Eva food
Eva food
  • 53
  • 72 658

วีดีโอ

ለልጆች ስጋ እንዴት ሰርተን እንመግባቸው / ከ 8ወር ጀምሮ / how to cook beef for babies
มุมมอง 2022 หลายเดือนก่อน
ለልጆች ስጋ እንዴት ሰርተን እንመግባቸው / ከ 8ወር ጀምሮ / how to cook beef for babies @DrFasilPediatrician @ebstvWorldwide @lelije
ቶፉ እንዴት ይሰራል? ከ8ወር ጀምሮ ያሉ ልጆች መመገብ ይችላሉ / How to Make Tofu / from 8 month old Babies
มุมมอง 1703 หลายเดือนก่อน
ቶፉ እንዴት ይሰራል? ከ8ወር ጀምሮ ያሉ ልጆች መመገብ ይችላሉ / How to Make Tofu / from 8 month old Babies @ethiobabyfood3664 @lelije @DrFasilPediatrician
ቀን 7 የ ልጆች ቁርስ ምሳ እራት ከ 8 ወር- 5 አመት / Breakfast, Lunch, Dinner For Babies
มุมมอง 4203 หลายเดือนก่อน
ቀን 7 የ ልጆች ቁርስ ምሳ እራት ከ 8 ወር- 5 አመት / Breakfast, Lunch, Dinner For Babies @DrFasilPediatrician @ethiobabyfood3664 @ebstvWorldwide
ከ 1 አመት እና ከዛ በላ ላሉ ህፃናት ሩዝ ካሮት እና ዶሮ / Chicken Rice for Babies and Toddlers
มุมมอง 2524 หลายเดือนก่อน
ከ 1 አመት እና ከዛ በላ ላሉ ህፃናት ሩዝ ካሮት እና ዶሮ / Chicken Rice for Babies and Toddlers @DrFasilPediatrician @lelije @ethiobabyfood3664
ቀን 6 የልጆች ቁርስ፣ ምሳ እና እራት / Day 6 Babies food Breakfast, Lunch and Dinner
มุมมอง 5664 หลายเดือนก่อน
ቀን 6 የልጆች ቁርስ፣ ምሳ እና እራት / Day 6 Babies food Breakfast, Lunch and Dinner @ethiobabyfood3664 @lelije @DrFasilPediatrician
5ኛ ቀን ቁርስ ምሳ እራት ለልጆች / ከ 6 ወር-3 አመት / breakfast ,lunch ,dinner to children
มุมมอง 5014 หลายเดือนก่อน
5ኛ ቀን ቁርስ ምሳ እራት ለልጆች / ከ 6 ወር-3 አመት / breakfast ,lunch ,dinner to children
ቀን 4 የልጆች ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ከ 8 ወር- 5 አመት / breakfast, lunch, dinner
มุมมอง 1.1K4 หลายเดือนก่อน
ቀን 4 የልጆች ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ከ 8 ወር- 5 አመት / breakfast, lunch, dinner
ከ 6 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ፈጣን ቁርስ ቡላ / Breakfast for children from 6 months bula
มุมมอง 3314 หลายเดือนก่อน
ከ 6 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ፈጣን ቁርስ ቡላ / Breakfast for children from 6 months bula
ከ 9 ወር-5 አመት ላሉ ህፃናት እና ታዳጊዎች ክብደት ለ መጨመር የሚረዱ መክሰሶች/ baby weight gaining snack
มุมมอง 1.3K4 หลายเดือนก่อน
ከ 9 ወር-5 አመት ላሉ ህፃናት እና ታዳጊዎች ክብደት ለ መጨመር የሚረዱ መክሰሶች/ baby weight gaining snack
የልጆች ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት ከ6 ወር-3 አመት lunch, dinner, breakfast
มุมมอง 2.1K4 หลายเดือนก่อน
የልጆች ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት ከ6 ወር-3 አመት lunch, dinner, breakfast
ልጄ ምግብ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ ? / Loss of appetite cause & solution
มุมมอง 4325 หลายเดือนก่อน
ልጄ ምግብ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ ? / Loss of appetite cause & solution
3ፈጣነን እና ጤናማ ምግቦች ከ8 ወር -12 ወር ላሉ ህፃናት, / healthy food 8-12 month baby
มุมมอง 3.9K5 หลายเดือนก่อน
3ፈጣነን እና ጤናማ ምግቦች ከ8 ወር -12 ወር ላሉ ህፃናት, / healthy food 8-12 month baby
