- 54
- 152 883
Fidelawiyan
เข้าร่วมเมื่อ 24 เม.ย. 2020
ፊደላዊያን ፤ ዘርፍና ፈርጃቸው የበዛ የስነ ፅሁፍ ስራዎች በመቅረፀ ድምፅ ተቀድተው እንዳይደርቁ በለሆሳስ ዜማ ታጅበው የሚደመጡበት ምዕራፍ ነው። በየተጓዙበት እንከተለዎታለን፤ ስናብር ፊደላዊያን!
የጠፈር ባይተዋር - ገብረክርስቶስ ደስታ
ገብረ ክርቶስ ከአባቱ ከአለቃ ደስታ ነገዎ እና ከእናቱ ከወ/ሮ አፀደ ማርያም ወንድማገኝ በ1924 ዓ.ም በምስራቁ የሀገራችን ክፍለ ሀረር ከተማ ተወለደ፡፡ ከዘር የሚወረስ አንዳች ነገር ካለ አባቱ አለቃ ደስታ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሀይማኖታዊ ትምህርት ሊቅና በብራና የእጅ ጽሁፎቻቸው በባህላዊው ሥዕሎቻቸው የተደነቁ ሰው እንደ ነበሩ ይነገራል፡፡
ገብረ ክርስቶስ ወላጅ እናቱን (ወ/ሮ አፀደ ማርያም ወንድማገኝ) ገና በልጅነቱ በሞት ተነጠቀ፡፡ መቸም የእናት ሞት ከባድ ነው፡፡ ብቻ አምላክ ጨርሶ አልከፋም አያቱ እማሆይ ብርቅነሽ ሳሳሁ ልክ እንደ እናት ማስረሻ… ልክ እንደ እናት ሆነው አሳደጉት፡፡
የአባቱን እውቀት ብሎም የሥዕል ሥራ እያደነቀ ላደገው ትንሹ ገ/ክርስቶስ የሕይወት ጥሪውን የለየው ገና በጠዋቱ ነበር፡፡ በተለይ የሚደንቀው እዚህጋ ነው! እኮ ምን? ካላችሁ ገና የስድስት ዓመት ልጅ እያለ ”እናትነት” ብሎ የሠየማትን የእርሳስ ሥዕል አየን፡፡ ገና ብዙ የብዙ ብዙ ያሳየናል፡፡
ገብረ ክርስቶስ ለአባቱ የነበረው ፍቅር መቸም የተለየ ነው፡፡ ይህንንም አድናቆቱን ”እረፍት አድርግ አሁን” በሚለው ግጥሙ ገልፆታል፡፡ አንጀት የሚበላ ግጥም ነው! ገብረ ክርስቶስ 1961 ከ ሄድ ሲድኒ ጋር ባደረገው አጭር ቃለ መጠይቅ ስለ አባቱ የሚከተውን ብሎ ነበር፡- አበቴ ቅዱሳን መጻህፍትን በእጁ ይጽፍ ነበር፡፡ በዘመኑ ዘመናዊ የህትመት መሳሪያ በሀገራችን የነበረ ቢሆንም በኖረው ባህል መሠረት በእጅ የተዘጋጁ መጻህፍት ተመራጭ ነበሩ፡፡ ለመጸሀፍቱ ዝግጅት የሚያስፈልገውን መጻፊያም ሆነ ቀለሙን ያዘጋጅ የነበረውና እራሱ ሲሆን፤ በቅዱሳን መጻህፍቱ ውሥጥ የሚካተቱ ምስሎችን ይሠራ ነበር፡፡ በልጅነት ጊዜዬ የአባቴን ሥራዎች እያየሁ እደነቅ ነበር፡፡ በየቀኑ ሥዕል እንድሠራም ያበረታታኝ ነበር፡፡
ገብረ ክርስቶስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በትውልድ ከተማው ሐረር ራስ መኮንን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሮ ሲያጠናቅቅ ለሁለተኛና ለከፍተኛ ደረጃ ትምህርቱ አዲስ አበባ ተቀበለችው፡፡ ሸገር የሁሉም አድባር! እንደመጣ በቅድሚያ የተመደበው በኮተቤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲሆን፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው