- 51
- 70 256
St. Michael Traditional Medicine
United States
เข้าร่วมเมื่อ 14 ส.ค. 2020
Dr. Solomon Adamu, who treats various medical conditions, has traveled widely in our country, including Gojjam, Gondar, Wollo, and Shewa. From a young age, he learned knowledge and wisdom from his father, a priest, and studied for many years, specializing in herbal medicine research. He has served the people in Gondar and other areas, using his skills and abilities to provide care. He has treated many patients suffering from different illnesses and conditions. To further confirm his expertise, he has been recognized and licensed by the Ethiopian Society for Traditional Medicine, Spices, and Medical Research.
የደም ግፊት መንስኤ እና መከላከከያ መንገዶች
የደም ግፊት
የደም ግፊት ማለትበከፍተኛ ደረጃ የሚዋዥቅ የደም ግፊት ላይ ቁጥጥር ማድረግ ያሰፈልጋል።በቤት ውስጥ የምናደርጋቸው መፍትሄዎች ፣የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች እና የተለያዩ መድሃኒቶች የደም ግፊትን በቁጥጥር ስር ለማዋል ይረዳሉ።የደም ግፊት መጠንን አዘውትሮ መመርመር ጤንነታችን በዘላቂ ሁኔታ ለመጠበቅ ያስፈልጋል።
የሚዋዥቅ የደም ግፊት መንስኤዎች የሚከተሉት አምስት መንስኤዎች ከፍተኛ የደም ግፊት እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናሉ።
ሀ) የሆስፒታል የደም ግፊት
ይህ ሁኔታ የተለየ ግፊት ዓይነት ሳይሆን ዶክተር ፊት ቀርበን ሰንለካ ውጤቱን ፈርተን ጭንቀት ውስጥ በመግባት የምንፈጥረው የደም ግፊት መጨመር ነው፡፡እ.ኢ.አ በ2013 የተደረገ ጥናታዊ ፅሁፍ እንደገለፀው ዶከተር ፊት የደም ግፊታቸው የሚጨምርባቸው ሠዎች የልብ ጤናቸውና የደም ሰኳር መጠናቸው ላይ ክትትል መደረግ አለበት።ዶክተር ፊት የሚፈጠር የደም ግፊት መጨመር በቋሚነት ከሚዘልቅ የደም ግፊት መዋዠቅ የሚሻል ቢሆንም ክትትል የሚያስፈልገው ሁኔታ ነው።እ.ኢ.አ 2016 በጆርናል ኦፍ ሃይፐርቴንሽን የወጣ ፅሁፍ እንደሚለው የዚህ አይነት የደም ግፊት መጨመር የሚታይባቸው ሠዎች በቋሚነት ደም ግፊት ካለባቸው ሠዎች ጋር ሲነጻጸሩ ለልብ ህመም ተጋላጭነታቸው ዝቅ ያለ ነው፡፡
ለ) መድሃኒቶች
አንዳንድ መድሃኒቶች ለአጭር ጊዜ የደም ግፊትን ይጨምራል ስለሆነም የሚከተሉት መድሃኒቶች ለእዚህ መንስኤዎች ናቸው:
*ዳዩሬቲክስ
*እንደ ቤታ ብሎከርስ ያሉ የልብ መድሃኒቶች
*አንዳንድ የፀረ-ድብርት መድሃኒቶች