ልጄ የእንቁላል አለርጂ ነው / What to do children with allergies
มุมมอง 985 หลายเดือนก่อน
ልጄ የእንቁላል አለርጂ ነው / What to do children with allergies
ልጆቻችን የማይወዷቸውን ምግቦች እንዴት ወደውት እንመግባቸው bula with yogurt
มุมมอง 1185 หลายเดือนก่อน
ልጆቻችን የማይወዷቸውን ምግቦች እንዴት ወደውት እንመግባቸው bula with yogurt
እርጎ ለልጆች ከስንት ወር ጀምሮ እና እንዴትስ እንመግባቸው? Yogurt with banana for babies
มุมมอง 9805 หลายเดือนก่อน
እርጎ ለልጆች ከስንት ወር ጀምሮ እና እንዴትስ እንመግባቸው? Yogurt with banana for babies
እንቁላል አልበላም ላሉ ልጆች ቆንጆ መላ 4 አይነት የእንቁላል አሰራር 1-5 አመት ላሉ ልጆች / 4 types of egg making for 1-5 years
มุมมอง 2445 หลายเดือนก่อน
እንቁላል አልበላም ላሉ ልጆች ቆንጆ መላ 4 አይነት የእንቁላል አሰራር 1-5 አመት ላሉ ልጆች / 4 types of egg making for 1-5 years
ቺክን ራፕ chicken wrap in amharic
มุมมอง 625 หลายเดือนก่อน
ቺክን ራፕ chicken wrap in amharic
ለህፃናት እና ለታዳጊዎች አእምሮ እድገት 7አስፈላጊ ምግቦች / important foods for children’s brain development .
มุมมอง 1.1K6 หลายเดือนก่อน
ለህፃናት እና ለታዳጊዎች አእምሮ እድገት 7አስፈላጊ ምግቦች / important foods for children’s brain development .
ቆንጆ በርገር አሰራር በቤታችን / homemade burger, simple and easy
มุมมอง 386 หลายเดือนก่อน
ቆንጆ በርገር አሰራር በቤታችን / homemade burger, simple and easy
ወሳኝ ለ ህፃናት የአእመሮ እድገት የሚጠቅም ምግብ ከ11 ወር በላይ / important for the mental development of children
มุมมอง 2616 หลายเดือนก่อน
ወሳኝ ለ ህፃናት የአእመሮ እድገት የሚጠቅም ምግብ ከ11 ወር በላይ / important for the mental development of children
የዶሮ አሩስቶ አሰራር / how to make roasted chicken
มุมมอง 1306 หลายเดือนก่อน
የዶሮ አሩስቶ አሰራር / how to make roasted chicken
FOLDED ፒዛ እንዴት እንሰራለን? በ አማርኛ / how to make folded pizza in Amharic full video
มุมมอง 1686 หลายเดือนก่อน
FOLDED ፒዛ እንዴት እንሰራለን? በ አማርኛ / how to make folded pizza in Amharic full video
ቁርስ ምሳ እራት 7 ወር-5 አመት / breakfast, lunch, dinner from 7 month -5years old babies
มุมมอง 1.6K6 หลายเดือนก่อน
ቁርስ ምሳ እራት 7 ወር-5 አመት / breakfast, lunch, dinner from 7 month -5years old babies
የ ብሮኮሊ ፒዛ አሰራር / broccoli pizza at home
มุมมอง 506 หลายเดือนก่อน
የ ብሮኮሊ ፒዛ አሰራር / broccoli pizza at home
ቆንጆ ጥብስ አሰራር / how to cook best beef tibs
มุมมอง 1.8K6 หลายเดือนก่อน
ቆንጆ ጥብስ አሰራር / how to cook best beef tibs
ለስለስ ያለ ጥብስ አሰራር / how to cook beef /tibs
มุมมอง 1856 หลายเดือนก่อน
ለስለስ ያለ ጥብስ አሰራር / how to cook beef /tibs
ቀላል የኩኪስ አሰራር / how to make Christmas cookies
มุมมอง 577 หลายเดือนก่อน
ቀላል የኩኪስ አሰራር / how to make Christmas cookies
ኢንጆሪ ለ ህፃናት ከ ስንት ወር ጀምሮ መመገብ አለብን?/ እንዴት እንመግባቸው / how to feed strawberries for baby’s
มุมมอง 8047 หลายเดือนก่อน
ኢንጆሪ ለ ህፃናት ከ ስንት ወር ጀምሮ መመገብ አለብን?/ እንዴት እንመግባቸው / how to feed strawberries for baby’s
ያለ ቂቤ የአጃ ጨጨብሳ ኣሰራር / የማያወፍር / gluten free breakfast recipes /cechebsa without butter
มุมมอง 1337 หลายเดือนก่อน
ያለ ቂቤ የአጃ ጨጨብሳ ኣሰራር / የማያወፍር / gluten free breakfast recipes /cechebsa without butter