በጄኔራል ዊንጌት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው፡፡ (በዛ ዘመን በንጉስ ኃይለ ሥላሴ መልካም ፈቃድ ለባለ ብሩሕ አእምሮ ተማሪዎች ከተዘጋጁት የትምህር ተቋማት መካከል ኮተቤና ጄኔራል ውንጌት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ቀዳሚዎቹ መሆናቸውን ልብ ይሏዋል)
በኮተቤ ሁለተኛ ደረጃ አጭር ቆይታው በኢትዮጵያ የጥበብ ዘርፍ ከፍተኛ ዝና ያላቸውን ስመጥሮቹን በተለይ መንግስቱ ለማንና አፈወርቅ ተክሌን የመተዋወቅ ዕድል አግኝቷል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በጥሩ ውጤት ካጠናቀቀ በኋላ ለከፍተኛ ትምህርት በቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ (የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) ሳይንስ ፋካልቲ የተመደበው ገብረ ክርስቶስ ትምህርቱን የተከታተለው ለአጭር ጊዜ ነበር፡፡
ደረቁን ሳይንስ ሳይወደው ቀርቶ ወይም በሌላ ምክንያት የሁለተኛ ዓመት ተማሪ እያለ የኑቨርሲቲ ትምህርቱን አቋርጦ ወጣ፡፡ በሳይንስ ትምህርቱ ገፍቶበት የበቃ የግብርና ባለሙያ እንዲሆንላቸው ሲመኙ ለነበሩት ቤተሠቦቹ አጋጣሚው እንደ ዱብ እዳ የከፋ ነበር፡፡ እሱ ግን ሙያ በልብ ነው ብሎ በውሳኔው ፀና፡፡
በጥበብ ስኬት ሲታሰብ መቸም ያለ ገቢ ብቻውን አይሆንም፡፡ ገንዘብ አስፈላጊ ነው፡፡ ለምግብም ቢሆን፤ ለልብስ ወይም ለሌላ፡፡ ገብረ ክርስቶስ ማንንም አላስቸገረም፡፡ ለዚሁም በቀድሞው የንጉሰ ነገስት መንግስት መስሪያ ቤቶች ተቀጥሮ መሥራት አንዱ አማራጭ ሆኖ ተገኘ እናም ጥበብን እረዳት ለሱም ደሞዝ ተቆረጠለት፡፡
ገብረ ክርስቶስ ከሠራባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች መካከል የንጉሠ ነገስት መንግስት የአፈር ምርምር ላቦራቶሪ፤ አውራ ጎዳና ባላስልጣን እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚጠቀሱ ሲሆን አዲስ አበባ በሚገኘው ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር ሆኖም ሰርቷል፡፡ ማምሻም ዕድሜ ነው እንደሚባለው የቀድሞዋ ምዕራብ ጀርመን እንዲማር ልትጠራው ጥቂት ጊዜ ሲቀር በሥዕል ሙያው የመጀመሪያ የሆነውን የሥራ ቅጥር አገኘ፡፡
በዘመኑ በአሜሪካ መንግስት ድጋፍ ሲደረግለት በነበረ የመማሪያ መጻህፍት ዝግጅት ፕሮጀክት የተቀጠረው ገብረ ክርስቶስ በወቅቱ የነበረው የሥራ ሀላፊነት ለሕጻናት በሚዘጋጁ መጻህፍት እንዲካተቱ የተመረጡ የሥዕል ሥራዎችን ማዘጋጀት ነበር፡፡