*ከመጠን በላይ የሚወሰዱ የደም ግፊት መድሃኒቶች
*የፖርኪንሰን በሽታ መድሃኒቶች
*የስንፈተ ወሲብ መድሃኒቶች
ሐ)ብስጭትና ጭንቀት
ጠንካራ ስሜቶች በተለይ ብስጭትና ጭንቀት የደም ግፊት እንዲጨምር ለአስጨናቂ ሁኔታ ሠውነት የሚሰጠው ምላሽ ነው፡፡ንዴትና ጭንቀት ሲጠፉ የደም ግፊት ወደተለመደው ደረጃ ይመለሳል ነገር ግን ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጭንቀት ዘላቂ የሆነ የጤና ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።
መ) ሙቀት
ሞቃት ክፍል መቆየት ወይንም በሙቅ ውሃ ሠውነትን መታጠብ ለአጭር ጊዜም ቢሆን የደም ግፊት መጠንን ይቀንሳል ነገር ግን ይህ ሁኔታ አሳሳቢ አይደለም፡፡የደም ግፊት በከፍተኛ ደረጃ መውረድ፣ ማዞር፣ማቅለሽለሽ እና እራስን መሳት ያስከትላል።
ሠ)አደንዛዥ እጾች
የተለያዩ አደንዛዥ እጾች የደም ግፊት በከፍተኛ ደረጃ እንዲጨምር ያደርጋል፡፡
ተጋላጭነት
ከስር የተዘረዘሩት ምክንያቶች ለደም ግፊት መዋዠቅ ይበልጥ ተጋላጭ ያደርጉናል።
*ቋሚ ያልሆነ የሰራ ሰዓት
*ሲጋራ ማጨስ
*ከባድ ጭንቀት
*ፍራቻ
*የደም ግፊት መድሃኒቶችን በአግባቡ አለመውሰድ
*የእንቅልፍ ችግር
*የኩላሊት በሸታ
*የስኳር በሸታ
*የታይሮይድ እጢ በሸታ
*የልብ በሸታ
*ነርቮቻችን የሚያጠቁ ህመሞች ናቸው፡፡
ለደም ግፊታቸው መዋዠቅ የሚደረግ ህክምና
በመጀመሪያ የመዋዠቁን መንስኤ ዶክተር ይመረምራል።ሰለታክሚው የጤና ታሪከ ፣የአኗኗር ዘይቤ፣እና ስለሚወስዳቸው መድሃንት ይጠየቃል።የደም ግፊት መድሃኒቶች የደም ግፊትን ይቀንሳል፣ከፍተኛ መዋዠቅ እንዳይፈጠርም ይከላከላሉ።የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ በማድረግም አንድሠው የደም ግፊት መጠኑን በተሻለ ሁኔታ መቆጣጠር ይቻላል።ዶክተር ጋር በቋሚነት ክትትል በማድረግ የደም ግፊት መጠንን ከልክ እንዳያልፍ መከታተል አስፈላጊ ነው።ታዲያ ከዚህ በሸታ ፈውስ ለማግኘት የአኗኗር ዘይቤን ለውጦ የቤት ውሰጥ ህክምና ማድረግ ይቻላል በመሆኑም የሚከተሉትን መፍትሄዎች በመጠቀም የደም ግፊት መዋዠቅን ማረጋጋት ተገቢ ነው፡፡
*ማጨስ ማቆም
*ፍራፍሬ፣አትከልትና ፕሮቲን ማዘውተር
*አካል በቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣በፍጥነት መራመድና ሃይል የሚጠይቁ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዎችን ማዘውተር ይመከራል
*የአልኮል መጠን መቀነስ፣ሴቶች በቀን ከአንድ ጠርሙስ በላይ ፣ወንዶች ደግሞ ከሁለት ጠርሙስ በላይ መጠጣት የለባቸውም፡፡
*ጭንቀትን መቀነስ ፣ሜዲቴሽን፣በጥልቀት ትንፋሽ መውሰድ እና በተለያዩ ነገሮች እራስን ማዘናጋት ጭንቀትን የምንቀንስባቸው መንገዶች ናቸው።
*ጨው የበዛበትን ምግብ መመገብ የደም ግፊትን በፍጥነት ይጨምራል
*ቡና መቀነስ፣የቡና መጠናቸው ከፍተኛ የሆኑ ደም ግፊት እንዲጨምር ያደርጋሉ፡፡
*የልብ ድካም
*ሰትሮክ
*የልብ ስራ ማቆም
*የእይታ መዳከም
*ስንፈተወሲብ