ความคิดเห็น

  • @milumelaher2390
    @milumelaher2390 หลายเดือนก่อน

    ኤሄተ በናትሽ በውስጥ ጸሓፍለኝ

    • @Evafood
      @Evafood 28 วันที่ผ่านมา

      teegrameshin asekemchilegn

  • @user-fc5zr2pd9o
    @user-fc5zr2pd9o หลายเดือนก่อน

    Umrii meeqarraa eegaleee hanga meeqaatti?

    • @Evafood
      @Evafood 28 วันที่ผ่านมา

      የመጀመሪው ከ6 ወር ጀምሮ ሁለተኛው ከ 8-12 ወር ከዛም በላይ ላሉ ይሆናል ሶስተኛው ከ6 ወር ጀምሮ 8ወር እስኪሆናቸው ቴምሩን 2 ወይም 3 ፍሬ ማድረግ

  • @Tigist-ds6xu
    @Tigist-ds6xu หลายเดือนก่อน

    goob

  • @mahletdejen2631
    @mahletdejen2631 หลายเดือนก่อน

    Egziyabher ybarksh!!!❤

  • @tedytoke
    @tedytoke 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ እናመሰግናለን በርቻልን

  • @user-DFET
    @user-DFET 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ማሚ ቆንጆ ስራ ነው ያቀረብሽልን

  • @user-rw4ig8cd7c
    @user-rw4ig8cd7c 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁኝ❤❤❤

  • @user-vw6xj9lh9l
    @user-vw6xj9lh9l 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጨንቆኝ ነበር ተባረኪ

    • @Evafood
      @Evafood 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ማሚዬ ቶፎ አሰራሩን አስቀምጬልሻለው

  • @user-vw6xj9lh9l
    @user-vw6xj9lh9l 3 หลายเดือนก่อน

    ቶፉ ምንድን ብታሳይኝ

    • @Evafood
      @Evafood 3 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/sfDQaGhzXh8/w-d-xo.html

  • @tedytoke
    @tedytoke 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን በጣም እናመሰግናለን በርቺልን

  • @user-rw4ig8cd7c
    @user-rw4ig8cd7c 3 หลายเดือนก่อน

    ቦፉ ምንድን ነው?

    • @user-rw4ig8cd7c
      @user-rw4ig8cd7c 3 หลายเดือนก่อน

      በዛው ደግሞ አሰራሩን እባክሽ

    • @Evafood
      @Evafood 3 หลายเดือนก่อน

      Eshi mamiye

  • @MihretDesta-yj2mp
    @MihretDesta-yj2mp 3 หลายเดือนก่อน

    Befrno duket ychalal,

    • @Evafood
      @Evafood 3 หลายเดือนก่อน

      techyalesh mamiye

    • @lidiasisay3742
      @lidiasisay3742 2 หลายเดือนก่อน

      Bafrnoquqet kametderge yasinde duqet azagajenna aderge enne endasu nawe madargawe yasinde duqet qexa gagara adalye adergwalwe yiwadwal lijj