ገብረ ክርስቶስ በሃያ አንደኛው ዓመቱ አካባቢ ያልታሰበ ነገር ገጠመው፡፡ ቆዳን በሚያሳስርና የቆዳን ቀለም በሚለውጥ ለምጥ መሳይ መጥፎ በሽታ ተያዘ፡፡ ላገኘው በሽታ ፈውስ በሀገር ቤትና በውጭ ፈለገ አስፈለገ፡፡ ነገር ግን መፍትሄ አልተገኘም፡፡ እየዋለ ሲያድር በሽታው በአካሉ ላይ ሠለጠነ፡፡ የሰውነቱን ቆዳ በላው፤ ቅርጸ ሰውነቱ ብቻ ሲቀር የፊቱን ቆዳ ጨርሶ ለወጠው፡፡ “ሳይደግስ አይጣላም!” እንዲሉ በገብሬ ላይ የመጣው በሽታ ለቀጣዩ ሥራው የፈየደው አንዳች ነገር ከሌለ በሽታው በህይወቱና በሥራው ላይ ያሳደረው ተጽእኖ በቀላሉ ሊገመት አይችልም፡፡
ገብረ ክርስቶስ በውጭ ሀገር ሥነ ጥበብን ለመማር 1949 ወደ ቀድሞዋ ምዕራብ ጀርመን አቀና፡፡ ወቅቱ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ ከ12 ዓመት በኋላ ሲሆን ጀርመን ከጦርነቱ አገግማ የጥበብ ሥራዎች በሠፊው መሠራት የጀመሩበት ነበር፡፡
እንደሚታወቀው የናዚ አገዛዝ በጥበብ ሥራዎች ላይ በነበረው ቁጥጥር ምክንያት የስዕል ሥራ ከመዳከሙም በላይ ብዙ ባለሙያዎች ሥራቸውን ማቆም ወይም ከሀገር መሰደድ እጣቸው ነበር፡፡ የጦርነቱ ማብቃትን እንደዚሁም የናዚ መንግስት መወገድን ተከትሎ ባሉት ጥቂት ዓመታት በጀርመን የጥበብ ሥራ በእጅጉ መነቃቃት የታየባት ሀገር ነበረች፡፡
በዚህ ረገድ በተለይ ኮለኝ የሚገኘው የጥበብ ትምህርት ቤት የጦርነቱ ማብቃትን ተከትሎ ወደ ሀገራቸው የተመለሱ የሥዕል ባለሙያዎችና ከሌሎች ሀገራት የሚመጡ ተማሪዎችና ምሁራን መሠብሰቢያ ከመሆኑም በላይ የጀርመን የረቂቅ ሥዕል ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቀበት ተቋም እንደሆነ ይታመናል፡፡
ገብረ ክርስቶስ በኮለን የጥበብ ትምህርት ቤት በቆየባቸው አምስት ዓመታት ሥለ ሥዕል አሠራር፤ ቅብ አጠቃቀምና ሌሎች የሥዕል መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸውን በሚገባ ከማወቁም በላይ በረቂቅ ሥዕል ሥራ ከፍተኛ ዝና የነበራቸውን ምሁራን ለማወቅና ሥራቸውን ለመመልከት እድል ያገኘበት አጋጣሚም ነበር፡፡
ገብረ ክርስቶስ በጀርመን ሀገር እያለ በረቂቅ ስዕል አሳሳሉ ከታወቀው ሩሲያዊ ዋሲስኪ ካዲስኪና ከሌሎች የአውሮፓ ረቂቅ ሥዕል ጠቢባን ጋር መገናኘቱን ተከትሎ ለረቂቅ ስዕል ሥራ ከፍተኛ ፍቅር እንዳደረበት ይነገራል፡፡ ሠዓሊ ዮሀንስ ገዳሙ የጀርመን ኢንባሲና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ባዘጋጁት የገብረ ክርስቶስ መታሰቢያ ጥራዝ ላይ እንደገለጸው ገብረ ክርስቶስ የኮለኝ ትምህርቱን ተከትሎ ባሳየው ለውጥ ከቀደሙት የሥዕል ሥራዎቹ በተለየ ለረቂቅ ሥዕል ሥራ ትኩረት ከመስጠቱ በተጨማሪ በቅብ አመራረጡ ከደማቅ ቀለም ይልቅ ጥቁርና ግራጫ ቀለሞችን በአብዛኛው ይጠቀም እንደነበር ገልጿል፡፡