*የደም ቧንቧ ህመም
እ.ኢ.አ በ2015 የተደረገ ጥናት እንደሚጠቁመው የሚዋዥቅ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች ለልብ ድካም ፣ስትሮክ፣እና የልብ ስራ ማቆም ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው።ቢ.ኤም ጀ የታተመ ጥናት እንደሚናገረው ደግሞ የሚዋዥቅ ደም ግፊት ከከፍተኛ ኮሌስትሮል __ መጠን እኩል ለልብ በሽታ ተጋላጭ ያደርገናል።እ.ኢአ በ2017 የተደረገ ጥናት እንደሚያመላክተው ደግሞ የደም ግፊት መዋዠቅ አዛውንቶችን ለዲሜንሺያ በሸታ ይበልጥ ተጋላጭ እንደሚያደርጋቸው ይነገራል። በመሆኑም ከላይ ለተገለፀው ህመም መፍትሄው ቅድመ መከላከል ላይ ያተኮረ ቢሆን ተመራጭ በመሆኑ ጤነኛ የአኗኗር ዘይቤና እንደአስፈላጊነቱ የደም ግፊት መድሃኒቶችን መውሰድ የደም ግፊት መዋዠቅን ይከላከላሉ።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com

มุมมอง: 8
วีดีโอ
በእፅዋት የሚቀመሙ መድሀኒቶች ከሌሎች መድሀኒቶች ጋር መውሰድ የሚያስከትለው ችግር የከፈ ነው።
มุมมอง 187 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በእፅዋት የሚቀመሙ መድሀኒቶች ከሌሎች መድሀኒቶች ጋር መውሰድ የሚያስከትለው ችግር የከፈ ነው። ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ ከእፅዋት የሚቀመሙ መድሃኒቶች 44 በመቶ የሚሆኑት ሰዎች ሐኪም ያዘዘላቸው መድሃኒት አብረው እንደሚወስዱ ጥናቱ ያሳያል ቢያንስ አንድ የእፅዋት ውጤት መድሀኒት የሆነ ወይም ከፍተኛ መጠን ያለው ቫይታሚን አለዜም ሁለቱንም በመዳኒት ደርቦ እንደሚወሰዱ ይታወቃል ብዙን ጊዜ በሐኪም ትዕዛዝ አንድ ላይ እንዳወስዱ ወይም ከመድሃኒቶች ጋር የአልኮል መጠን እንድላይ እንዳውሰዱ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል። በተለይ ነፍሰ ጡር የሆኑና የሚያጠቡ ሴቶች መውሰድ ይለባቸው ምክንያቱን አንዳንድ የዕፅዋት ውጤቶችንና መድሂቶች ተቀላቅለው መ...
ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር
มุมมอง 37วันที่ผ่านมา
ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር ሽንት በህልም መሽናት እና የሽንት አለመቆጣጠር እንደ ሁኔታው የተለያዩ ምክንያቶች አሉት በህመም ምክንያት የሚከሰቱ ነዚህ ናቸው 1)በእርጅና ፣በወሊድ ወይም በቀዶ ጥገና 2)ከባድ ስትሮክ ፣የነርቭ በሽታዎች 3)በኢንፌክሽን መፍሰስ አለመቻል ቁርጥ ቁርጥ ማለት የፊኛ ችግር ነዚህ ችግሮች ካሉ ፋይበር የያዙ ምግቦች መመገብ መፍትሔ ነው ለምሳሌ አትክልት ፍራፍሬ አትክልት ከአይነ ጥላ ጋር ተያይዞ የሚመጣ በ12 አመት በላይ ሊሆን ይችላል ይህም ተኝቶ በህልም መሽናት ከፍተኛ ፍርሀት ሲሰጠው ጭንቀት መረበሽ ሲሰማው ሽንቱ ካመለጠው አይነ ጥላ ነው የሚባለው ግን ከፍተኛ አልኮል ተጠቃሚ ሰ...