  • @tedytoke
    @tedytoke 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም ጠቃሚ ቪድዮ እየሰራሽልን ነው በርቺልን

  • @tedytoke
    @tedytoke 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺልን እናመሰግናለን

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 4 หลายเดือนก่อน

    ማሚ እናመሰግናለን ለ8 ወር ልጅ የቁርሱን በምን አይነት መልክ ነው የሚቀርብለት ሌላው ማሚ እርጎ ማንኛውም ይሆናል የቱ ቢሆን ይመረጣል

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለው ማሚዬ 8ወር ለሆነው ልጅ ወይም ማላመጥ ላልጀመረ ልጅ ትንሽ ወተት ጨምረሽ የተጠበሰውን ዳቦ አርሺው ከዛ መመገብ እርጎ 1አመት እስኪሞላቸው ቅባቱ የወጣለት ብንጠቀም የተሻለ ነዉ ሱፐር ማርኬት ወይም ሱቅ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ታዲያ ስትገዢ እርጎ የሚያበቃበትን ቀን ማየት እንዳትረሺ የኔ ታታሪ እናት❤

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሚ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢልን እና የምትጠቀሚያቸውን ግብአቶች በጽሑፍ ብታስቀምጭልን

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      እሺ ማሚዬ

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሚ ከስንት ወር ጀምሮ ነው ይህን ምግብ መመገብ የሚችሉት

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      ከ 9 ወር _3 አመት

  • @redeitgedellw9009
    @redeitgedellw9009 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @tedytoke
    @tedytoke 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቺልን እናመሰግናለን

  • @MeseretNegash-lh5yl
    @MeseretNegash-lh5yl 4 หลายเดือนก่อน

    Tebrki yena konjo sega (mit) asrer asyen seti le9 wer lej

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      eshi mamiye tru sega lemagnet tom yeftana esralew gin kezi befit yesrahut ale

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 4 หลายเดือนก่อน

    gobez des ylalu mgbochshi berchi

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      Thankyou somuch

  • @keneantadele9803
    @keneantadele9803 4 หลายเดือนก่อน

    የገበታ ቅቤ ብንጠቀምስ

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል ግን የበለጠ ስብ ስለሚኖረው ኦሊቭ ኦይል የተሻለ ነው

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሚ መፍጫ ከሌለን በምን ልንፈጨው እንችላለን

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      በ ውሀ መጠጫ ብርጭቆ መጠቀም ትችያለሽ ማሚዬ እራት የሰራሁትን ምግብ እንዳደረኩት

  • @tedytoke
    @tedytoke 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ምርጥ የሚባል ቆይታ ነበረኝ በርቺልን እናመሰግናለን

  • @user-DFET
    @user-DFET 4 หลายเดือนก่อน

    Yan wede andega nesh guwadegaye mamay tadelaleche

  • @natirahel8917
    @natirahel8917 4 หลายเดือนก่อน

    እንመግናለን

  • @lililila7811
    @lililila7811 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @user-wv9yw2qo1q
    @user-wv9yw2qo1q 4 หลายเดือนก่อน

    Betam wedjewalgu lelje mokrelt betam newu yewededwu berch

    • @Evafood
      @Evafood 4 หลายเดือนก่อน

      Betam amesginalew mamiye

  • @tedytoke
    @tedytoke 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ በርቺልን እናመሰግናለን

  • @tedytoke
    @tedytoke 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ በርቺልን በጣም ጠቃሚ ቪድዮ እየሰራሽልን ነው

  • @Hayat-oq5xv
    @Hayat-oq5xv 5 หลายเดือนก่อน

    ልጆች በስንት ወራቸዉ ነዉ እንቁላል ሚጀምሩት

    • @Evafood
      @Evafood 5 หลายเดือนก่อน

      ከ 6 ወር ጀምሮ ቢጫውን ክፍል ብቻ

  • @tedytoke
    @tedytoke 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ በርቺልን እናመሰግናለን

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ማማየ

  • @tedytoke
    @tedytoke 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደና መጣሽ ልጆች ጠቃሚ ቪድዮችን እየሰራሽ ነው በርቺልን