ከኮለኝ የሥነ ጥበብ ትምህርት ቤት በከፍተኛ ውጤት መመረቁን ተከትሎ በተበረከተለት የስዕል መስሪያ ስቱዲዮ የተለያዩ ሥዕሎችን በማዘጋጀት የአንድ ሰው የሥዕል አውደ ርእይ ለማቅረብ ችሏል፡፡ ይህንን የሥዕል አውደ ርዕይ ለማቅረብ ከአንድ ዓመት በላይ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉና በተለይ በመሀሉ ለትምህርታዊ ጉብኝት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ባደረገው ትምህርታዊ ጉዞ ያገኘው ልምድ ስኬታማ አውደ ርዕይ ለማዘጋጀት እንዳስቻለው ይነገራል፡፡
ገብረ ክርስቶስ በይበልጥ የሚታወቀው በሥዕል ሥራዎቹ ቢሆንም ለስሜቱም ቢሆን የጻፋቸው ጥቂት ግን ተወዳጅ የግጥም ሥራዎቹ በኢትየጵያ በዘርፉ ትልቅ ስም ካላቸው ሰዎች ተርታ አስቀምጠውታል፡፡ ገብረ ክርስቶስ በረቂቅ የሥዕል አቀራረቡ በሀገራችን መነጋገሪያ የሆነውን ያክል ግጥሞቹ የራሳቸው የቃላት አሰላለፍን የሚከተሉና የቤት አመታታቸው ቁጥር ከተለመዱት የግጥም ቤቶች የተለዩ መሆናቸው በጥበብ ቤተሠቦች መነጋገሪያ መሀናቸው አልቀረም፡፡
ገብረ ክርስቶስ የተለያዩ ጭብጦችን ነቅሶ የጻፋቸው የግጥም ሥራዎቹ የተለዩና ሥሜት የሚኮረኩሩ ከመሆናቸው በላይ የቃላት አመራረጡ እጅግ ግልጽና ቀላል በመሆናውቸው ማንኛውም አንባቢ የሚረዳቸው ናቸው፡፡
ገብረ ክርስቶስ በግጥሙ በይበልጥ የታወቀው ከ1959 ዓ.ም ጀመሮ ሲሆን በተለይ በዛው ዓመት መጨረሻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ገብሬን፤ መንግስቱ ለማና ጸጋዬ ገብረመድህን ጨምሮ ሌሎች በወቅቱ በግጥም ሥራቸው የታወቁ ጥበበኞች በታደሙበት መድረክ ባቀረበው ግጥም በልዩ አጻጻፉና በዜመኛ አነባቡ ያልተደነቀ ታዳሚ እንዳልነበረ በወቅቱ ፕሮግራሙን የቀረጸው ጋዜጠኛ ወርቁ ተገኝ ምስክርነቱን ሰጥቷል፡፡

มุมมอง: 167
วีดีโอ
መቅድም- የልም እዣት - ሀዲስ ዓለማየሁ
มุมมอง 8021 วันที่ผ่านมา
ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲስ ኣለማየሁ) ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት ፯ ቀን 1902 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብና ባባታቸው አገር ደብረኤልያስ ሄደው የግእዝ ትምሕርት ቤት ቅኔ ተቀኝተዋል። የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በኋላ ወደ በ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. አዲስ አበባ በመሄድ በስዊድን ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በኋላም በራስ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ...
