የሕይወት ገፆች
የሕይወት ገፆች
  • 28
  • 69 171

วีดีโอ

ከባሌ ጋር በግንኙነት አንጣጣምም
มุมมอง 118วันที่ผ่านมา
ባለታሪክ 1 መፍትህ ፈላጊ ባለትዳር ነኝ እባካችሁ ከትዳር አጋራችሁ ጋር ከጋብቻ በፊት በነበራችሁ የወሲብ ግንኙነት ተጣጥማቹ ከትዳር በሆላ ግን ደስተኛ እንዳልሆነ እና ብዙ የለመድኩ ነኝ እንዲ ታረግልኝ ነበር እደዛ እሆን ነበር ቢላችሁ ሁሌም እኔ ደሞ ከሱ ዉጪ ስለማላዉቅ በግንኙነት ዉስጥ ፀያፍ የምላቸዉን ነገሮች ማድረግ ባልችል እና አሁን ቤት እና ልጅ ማስተዳደር ዉጭም ስራ በመስራት ፔሬድ ሊመጣ ሰሞን ባለዉ ስሜት ማጣት በድካም በሆርሞን መቀያየር ጡት በማጥባቶ በወሊድ ወቅት አንዳንዴ በሚኖር የወገብ ህመም !አንዳንዴም ድብርት ሲከሰት የስሜት ማጣት ቢኖር እኔ ስለማልችል ወይም ስሜት ስለሌለኝ ማለት ይቻላል ብዙ ጊዜ ተነጋ...
ባሌ አባትሽን አስገድላለው አለኝ
มุมมอง 13014 วันที่ผ่านมา
ባለታሪክ 4 ቤተሠብ ምንኖረው ቤልጅየም ነው ዝርዝሩ ብዙ ነው ባሌ የነበረ ሠው አሁን ሚኖረው ጀርመን ነው አንቺን እዚህ ለማምጣት ያወጣሁትን ገንዘብ መልሺ ካልሆነ አባትሽን ገድላ*ሁ ብሎ እየዛተ*ኝ ነው:: የህግ አካላት ምስኪኑን አባቴን አድኑልኝ ያለው ወሎ ገጠር ነው :: ከዚህ ሠው አንድ ልጅም አለኝ ሀገሩ ላይ መኖሪያ ፈቃድ የለኝም አበላሽቶብኛል ልጄም ገና ሁለት ወሯ ነው 1ሚሊየን ነው የጠየቀኝ አማክሩኝ የህግ አካላት ድረሱልኝ በህይወት እያለ አባቴ
ባለቤቴን መታሁት
มุมมอง 7621 วันที่ผ่านมา
ባለታሪክ 1 ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እወዳችሗለሁ ምክራችሁ ያስፈልገኛል ምን መሰላችሁ ባለቤቴ ለልጆቹ መልካም አባት ለኔ መልካም ባል ነዉ ይወደኛል ያከብረኛል እቤትም ምንም አይጎድልብንም አንድ ቀን ሶስተኛ ልጄን እርጉዝ ሆኜ ስልኩን ስነካካ ከሶስት ሴቶች ጋር ያወራበትን ቮይስ እና ሜሴጅ አገኘሁበት በንዴት በጥፊ መታሁት ወንድ ልጅ እንደማይመታ አዉቃለሁ ተናድጄ ነዉ አትፍረዱብኝ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀኝ ደግሞ እንደማያወራ ምሎ ቃል ገባልኝ እኔ ግን ማመን አቃተኝ የስልኩን ፖስወርድ ስላሳየኝ ሁሌም እፈትሸዋለሁ አንዳንድ ቀን ከስራ ደክሞት ከመጣ ስልኩን ሰጥቶኝ የስራ ስልክ ከተደወለ አናግሪ ይለኛል እኔ ግን መበርበር ሆነ ስ...
ባለቤቴ የጭፈራ ቤት ሱስ አለበት
มุมมอง 18921 วันที่ผ่านมา
ባለታሪክ ስሜ እንዳይታይ ሰላም እንዴት ነሽ የመጀመሪያ ምክር ፍለጋ መምጣቴ ነው ከናተ መላ አይጠፋም ካገባው ብዙ አልቆየሁም ነገሩ እንደዚ ነው እሱ ፈላጊ እኔ ተፈላጊ ሆኜ ብዙ አመት ከቆየን በኋላ ባላወኩት መንገድ ብቻ እኔም ወድጄው አብረን ሆንን ሳሳጥረው መዝናናትና ጭፈራ ቤት ይወዳል ግን ከኔ ጋር ካሎነ መሄድ አይፈልግም እኔ ደግሞ መሄድ የማልወድበት አንዱ ቦታ ጭፈራ ቤት ነው ይዞኝ ገብቶ የሚጨፍሩት ጭፈራ ደስ አይለኝ እንቢ ብዬ ከገባን .....