የእግር ሽታ እንዴት በቤት ውስጥ እናክመው?
มุมมอง 2214 วันที่ผ่านมา
እግር ሽታ በእግር ሽታ ምክንያት ሰው በተሰበሰበበት ጫማዎን ወይም ካልሲዎን ማውለቅ ይፈራሉ? የእግርዎ ጠረን ለራስዎ ጭምር ይረብሽዎታል? ብሮሞድሮሲስ ወይም በተለምዶ የእግር ሽታ በሚባለው በሽታ ተጠቂ ይሆናሉ። በሽታው በሰው ፊት ለሃፍረት የሚያጋልጠን በሽታ ነው፡፡ ይህ በሽታ ብዙ ግዜ የሚፈጠረው እግርዎን ሲያልብዎት ነው። ካልሲ እና ጫማዎ የሚተነውን ላብ እንዳይወጣ ሲያግደው ሽታ ይፈጠራል። በእግራችን ቆዳ የሚገኙ ባክቴሪያዎች በላባችን ላይ በመመገብ ሲያድጉ ሽታው እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ለምንድን ነው እግራችን የሚሸተው? ማንኛውም ሰው በማንኛውም ግዜ በእግር ሽታ በሽታ ሊጠቃ ይችላል። ወቅቱ ሞቃት መሆን የለበትም። ቢሆንም በ...
የወር አበባ መዛባት
มุมมอง 2614 วันที่ผ่านมา
የወር አበባ የወር አበባ ማለት አንድ ሴት ለአቅመ ሄዋን ከደረሰች ማለትም በዕድሜዋ ከ14-16 አመት በላይና ብሎም እስከ 50 አመት እድሜ ድረስ ከጭንቅላት ጀምሮ እሰከ ማህፀን ድረስ ባሉ የተለያዩ የሰውነት አካሏ በመታገዝ በየወሩ የምታስተናግደው ተፈጥሯዊ ዑደት ነው።አመጣጡም ከ21-35 ቀን ባሉ ቀናት ውስጥ ሲሆን በመጣበት ወቅት ከሁለት እሰከ ስምንት ሳምንት ቀን ሊቆይ የሚችል ሲሆን መጠኑም በአማካይ ከ30 ሚሊ ሊትር እስከ ሰማንያ ሚሊ ሊትር ያለምንም ሕመም ወይንም መሰተጓጉል የሚፈስ ከሆነ ይህ ጤናማ አፈሳሰስ ይባላል። የወር አበባ መዛባት የሚከሰተው በትክክለኛው ጊዜውን ጠብቆ ባለመምጣቱ ነው፡፡ አንዲት ሴት የወር አበባ...
የሴቶች የወሲብ ችግር መንስኤዎች
มุมมอง 3021 วันที่ผ่านมา
የሴት የወሲብ ችግር የሴት የወሲብ ችግር መንስኤዎች ዘረፈ ብዙ ነው። በ3 ከፍለን እናያለን 1) በሳይኮሎጂ ፣ስነ ልቦናዊ *በመደፈር፣ያላቻ ጋብቻ *አንዳድ ቤተሰብ እድሜዋ ለጋብቻ ያልደረሰች ልጅ ትምርትዋን አቋርጣ ይድሯታል ይሄም ለትልቅ ስነ ልቦናዊ ችግር ዉስጥ ይከታታል። በቤተሰብ መሀል ጭቅጭቅ ሲኖር ማለትም እናት እና አባትዋ ጭቅጭቅ እያየች ማደግ ፍላጎቷን ግልፅ ለመናገር፣በግብረ ስጋ ግንኙነት ያልተመቻት ነገሮች ካሉ ለመናገር ይከብዳታል። *የፈይናንስ እጥረት 2) በህመም ምክኒያት *የአባላዘር በሽታ ኢንፌክሽን *ከፍተኛ ስኳር *የልብ ኬዝ *ጡንቻ አከባቢ ቀዶ ጥገና ሲኖር *የሆርሞን መዛባት (የኢትስትሮጅን እና ቴስቶስት...
