

  • @berekettesfaye2589
    @berekettesfaye2589 6 หลายเดือนก่อน

    የእርጅና ተቀናሽን አሻሽለው ማቅረብ ይቻላል?

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 6 หลายเดือนก่อน

    ቫት የሚከፈልባቸውንና የማይከፈልባቸውን ዕቃዎች በግልጽ ብታብራሩልን? ለምሳሌ ሕንፃ ሽያጭ ቫት ይከፈልበታል? የገበያ ማዕከላት ከአባሎቻቸው በሰበሰቡት አክሲዮን ሕንፃ ገንብተው ለአባሎቻቸው ሲያስተላልፉ ቫት ይቆረጣል ወይ?

  • @BerisoHinsene
    @BerisoHinsene 7 หลายเดือนก่อน

    1156/2011 ደንብ and principle

  • @bezawitabrham1608
    @bezawitabrham1608 7 หลายเดือนก่อน

    good training

  • @fikaduteshome9169
    @fikaduteshome9169 7 หลายเดือนก่อน

    how much amount to payment the employee or net pay

  • @BekoTube-BM
    @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @FikerhGezagn
    @FikerhGezagn 8 หลายเดือนก่อน

    በስራ ከማገኘው ገቢ ላይ የምከፍለው የስራ ግብር ቲን ነበሩን ባላውቀው የሚጎዳኝ (የሚጠቅመኝ) ነገር አለ።ቲን ነበሩን ለማወቅ ( ለማግኘት) የት መሔድ አለብኝ???

  • @amsalu12worku28
    @amsalu12worku28 9 หลายเดือนก่อน

    good

  • @LitmesMedia
    @LitmesMedia 9 หลายเดือนก่อน

    Penality bezegeyebet 1st month 5percent and add 2 percent consequentively up to 25 percent

  • @WonishetHailu
    @WonishetHailu 10 หลายเดือนก่อน

    እበክህን የሚከፈለው ን ኔት ንገረን

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @WonishetHailu
    @WonishetHailu 10 หลายเดือนก่อน

    በ ምሰሌ የተሰራዉ ተክስ ቦነስ ሰደመር መደበኛው ደሞዝ ለይ ነዉ የተሰራው ተክስ የሚቀነሰው ወይ እንዴት ነው ?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @melakutirkaso
    @melakutirkaso 11 หลายเดือนก่อน

    ok good work

  • @melakutirkaso
    @melakutirkaso 11 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @tsegahagos9951
    @tsegahagos9951 11 หลายเดือนก่อน

    የቴክኒካል ታክስ (15%) ለገቢዎች የምናሳውቀው እና የምንከፍለው መቼ ነው?(ወርኃዊ ነው ወይስ ዓመታዊ ነው?)

  • @tina-yx8pp
    @tina-yx8pp 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @TemesgenShiferaw-cy4zf
    @TemesgenShiferaw-cy4zf 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much!!!

  • @YaynuWeldemaryam
    @YaynuWeldemaryam 11 หลายเดือนก่อน

    ቀጥሉበት

  • @tsegahagos9951
    @tsegahagos9951 ปีที่แล้ว

    Please about Technical Tax (15%) & when & how to be paid the tax? suggetion

  • @tadetube9162
    @tadetube9162 ปีที่แล้ว

    selam Endet nachuhh TOT temezgabi sew 1 invoice lay maximumm sheyache makenawon yemichlew sint birr dress new limit kalew please asredugn.

  • @bereketfanta942
    @bereketfanta942 ปีที่แล้ว

    ለሥራ ግብር እንደት አያገለግልም

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 ปีที่แล้ว

    የድምፅ ጥራት ይታሰብበት ።

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 ปีที่แล้ว

    ለብዙዎች የምጠቅም ገለፃ ነው ብዬ አምናለሁ። ስለዝህም ይህን የመሳሰሉ ማብራሪያዎች ከዚህም በላይ በጥልቀት / በዝርዝር ቢቀርቡ ለሕዝቡም ለሀገርም ይጠቅማል። በርቱ ገቢዎች !

  • @MeseretAsheber
    @MeseretAsheber ปีที่แล้ว

    Wondim pool betoch TOT yikeflalu woy?

  • @henokjima7405
    @henokjima7405 ปีที่แล้ว

    Eda baynorebetes malet yemikefelew

  • @temuye3572
    @temuye3572 ปีที่แล้ว

    በጣም ውብ አረዳዳድ ነው , አመሰግናለሁ

  • @temuye3572
    @temuye3572 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ❤

  • @maymayorecordsandentertain5523
    @maymayorecordsandentertain5523 ปีที่แล้ว

    አረ ድምፅ?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @GereGerma
    @GereGerma ปีที่แล้ว

    አንድ ግብር ክፋይ በሆቴል ስራላይ የተሠማራ ድረጅት ደረሰኝ የማይገኝላቸው ወጪ ስንት ፐረሠት ነው የሚያዘው?

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 ปีที่แล้ว

    የአመት ፍቃድ ወደ ገንዘብ በሚቀየርበት ወቅት ሌሎች ጥቅማጥቅሞች የትራንስፓርት የቤት አበል የመሳሰሉት አንድ ላይ ተሰልተው ነው የሚሰጡት ወይም basic salary ብቻ ነው? ለምሳሌ Mr.A basic salary 12000 Transport allowance 2700 Transport alwance house to work place 600 house alwance 2000 ይሄንን በወር የሚያገኝ ሰው የ30 ቀን የአመት እረፍት ቢኖረው ስንት ይደርሰዋል?

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @hachalubeka1620
    @hachalubeka1620 ปีที่แล้ว

    just you get tax payment for gov.t but what is a net income of an employee

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @hachalubeka1620
    @hachalubeka1620 ปีที่แล้ว

    pls do it net payment

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/-PcX508FkXQ/w-d-xo.htmlsi=j8UZzRZFb2jRY8JB

  • @Custemer911
    @Custemer911 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረጃ ነው በርቱ