ባሌ አልጋ ላይ ይሸናል
มุมมอง 24621 วันที่ผ่านมา
ባለታሪክ 3 ሰላም እንደምን አላችሁ የጤና ባለሙያዎች ትብብር እፈልጋለሁ ባለቤቴ ጋር ከተጋባን 10 አመት ሆኖናል እኔ ከማዉቀዉ ጊዜ ጀምሮ ለብቻዉ ያወራል ታዲያ ድምፅ አያወጣም ነበር ዛሬ ግን ለእራት ተቀምጠን ዞር ይልና ድምፅ እያወጣ እጁን እያወራጨ ያወራል ተዉ እባክህ ምናምን ይላል፣ ለሚስቴም ነግሬያታለሁ ይላል አልፎ አልፎም አልጋ ላይ ይሸናል።ከዚህ በፊት ህክምና እንዲያደርግ ስነግረዉ ቀን የማስበዉን ነዉ ጤነኛ ነኝ ብሎ ተቆጣኝ በጣም ጨንቆኛል ምን ሊሆን ይችላል?
ባሌ ሴተኛ አዳሪ ይወዳል
มุมมอง 25628 วันที่ผ่านมา
ባለታሪክ 1 እኔ ካገባዉ 3ዐመት ሆነኝ። ባለቤቴ በጣም ጥሩ ሚባል ሰዉ ነዉ ለቤቱ አስቤዛ እራሱ የሚገዛ ለልጆቹም እራሱ ቀድሞ አስቦ የሚያረግ አይነት ሰዉ ነዉ። እኔንም በደንብ ይንከባከበኛል ምፈልገዉን ያረግልኛል። ከራሴ በላይ አምነዉም ነበር። በጣም ጥሩ የሚባል ገቢ አለዉ: እኔም እንደዛዉ በስራዬ ከሱ የማይተናነሰ ገቢ አለኝ። ግን ከ1 አመት በፊት በሆነ ነገር በጣም እንጨቃጨቅ ነበር ኖርማል የባል እና የሚስት ፀብ በዚ መሀል ስልኩ ላይ ብሎክ የተደረገ ስልክ ቁጥር አየዉ ከዛ ቴሌግራም ላይ ፎቶ ለማየት ማንነቱን ለማወቅ ስገባ ከዛ ላይም ብሎክድ ሆኖአል ፎቶዉን ከፍቼ ሳይ...
ከሹገር ማሚ ጋር ማገጠብኝ
มุมมอง 437หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 1 amna nbr ke fikregnaye gar yetewaweknew mejemeriya lay guadegnamoch nebern keza nw wede relationship yetekeyerew. Konjo, asabi, Beka yefelekutn ngr nbr miyaregegh destegna neberin betam des mil gizeatin asalfenal. Ena yewchi process jemro nbr yane keza tesaktolet kehede wer honotal. Ena yetesakalet scholarship nbr ena esun teto lela hager hedo sera mefeleg jemere mnamn gn sera ata keza ...
ባሌ HIV አለብህ ተባለ
มุมมอง 283หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 1 ስሜን ደብቂልኝ እህቴ! እንዴት ናችሁ! እሱ HIV አለበት ስንጋባ እራሴን ስለማውቅ እሱንም አልጠረጠርኩትም። እሱ ግን እራሱን ይጠራጠር እንደነበር ስወልድ ነገረኝ በቃ በጣም ራሴን ብወቅስም በቅዱስ ቁርባን ስለተጋባን እግዚአብሔር ይምረዋል ብዬ ፀበል እንዲጠመቅ አደረኩታድያ ሲወጣም ብዙ ቦታ አብረን ተመርምረን እኔ በእመቤቴ ጥበቃ ነፃ እንደሆንኩ ነው የሱ ያው ሆነ እና ጤና ጣብያ ክትትል እያደረገ መድኃኒት ጀመረ ተከታትሎ በሰዓቱ መድኃኒቱን አይወስድም በተለይ ጠጥቶ ሲመጣ ተዳርቄም ሳይውጥ ሊያድር ይችላል። በዛ ላይ ምንም ጥንቃቄ የለውም ለልጆቻችንም እፈራለሁ ስለት ቢቆርጠው ወይ ቢነስረው ግዴለሽ ነው። ሙዝና ፖ...