የሆድ ድርቀት
มุมมอง 1421 วันที่ผ่านมา
የሆድ ድርቀት የሆድ ድርቀት የአንጀት ጡንቻዎች የእንቅስቃሴ ድግግሞሽ በቁጥር ሲያንስ ወይም ዓይነ ምድራችንን ለማስወገድ መቸገር ሲሆን ይህ ሁኔታ ለጥቂት ሳምንት _ ወይም ከዚያ በላይ ቆይታ ሊኖረው ይችላል።በዚህ እንቅሰቃሴ መሃል ያለው የጊዜ ልዩነት ከሰው ሰው ይለያያል።አንዳንድ ሰዎች በቀን ሶስት ጊዜ እንቅሰቃሴ ሲኖራቸው ሌሎች ደግሞ በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ይኖራቸዋል።ያለምንም የአንጀት ጡንቻዎች እንቅስቃሴ ሶስት ቀን ከሆነ በጣም አረጅምና አደገኛ ሲሆን ከሶስት ቀን በኋላ _ ዓይነምድራችን ሰለሚደርቅ ለማስወጣት አሰቸጋሪ ይሆናል።የሆድ ድርቀትን ጠቅለል ባለ ሁኔታ ለመግለፅ ያከል የአንጀት ጡንቻዎች እንቅስቃሴ በአ...
ወሲብ ጤንነት ነው!
มุมมอง 63หลายเดือนก่อน
ወሲብ ጤንነት ነው ሰንፈተ ወሲብን በቤት ውስጥ ለማከም 1)በቂ እንቅልፍና እረፍት ያድርጉ 2)ቀዝቃዛ ሻወር ይዉሰዱ(ሙቅ ሻወር) አይጠቀሙ 3)በየለቱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይስሩ 4)መጠጥ ሲጋራ ,ጫት ምንላቸውን ሱስ ,አደንዛዥ እፅ አይጠቀሙ 5)ወሲብ የእግዛብሔር ስጦታ አደርገው ያስቡ ወሲብ በቴክኖሎጅ በመጠቀም ስህተት ነው ምሳሌ ለመነቃቃት ተብሎ የሴክስ ፊልም ማየት በፍጹም ክልክል ነው ሌላ እራስ በራስ ማርካት ወይም ሴጋ የምንለው ወይም (masturbation) ማስተርቤሽ የምንለው አለመጠቀም ስንፈተ ወሲብን ለመከላከል በቤት ሚገኙ የሚከለተሉትን የተፈጥሮ እፅዋቶች ተጠቃሚ ይሁኑ 1)አቨካዶ ሙዝ ለውዝ መጠቀም 2)ወይን መ...
የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ መፍትሔ
มุมมอง 15หลายเดือนก่อน
የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ መፍትሔ የሴት ልጅ ብልት ፈሳሽ ሊበዛ ሊያስ ይችላል በተለያዩ ምክንያቶች፣ በጣም ሲበዛ ግን የ ማህፀን ኢንፌኮሽን ምልክት ሊሆን ስለሚችል በጊዜ ሀኪም ማማከር ተገቢ ነው።
ከፍተኛ የራስ ምታት
มุมมอง 34หลายเดือนก่อน
ከፍተኛ የራስ ምታት ማይግሬን ከፍተኛ እና በተደጋጋሚ የሚከሰት ራስ ምታት ነው:: የተለያዩ ምከንያቶችን ተከትሎ የሚነሳ እና እነዚህ ምከንያቶች ሲወገዱ ደግሞ የሚቀንስ በሽታ ነው፡፡ ▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። »ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ »አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ »ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ። »ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736 website፦www.hakimsolomon.com
የድድ መድማት እና መፍትሄ
มุมมอง 31หลายเดือนก่อน
ድድ የሚደማው በቫይታሚን ሲ እጥረት በሚከሰት አስክቪ በሚባል በሽታ ነው ወይም በጥርስ ህመም ወይም በሌላ ምክንያት ሊከሰት ይችላል www.hakimsolomon.com ስልክ፡- 0989020202 | 0911810736 Email: info@hakimsolomon.com kidusmikaeltradionalmedicine telegram @kidusmikaelhikmna #ethiopia#kidusmikael#ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና#yebahelehekimena#tenawobebetwo#yegnatena#news#weqtawi#ethioinfo#inteview#talkshow#tirka#naration#ebstv
Ethiopia-ለመጥፎ የአፍ ጠረን እና ለድድ መድማት የሚሆን መድሀኒት
มุมมอง 614 หลายเดือนก่อน
kidus mikael (ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና)- Website: www.hakimsolomon.com ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736 Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com www.facebook.com telgram @kidusmikaelhikmna #ethiopia#kidusmikael#ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና#yebahelehekimena#tenawobebetwo#yegnatena#news#weqtawi#ethioinfo#inteview#tockshow#tirka#naration#ebstv
Ethiopia-ለመጥ የአፍ ጠረን የሚሆኑ የባህል መድሃኒቶች
มุมมอง 634 หลายเดือนก่อน
kidus mikael (ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና)- Website: www.hakimsolomon.com ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736 Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com www.facebook.com telgram @kidusmikaelhikmna #ethiopia#kidusmikael#ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና#yebahelehekimena#tenawobebetwo#yegnatena#news#weqtawi#ethioinfo#inteview#tockshow#tirka#naration#ebstv
ለደም ግፊት በሽታ ፈውስ የሚሆኑ የእጸዋት አይነቶችthiopia-
มุมมอง 714 หลายเดือนก่อน
kidus mikael (ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና)- Website: www.hakimsolomon.com ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736 Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com www.facebook.com telgram @kidusmikaelhikmna #ethiopia#kidusmikael#ቅዱስሚካኤልየባህልህክምና#yebahelehekimena#tenawobebetwo#yegnatena#news#weqtawi#ethioinfo#inteview#tockshow#tirka#naration#ebstv
በረመዳን ወቅት መመገብ ያለብን እና በፍጹም መመገብ የሌለብን የምግብ አይነቶች
มุมมอง 559 หลายเดือนก่อน
በረመዳን ወቅት መመገብ ያለብን እና በፍጹም መመገብ የሌለብን የምግብ አይነቶች