በእናቴ እኮ ሴት ነኝ- ኃይሉ ገ/ ዩሐንስ (ገሞራው)
มุมมอง 3013 หลายเดือนก่อน
የጠበንጃ ገዚዎች፡ እንዲህ እየተፈራረቁ ማሽቃበጥ፣ የዚሁ የትምህርት አለመስፋፋት ጠንቅ ነው። በተለይ ደግሞ ከማጀት እንዳትወጣ የተፈረደባት ሴት እንደ አቴቴ፤ በቤት ሙዳይ ውስጥ ታፍና፤ ከዘመናዊው ትምህርት ለመሣተፍ እድል ሳታገኝ ኖራለች! - ኃይሉ ገሞራው
ዘበት እልፊቱ - ሰለሞን ደሬሳ
มุมมอง 3324 หลายเดือนก่อน
ሲመለከቱ ጥያቄ የሚያጭር ማንነት ያለው፣ በዘመናዊ የኢትዮጲያ ስነ-ፁሑፍ ውስጥ አማፂ ሊባል የሚችል ስብዕና የገነባ፤ ሙግትና ተጠየቅን የሚወድ እንዲሁም ግጥም ማለት ቤት ሲመታ ብቻ ሳይሆን ቤት ሳይመታ ጭምር መሆኑን ያሳየን ከያኒ ነው ሰለሞን ደሬሳ። ከኦሮምኛ ቋንቋ ወለሎን በመውሰድና ለአማረኛው የግጥም ስነግጥም አዲስ ስልት ያስተዋወቀ፤ ታላቅ የስነ-ፁሑፍ ሰው ነው። ዘርፈ ብዙ ሙያ የተካነ የህይወቱን ውጣ ውረድ እና ወጣገባ መንገድ በፍፁም እርጋታ አስተውሎ የለሎች መማሪያ ይሆን ዘንድ ያላንገራገረ ቅን ነበር። ሰሎሞን ደሬሳን ለመግለፅ ደራሲ፣ገጣሚ፣ጋዜጠኛ፣የስነ-ጥበብ ሃያሲ፣ተፈላሳፊ፣መምህር፣አማካሪ….እያልን መቀጠል እንችላ...
እሳት ወይ አበባ - ፀጋዬ ገብረመድኅን
มุมมอง 7457 หลายเดือนก่อน
ፀጋዬ ገብረመድኅን (1928-1998) ቦባዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ካተማ አካባቢ በምትገኝ ተራራማ ቦታ ተወለዱ። በአምቦ ማአረገ ሕይወት ቀ.ኃ.ሥ. ትምህርት ቤት ከዚያም ጀነራል ዊንጌትና በአዲስ አበባ የንግድ ትምህርት ቤት በአገር ውስጥ ትምህርታችውን ከገፉ በኋላ በቺካጎ ብላክስቶን በህግ ትምህርት ተመርቀው በ1952 እንደ ወጡ በለንደን ከተማ የቴአትር ትምህርት በሮያል ኮርት ቴአትርና በፓሪስ ኮሜዲ ፍራንሴዝ ተከታትለዋል። ከ1954 እስከ 1964 የብሔራዊ ቴአትር በአርቲስቲክ ዳይሬክተርነት አገለግለዋል። ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ዲፓርትመንትን አቋቁመዋል። በ1960ዎቹ ደርግ አብዛኛውን የቴአትር ሥራዎቻቸው...
ያገር ልጅ - መንግስቱ ለማ
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
መንግስቱ ለማ "የግጥም ጉባኤ" 1950፥ "ያባቶች ጨዋታ" 1953፥ "ባሻ አሸብር ባሜሪካ 1967" በተሰኙት የሥነ ግጥም ሥራዎቻቸው ለአማርኛ ሥነ ጽሑፍ አዳዲስ የግጥም ስልትና ዘይቤ የመሰረቱ፥ "ያላቻ ጋብቻ" 1956 እና "ጠልፎ በኪሴ" 1961 በተሰኙት ተውኔቶቻቸው ደግሞ "ለኢትዮዽያ ኮሜዲ ቴአትር በር ከፋች" "ኮሜዲያችን ዘመናዊ መልክ እንዲጎናፀፍ ያደረጉ የመጀመሪያው ኢትዮዽያዊ" የሚል ልዩ አክብሮት ያገኙ የሥነ ፅሑፍ ሰው ናቸው።
ትዝታ ፀጋዬ ገብረመድህን
มุมมอง 4.4K2 ปีที่แล้ว
ፀጋዬ ገብረመድኅን (1928-1998) ቦዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ካተማ አካባቢ በምትገኝ ተራራማ ቦታ ተወለዱ። በአምቦ ማአረገ ሕይወት ቀ.ኃ.ሥ. ትምህርት ቤት ከዚያም ጀነራል ዊንጌትና በአዲስ አበባ የንግድ ትምህርት ቤት በአገር ውስጥ ትምህርታችውን ከገፉ በኋላ በቺካጎ ብላክስቶን በህግ ትምህርት ተመርቀው በ1952 እንደ ወጡ በለንደን ከተማ የቴአትር ትምህርት በሮያል ኮርት ቴአትርና በፓሪስ ኮሜዲ ፍራንሴዝ ተከታትለዋል። ከ1954 እስከ 1964 የብሔራዊ ቴአትር በአርቲስቲክ ዳይሬክተርነት አገለግለዋል። ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ዲፓርትመንትን አቋቁመዋል። ጸጋዬ በርካታ ግጥሞችን፥ የቴአትር ሥራዎችን የተለያ...