የ 7 አመት ልጅ የደፈረው አጎት
มุมมอง 290หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 1 ሰው እንዴት የቀረውን ከ5-10 የማታልፍ እድሜ የህፃን ህይወት ላይ በመፍረድ ይደመድማል? በአንድ ጤና ተቋም ውስጥ ድንገተኛ ላይ ተረኛ ነኝ በጥጋቡ ተደባድቦ ከተፈነከተ የመኪና አደጋ እስከገጠመው፣ ቀን ስራውን ሲሰራ ውሎ በትርፍ ጊዜው ለመታከም ከሚመጣው እንቅልፍ እምቢ ሲለው ሊደበርብን እስከሚመጣው እንደ ህመማቸው ቅለትና ክብደት ቅድሚያ እየተሠጠ ተራ በተራ ይስተናገዳሉ። የሚሰፋውን እየሰፋን፣ ተጨማሪ ህክምና የሚያስፈልገውን ወደሌለ ሆስፒታል እየላክን፣ ተጨማሪ ምርመራ የሚያስፈልገውን ወደ ላብራቶሪ እየላክን ስራችን እያቀላጠፍን አንድ የ70 አመት የሚሆኑ እናት የሰባት አመት የልጅ ልጃቸውን ይዘው ገቡ። ሠላምታ...
እናቴ አባቴ ላይ ማገጠችበት
มุมมอง 219หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 4 ይህ የእናት እና አባቴ ታሪክ ነው እናት እና አባቴ በትዳር ወደ 25 አመት ሊሆናቸው ነው። ቤታችንን ጨርሰን የገባነው 2013 ነው እና ለፊኒሺንግ ብር አስፈልጎ ሚያቃቸው ሰው አበድሯቸው ነበር ከዛ ደግሞ እናቴ ከሱ ጋር ቺት አደረገች መጀመሪያ ያወቀችው ታናሽ እህቴ ናት እና ደውላ ሰደበችው ከዛ ነገቺኝ እናታችንም ማወቃችንን አውቃ ዝም ብላለች በነገራችን አባቴ እጅግ modern የሆነ አባት ነው የእናቶች ቀን ሲደርስ .........
ለሰርጌ አንድ ወር ሲቀረው ማገጠ
มุมมอง 190หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 3 በፈጣሪ 1 ደቂቃ ጊዜ ሰጥታችሁ አንብቡና ምክራችሁን ለግሱኝ ፍቅረኛ አለኝ በፍቅር 4 ዓመት ቆይተናል አሁን በጥር ልንጋባ ቀን ተወስኗል ብዙ የስራ ፕሮሰሶችን በጋራ ጀምረናል ዛሬ ግን ምን አጋጣመኝ መሰላችሁ ስልኩን እኔ ጋ አሰቀምጦት ሰው ጠርቶት ወጣ እና ፓተርኑን እራሱ አሳይቶኝ ከዚህ በፊትም አውቀዋለሁ አጋጣሚ ጋለሪ ከፍቼ ፎቶ ሳይ ቆየውና ሚሴጅ ውስጥ ስገባ...
ባሌ ፓንት ውስጥ ኮንዶም አገኘሁ
มุมมอง 215หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 3 የጨነቀኝን ነገር ላዋይሽ ለጥፊልኝ ባለቤቴ እንደኔ አይነት ታማኝ የለም ይለኛል። ስራው የውጭ ድርጅት ነው ውጭም አገር ውስጥም ተንቀሳቅሶ ይሰራል እና በቅርቡ ካለንበት ራቅ ያለ ከተማ ለስብሰባ ሄዶ ሁለት ቀን አድሮ መጣና አሁንም ወደ ሌላ ከተማ ስለምሄድ ልብሴን እጠቢልኝ ብሎኝ ፓንት ውስጥ ያልተፈታ ኮንዶም አግንቼ ያለሁበት ቦታ ዞረብኝ...
የስምንት አመት ትዳሬ ዛሬ ፈረሰ