የአህያ ወተት ለሳል እና ለሳንባ ህመም ፍቱን መድሃኒት ነው
มุมมอง 1569 หลายเดือนก่อน
የአህያ ወተት ለሳል እና ለሳንባ ህመም ፍቱን መድሃኒት ነው
ልብ ይበሉ የትንፋሽ ማጠር የደረት መወጠር እና የመሳሰሉት የአስም በሽታ ምልክት ሊሆኑ ይችላል
มุมมอง 5082 ปีที่แล้ว
ልብ ይበሉ የትንፋሽ ማጠር የደረት መወጠር እና የመሳሰሉት የአስም በሽታ ምልክት ሊሆኑ ይችላል
ብልትን የሚያሳድግ መድሀኒት የለም። እንዳትሸወዱ#ebs#donkitube#hakimabebech#seyfushow#
มุมมอง 4162 ปีที่แล้ว
ብልትን የሚያሳድግ መድሀኒት የለም። እንዳትሸወዱ#ebs#donkitube#hakimabebech#seyfushow#
ችፊ(ውርክርክ)ቫይረስ በቀላሉ በቤት ዉስጥ ማከም ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
มุมมอง 3612 ปีที่แล้ว
ችፊ(ውርክርክ)ቫይረስ በቀላሉ በቤት ዉስጥ ማከም ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
Ymidnew ymatfelgachew tinbatamochn siyarqulhna ymitwedatn setagegn bicha nw aleblziya enkuwanm tamemmk jnezih gimatamoch arefk malet new...abuhanifa aynachew mcheresha tawerew nbberena ..allah yibeqagnagnal yilu alnebbere ytale tadya ybeqawot siluwachew andu sheqaba endenantew ersachewn yanten aynet yteregeme mluwn zuriyaw mluwnin endalmeleketh allah beqtogn nw alut...ena wedaje migb enkuwan ymitafttew setfelg appetite minor new yihe endebuda hayaratsat joffe lahach auzubillah endet endemidewkh zekerun tewna egrhm ayqom sheyttanoch bgid much h chiikk mindnrw umigermew dengay ras nw alfelgm..ene zefen ymisemaw wedaje yanten aza Shishir new yrase world minm kzefenu ga eytedenaberk azayen atablugn ymecheresha ymittelachuh that's why ..ere ..alfelgm yne felagot lela yante lhachiu lela azaawoch allah ymayabarrawn aza yilakbu gena endashagn ehonalew minabaknsna yagebahal allahn masjid ymigebaw ante gna lflagoth enditamechachegn adelem alfelgm kflgku bunanbet egebalew ene tilq endtilegn alfelgm mr dino anten blo professor endante aynet dengay ras tmlkche alawqm..ende yrase kifl west zfen mesmat alchilm zefenu yflgw yihun yantenkibeuyam yizeh endtametabgn aydelem sheyttanoch..hulumnachuh aweejoch lahawlawelaquwete illa billah allah mebeqelu ayqer inshallah ensobralen..aza ymiyadergenini hulu allah bmayabara izzae imtihan yadrgew ahun jmro allahumesoli
ወንድም ሐበሻ መድሐኒት ፍጹም አትችልም
ደግሞ እያመመኝ ነው ቪድዮው የደረሰኝ😅
❤❤❤
Your no
የአይነ ጥላ መድሀኒት
መክስት ወይም አብሾ ይሰራሉ
enamesegenalen hakim solomon
ስንፈተ ወሲብ የሚከሰተው በአልኮል ወይም በሲጋራ አይደለም እነዚህ ነገሮች የወሲብ ፍላጎት ይቀሣሉ እንጂ ስንፈተ ወሲብ አያመጣም ።ችግሩ የሚከሰተው በግለ ወሲብ ወይም በማሳጅ ወይም በአፍ ብልትን ማስመጠጥ ሲሆን መፍትሄው ቶሎ ማግባት ነው ። ወደ ኖርማል ለመመለስ አይቻልም ግን በዘመናዊ ህክምና ማሻሻል ይቻላል ።ለምሳሌ የወንድ ብልትን ፈሳሽ ማስሞላት ፥ቪያግራ መጠቀም፥ ሌሎችም ይኖራሉ። ሴጋ ምድረግ መዘዙ ብዙ ነው ።ለኩላሊት ፥ለፊኛ፥ለኪንታሮት ህመም ያጋልጣል።አንድ ሰው እድሜው 13 አመት ከሞላው ማግባት አለበት ።
መዳኒቱ ይኖራል ሰራልኝ
የአነጥላ መዳኒት አለወ
እናመሰግናለን እኔ ግን ሳይነስ አስቸግሮኝን
እንዴት መግኘት እንችላለን አክምቤትህን
አጭበርባሪዎች እንዳይበሏችሁ ተጠንቀቁ ውሼታሞች ናቸው ::
ወላሂትክክል😊
Mulu ba mulu yedinal
ይቅርታ ሙያ ቀይር ወድሜ ምንም እምታብራራውም እምትናገረውም ሙያዊይ መሰረት የለውም ከቻልክ ከዘመናዊ ሀኪሞች ጋ ጥብቅ የልምድ ልውውጥ አድርግ ገና ነክ በጣምምምምምምምም
አልማዝ ባለጭራ ሙሉ በሙሉ የሚድን በሽታ ነው ???