እናመሰግናለን 🙏🏽🥰
🖤🤌🏽
ፍቅሬ አይለውጥም❤
ዋዉ ድምፅህ ምትጠቀማቸዉ ክላሲካል በጣም ደስ ይላ ል ያንተ ዮቱብ ሱስ ነዉ የሆነብኝ እባክህ በዚህ ድምፅህ እና ክላሲካል ሁትቱትሲ አቅርብ ህዝብም እንዲማር❤
😍💚
መስፍን ወ/ማርያም 🙏✍️ እጅግ ግሩም ግጥም
የሎሪት ፀጋዬ ገብረ መድህን ግጥም ሲናፍቁኝ በአንተ ድምፅ የተነበቡትን መስማት ይቀናኛል !በእናትህ አንብብ በፀጋዬ ይሁንብህ 😊😢
🤗🤌🏽
🖤🤗
እናመሰግናለን !ክፍል 2 የለውም
ፀጥ
Random listener negn arif nw 🫰👍
ልብሽ ይቆርጥ
Btamm my
💜💚💙🧡💛
❤ ❤ ❤
ችሎታውም ብቃቱም አለህ። የምታቀርባቸውም ስራዎች እጅግ የተከበሩ ናቸው እና እግዚአብሔር ያክብርህ። በርታልን።
ድገመኝ!
ጋሼ ሰሎሞን እውነትም ምጡቅ ሰው ነበሩ፡፡ ባለቅኔና ፈላስፋ ዘመናዊ ሙህርም ናቸው ክብር ለጋሽ ሰሎሞን ደሬሳ ዘወለታት
Ufffff Kal yelegnm meglecha
በጣምነው ደስየሚለው
berta
❤❤❤❤
በታም ነው ደስ ሚለው
❤
Next ወንጀል እና ቅጣት ፊዮዶር ዶስቶቪስኪ plz
Well come back Don't stop
እንኩዋን በሰላም ተመለስክ❤❤❤ keep going ❤
የህይወቴን 20 ደይቃ እነሆ ❤
We didn't stop. We are working on it. Thank you for your encouragement. It means a lot
🥰🥰 ለምን ጠፋህ ግን ❤
🥰
የአተን አተራረክ እየሰማሁ ሌሎቹ አስጠሉኝ ❤ግን ለምን አቆምክ😢 ጌታን ባገኝህ እዴት ደስ እደሚለኝ🥰
❤❤❤❤
🙏🙏👌😥😔
شو جابني هان
ድንቅ ድምፅ
❤❤❤
your voice is so amazing keep it up...
❤❤
በእናንትህ አትጥፋ ተረክ ልን እንደዚህ ያሉ ቆዬት ያሉ እያደር እንደወይን የሚጥሙ መፅሐፍ ተርክልን💚በአንተ ድምፅ ትርካ ሲተረክ የተለዬ ውበት አለው😄😊
ድምፅህ አንደኛ😮
👍👌
Bahram mirt sew
Baharam mirt sewi
Abrishhhh
ዴርቶጋዳ
በተላይ በቂ ጊዜ ኖሮን ማንበብ ለማንችል ሰዎች በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ረጃጅም የብቸኝነት መንገዶቼን ትረካውን እያዳመጥኩ ምንም ሳላውቀው ያልቃል በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