มุมมอง 650หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 1 ዛሬ የ8 አመት ትዳሬ በመለያየት ተዘጋ ለስምንት አመት እራሴን አልነበርኩም ከመጀመሪያውም እግዚአብሔር ያልከበረበት ትዳር ነበር ከስምንት አመት በፌት ሳረግዝ አላስወጣም እግዚአብሔን አላሳዝንም ብዬ እርግዝናዬን ቀጠልኩ እሱ እንዳስወጣ ቢጨቀጭቀኝም እኔ አልፈለኩም የመጣውን እጋፈጣለው ብዬ በሀሳቤ ጸናው እሱም ጥሎኝ ex ጋር ሄደ እኔም እርግዝናዬም ገፋ 8 ወር ሊሆነኝ ሲል ትቶኝ ከሄደ ከ 5ወር በሗላ ይቅርታ ጠይቆኝ አብሮኝ መሆን እንደሚፈልግ ነገረኝ እዚህ ጋር ነበር ጥፋቴ ሁሉን ትቼ ለምትመጣዋ ህጻን እሺ ብዬ ያለምንም ቃል ኪዳን ዝም ብለን መኖር ጀመርን ይሄ እግዚአብሔርም አይወደውም ከመጀመሪያውም እኔ እንጂ ...
ሳላገባ 30 ሞላኝ
มุมมอง 7402 หลายเดือนก่อน
ባለታሪክ 4 እነደምን አላችሁ እህቶቸ ?ያው ስሜን ይቆይ ነገር ግን ስራየ መምህርነት ነው ::በትምህርቱ ዘርፍ የተዋጣልኝ ነኝ ብየ አስባለሁ ለዚህም እግዚአብሄርን ሁሌም አመሰግነዋለሁ፡፡ ሁለተኛ ዲግሪየን የተማርኩት ውጭ ነው ከዚያ ተመልሸ ትዳር እነደምይዝ በጣም እረግጠኛ ነበርኩ ነገር ግን አብሮኝ ከነበረው ሰው ጋር ተለያየሁ የተለያየሁበት ነገር መግለፅ አስፈላጊ አይደልም ግን በጣም ተጎድቸ ነበር እሱም አለፈ፡፡ ያው ተስፋ አልቆረጥኩም በተደጋጋሚ ሞከርኩ ግን በቃ ከምነግራችሁ በላይ እየተጎዳሁ ነው ችግሬን ምን እንደሆነ አላውቅም ግን በቃ ከሚታሰበው በላይ እራሴን ዝቅ አድርጌ ለአብሮነቴ ሀላፊነትን ወስጀ አንድ ሕይዎቴ ጉዞ...
ላይፍ ሳላይ ማግባቴ ቆጨኝ
มุมมอง 4302 หลายเดือนก่อน
ላይፍ ሳላይ ማግባቴ ቆጨኝ
ከባሌ ጋር መተኛት አስጠላኝ
มุมมอง 2.9K2 หลายเดือนก่อน
ከባሌ ጋር መተኛት አስጠላኝ
በ 20 ዓመት የሚበልጠኝን ፈረንጅ አገባሁ
มุมมอง 1.8K2 หลายเดือนก่อน
በ 20 ዓመት የሚበልጠኝን ፈረንጅ አገባሁ
ባሌን እናቱ ቀማችኝ
มุมมอง 4K2 หลายเดือนก่อน
ባሌን እናቱ ቀማችኝ
ጓደኛዬ በባሏ አሰደበችኝ
มุมมอง 10K2 หลายเดือนก่อน
ጓደኛዬ በባሏ አሰደበችኝ
ከባሌ ጋር አልጋ ለየን
มุมมอง 2K2 หลายเดือนก่อน
ከባሌ ጋር አልጋ ለየን
የባሌ ስልክ ላይ አፀያፊ ቪዲዮ አየው
มุมมอง 1.8K2 หลายเดือนก่อน
የባሌ ስልክ ላይ አፀያፊ ቪዲዮ አየው
ባሌ በአጋዤ ይማረካል
มุมมอง 1.4K2 หลายเดือนก่อน
ባሌ በአጋዤ ይማረካል
የባሌ ውሽማ አረገዘች
มุมมอง 6552 หลายเดือนก่อน
የባሌ ውሽማ አረገዘች
ባሌ ብር አምጪ እያለ ይመታኛል
มุมมอง 2072 หลายเดือนก่อน
ባሌ ብር አምጪ እያለ ይመታኛል
የባሌ ቦርሳ ውስጥ ኮንዶም አየሁ
มุมมอง 2K2 หลายเดือนก่อน
የባሌ ቦርሳ ውስጥ ኮንዶም አየሁ
ሚስቴን ሽሽት ልሰደድ ነው
มุมมอง 872 หลายเดือนก่อน
ሚስቴን ሽሽት ልሰደድ ነው
ድንግልናዬን መውሰድ አቃተው
มุมมอง 37K2 หลายเดือนก่อน
ድንግልናዬን መውሰድ አቃተው