የት ነው
ሲጀመር ገለጻህ ጥሩ ነዉ ግን አይሠረም
አድራሻችሁ የት ነው
እና መፍትሔ አለው
ጤና ይሰጥልኝ በመጀመርያ ቅዱስ ሚካኤል የባህል መዳኒት አንድ ጥያቄ አለኝ ካላችሁ መፍትሔው የፈለኩት ተሎ ከመርጨት በተመለከተ በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት እና የሚያዘገይ መዳኒት አላቼሁ
ሠላም ዶክተር የጉበት በሽታ ተጠቂ ነኝ በሀኪምም ሆነ በባህል ማጥፋት አይቻልም እረዝም ጊዜ ሆነኝ አለብሽ ከተባልኩኝ ግን እሥካሁን ምንም አሞኝ አያቅም እባክህን በፈጠርህ የብዙ ጊዜጭቀቴን በምክርህም ሆነ መመድሀኒት ልትተባበረኝ ትችላለህ
ስልክ ላኩልን
0989020202
ድምፁ ይስተካከል
ዕፀ ክብረ ሰማይ እና ጠዶ ፎቶዋቸውን ብታሳየን?🙏🙏🙏
መምህር የምትሰጡት ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ፀጋ ያድላችሁ እያልኩ ወደ ጥያቄየ ልግባ 1. አእምሮ የሚያድሱ ወይም ዕውቀት የሚጨምሩ የዕጽዋት አይነቶችንና አሰራሩን ብታስተምሩን?
ዕፅዋት ፎቶና ስማቸውን ብትለጥፍልን በትህትና እንጠይቃለን በቴሌግራም እግዚአብሔር ያክብርልን
አድራሻችው አዲስአበባ ብቻ ነው
ስለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን
ለአስም ለኩላሌት ለስኳር ለድብርት ለለምጥ ለቫርኮስ ወዘተ ለህዝባችን እያገለግልን እንገኛለን በ ጎንደር በባህርዳር በ አዲስ አበባ በትጨማሪ ወገሻ በደቂቃ ናዝሬት አዲስ አበባ ሙሉ መርጃ ለማግኘት ma sisay ዩቱብ ገብታቹሁ ማግኘት ትችላላችሁ አምስግናለሁ
enamsgenaln
አድራቾሻየለም
ቦሌ ሚካኤል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ላይ
♥️♥️♥️♥️
የኔ 7 ላይ ያለዉ ነዉ ቆይቶብኛል ምላርገዉ ያለዉት በሰዉ ሀገር ነዉ
አይዞን ዉዴ😥😥😥አላህ አለን
እካን ደና መጣህ
Enkowan dehena metu hakim solomon enamsegenaln
የባህል መድሐኒታችሁ በፊትና በአፍንጫ አካባቢ ለሚታዩ ጥቁር ነጠብጣብ መፍትሄ አለው?
የናንተ መዳኒት ሿሿ ነው?????
በቅብጠት ብቻ አይመጣም በመተትም ይመጣል አለመቻልህን እዚህ ተረዳሁት፡፡
ስለ አይነ ጥላ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ግቡና አዳምጡ በሰፊው በተከታታይ ክፍል አስተምሮታል ትረዱታላችሁ በደንብ
ኧረ እኔ የአጥንት እቂጤ ላይ አለብ ምንድን ነው እያልኩ ነበር በጣም አሞኛል
ላትስ ዶክተር
እንካን ደና መጡ
Enamsgenaln
እንካን ደና መጡ
ሠላም. ሠላም ክብር ዶክተር አረ በአረብ አገር እግሬ ላይ እያሳቀየኝ ነው
አድራሻቹ የት ነው ወይም ስልክ አስቀምጢጅጡልን
ሌቦች እናድናለን እያላችሁ ምታጭበረብሩበት ዘዴ ውሸታሞች
መፍትሄ ብትነግረን አይሻልም?