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሚ ከ6 ወር ላሉ ህፃናት የምግብ ዝርዝር ብታሳይን አመሰግናለው

    • @semiramohammed2564
      @semiramohammed2564 5 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ማሚ ምጥን ስንት ዓይነት ቢቀላቀል ጥሩ ነው ምንና ምን ብዙ ዓይነት ስለተከለከለ አመሰግናለው ማሚ

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሚ በዛውም የህፃናት ሲሪያል በቤት ውስጥ የሚሰራውን ብትሰሪልን አመሰግናለው፡

  • @tedytoke
    @tedytoke 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺልን እናመሰግናለን

  • @user-kd8xh2mq5p
    @user-kd8xh2mq5p 5 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @bettymengistu2141
    @bettymengistu2141 5 หลายเดือนก่อน

    Pausturized ergo new menetekemew?

    • @Evafood
      @Evafood 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ

    • @tigistfekadu4020
      @tigistfekadu4020 5 หลายเดือนก่อน

      Thank you sis ...

    • @Evafood
      @Evafood 5 หลายเดือนก่อน

      you welcome❤ @@tigistfekadu4020

  • @hawazeynu6498
    @hawazeynu6498 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን 😘

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሚ ልጄ 7 ወሩ ሲሆን አቮካዶና እንቁላል ሲበላ ሰውነቱ ላይ ሽፍ ይልበታል እናም ግዴታ ሁለቱንም ምግቦች ማቆም አለብኝ ማለት ነው እነሱንስ የሚተካ ምን አለ

    • @Evafood
      @Evafood 5 หลายเดือนก่อน

      eshi mamiye seraleshalw bekirbu

  • @user-lv5gz4go4j
    @user-lv5gz4go4j 5 หลายเดือนก่อน

    Waw New

  • @user-vf6gm8rv9l
    @user-vf6gm8rv9l 5 หลายเดือนก่อน

    Ye 5 werii chigirii alu

    • @Evafood
      @Evafood 5 หลายเดือนก่อน

      ke4 -6 wer lalu lijoch masejemriya migebochin nw minimegebew mami

  • @fifiteshome5387
    @fifiteshome5387 5 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ግን አሳው over cooked አይሆንም ? ጥቅሙን አያጣም ? Coz ካሮት ቶሎ አይበስልም አይበስልም

  • @user-kd4dt7oh7u
    @user-kd4dt7oh7u 5 หลายเดือนก่อน

    oh --------- i like 💖💖👌-------

  • @tedytoke
    @tedytoke 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኽታችን እንኳን ደኽና መጣሽ በርቺልን እናመሰግናለን

  • @helinakirub4338
    @helinakirub4338 6 หลายเดือนก่อน

    እን የ9ወር ልጅአለችኝ ግን ምን አይነት አሳ መስጠት እንዳለብኝ ስለማላውቅ ሰጥቻን አላቅም እስኪ ንገሪኝ እባክሽ

    • @Evafood
      @Evafood 6 หลายเดือนก่อน

      ሳልመን፣ ፐርች፣ ሰርዲን እነዚን መስጠት ትችያለሽ ማሚዬ

  • @tedytoke
    @tedytoke 6 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ በተለየ እና ጠቃሚ በሆነ ቪድዮ ነው የመጣሽ እናመሰግናለን በርቺ

  • @LovelyOmbreSky-mb3tn
    @LovelyOmbreSky-mb3tn 6 หลายเดือนก่อน

    የቅመሙ ስም?

    • @Evafood
      @Evafood 6 หลายเดือนก่อน

      የተጠቀምኩት 7አይነት በላይ ቅመም ተቀላቅሎ ነው ከተገኘ ኮረሪማ፣ድንብላል፣ገውዝ፣ከሙን፣በሶቢላ፣ሮዝመሪ፣ጦስኝ፣ነጭ አዝሙድ፣ ቁንዶ በርበሬ ታምሶ የተፈጨ ነው ካልሆነ ግን ሮዝመሪ እና ኮረሪማ መጠቀም ይቻላል