ความคิดเห็น

  • @MerkebSisay
    @MerkebSisay 4 วันที่ผ่านมา

    ያንችባልስችግርየለውምእኔጔደኛአለችኝስስትአመታችንነውአሁንተራራቅንበዚህየተነሳየወሲብሱስአለብኝተሰቃየውሹክበይኝእስኪባጭሩ

  • @የማርያም2121
    @የማርያም2121 8 วันที่ผ่านมา

    የግድ.ደም. ካልፈሰሰ. ድንግል. አይደለሽም. ማለት. አይደለም. የሁሉም. አንድ አይደለም

  • @sahleAgzew
    @sahleAgzew 26 วันที่ผ่านมา

    hi

  • @awashtsebe1924
    @awashtsebe1924 หลายเดือนก่อน

    ሰላምና ጤና የምገኙት ሕመሙን ላንደና ለመጨረሻ ግዜ ጨከን ብለሽ ብልቱን ብልትሽ ዉስጥ ገፋ አረጎ እንዲያስገባ አርግዉ እንዲረግም ንገርዉ ከዝያ በኋላ ድንግናሽን መውሰድ ከቻሌ ቀጥላችሁ ከ72ሰዓት በኋላ ተገናኙ ያኔ ኖርማል ሕዎታችሁ ይቀጥላል ካልሆነ ግን ሕክምና ማዕከል ሔዳችሁ ከማክሩ።

  • @محبوبانس
    @محبوبانس หลายเดือนก่อน

    እኔእዳያምሺአርጌልዉሠዲልሺ😂

    • @AbiAdne
      @AbiAdne 20 วันที่ผ่านมา

      በጣም ደክሞዋል ማለት ነው

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbiAdneምኑ 😂

  • @SalaSaya-c1k
    @SalaSaya-c1k หลายเดือนก่อน

    ሀይይይ❤❤❤😊

  • @SalaSaya-c1k
    @SalaSaya-c1k หลายเดือนก่อน

    ሀይይይ❤❤❤😊

  • @SalaSaya-c1k
    @SalaSaya-c1k หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ማንን ልቢዳ ልበጥስለት

  • @Firdosoo-ex5ce
    @Firdosoo-ex5ce หลายเดือนก่อน

    😮😮😮🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @MaryanHassan-h9g
    @MaryanHassan-h9g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤በጣዐዝናሌዉለ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w หลายเดือนก่อน

    እሤቶችኮ እረክሠዋል ሣይጋቡ በፊት ምንአባታቸዉ ያጋድማቸዋል😡እና የሤትክብሯ ምለይ ነዉ ,,,,ሥት ጭዋና ሥርሀትያላቸዉ እሴቷች ባሉበት....ባለየወችደሞ ያሠድባሉ😏

  • @FitsumArya
    @FitsumArya หลายเดือนก่อน

    የ2ኛ ባለታሪክዋን እህት ስልክ አስቀምጭልኝ 1ኛ አስወልዶ ቢተዋትም የልጁን ቀለብ የመቁረጥ ግዴታ በህግ አለበት 2፡ኛ ልጁ አባትዋን የማግኘት መብት አላት ስለዚህ የካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ መምጣት ከቻለች ማለትም አዲስ አበባ ነዋሪ ከሆነች ማለት ነው ኢንስፔክተር ፍፁም አርአያ ነኝ

  • @qaderudatamo
    @qaderudatamo หลายเดือนก่อน

    UUUUU

  • @ДмитрийКлимов-ь5б
    @ДмитрийКлимов-ь5б 2 หลายเดือนก่อน

    Это что за язык и алфавит такой? Первый раз вижу.

    • @YeHiwotGetsoch
      @YeHiwotGetsoch 2 หลายเดือนก่อน

      It's Amharic. One of Ethiopian Language.