- 165
- 108 026
Henon Best
เข้าร่วมเมื่อ 25 ม.ค. 2021
Henon TH-cam is one of the channel at which issue relate to life style such as how to take care of babies ,cooking food , clean house ,grooming self and etc will be addressed .It also include motivational speech that will help my channel families to challenge their challenges to pave a way to successful life .
วีดีโอ
ጉልበት ጊዜ ገንዘብ ቆጣቢ የሽሮ አዘገጃጀት 15ደቂቃ ብቻ Ethiopian Food how to repairs best Ethiopian shero
มุมมอง 159หลายเดือนก่อน
ጉልበት ጊዜ ገንዘብ ቆጣቢ የሽሮ አዘገጃጀት 15ደቂቃ ብቻ Ethiopian Food how to repairs best Ethiopian shero
November 24, 2024
มุมมอง 57หลายเดือนก่อน
ለጸጉር እና ለፊት እንክብካቤ የሚሆን ቅቤ አሰራር how to make butter for hair and skin @henonbest8118
በግ ሳንገዛ በጣም ለየት ያለ ተበልቶ የማይጠገብ የዱለት አሰራር
มุมมอง 584 หลายเดือนก่อน
በግ ሳንገዛ በጣም ለየት ያለ ተበልቶ የማይጠገብ የዱለት አሰራር
የመጥበሻ #ምስር ወጥ ችክን ያለች 🎈የአቡካዶና #እንቁላል ሳንዱች #ይለያል ይሞክሩ Ethiopian Food Henon best8118 meser wet aserare
มุมมอง 1039 หลายเดือนก่อน
የመጥበሻ #ምስር ወጥ ችክን ያለች 🎈የአቡካዶና #እንቁላል ሳንዱች #ይለያል ይሞክሩ Ethiopian Food Henon best8118 meser wet aserare
How to make #GenfoFebruaryበጣም ይለያል ይህን ገንፎ ይሞክሩት🎈👌😋 23, 2024
มุมมอง 1.6K10 หลายเดือนก่อน
How to make #GenfoFebruaryበጣም ይለያል ይህን ገንፎ ይሞክሩት🎈👌😋 23, 2024
How to make metemita recipe Ethiopian Food @henonbest8118 ተበልቶ የማይጠገብ ሚጥሚጣ አሁኑኑ ይሞክሩ
มุมมอง 9K10 หลายเดือนก่อน
How to make metemita recipe Ethiopian Food @henonbest8118 ተበልቶ የማይጠገብ ሚጥሚጣ አሁኑኑ ይሞክሩ
የቅቤ አነጣጠር #ዉጭ ሀገር ላላችሁ አብሶ #ለወጥ የሚሆን ቅቤ እንዴት እንደሚዘጋጅ እዩ #Ethiopian food Henon best
มุมมอง 7K10 หลายเดือนก่อน
የቅቤ አነጣጠር #ዉጭ ሀገር ላላችሁ አብሶ #ለወጥ የሚሆን ቅቤ እንዴት እንደሚዘጋጅ እዩ #Ethiopian food Henon best
ተበልቶ ማይጠገብ# የጾም ቋንጣ ፍርፍር# ለመርሳት ችግር መድሀኒት# Henon best Ethiopian Food
มุมมอง 48811 หลายเดือนก่อน
ተበልቶ ማይጠገብ# የጾም ቋንጣ ፍርፍር# ለመርሳት ችግር መድሀኒት# Henon best Ethiopian Food
ለተለያዩ ኘሮግራሞች ለልደት፡ለሠርግ ለቁርስ ለምሳ ተበልቶ የሚደገም#ethiopian #food
มุมมอง 932 ปีที่แล้ว
ለተለያዩ ኘሮግራሞች ለልደት፡ለሠርግ ለቁርስ ለምሳ ተበልቶ የሚደገም#ethiopian #food
ደስታን ሰጪ በቀላል ዋጋ ሁላችንም ቤት የሚገኝ የገብስ ዳቦ ያለ እርሾ#ethiopian#food #henon #best
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ደስታን ሰጪ በቀላል ዋጋ ሁላችንም ቤት የሚገኝ የገብስ ዳቦ ያለ እርሾ#ethiopian#food #henon #best
የቂጣ በርገር በአሳ ና በአትክልት በጣም ጣፋጭ#ethiopian #food
มุมมอง 992 ปีที่แล้ว
የቂጣ በርገር በአሳ ና በአትክልት በጣም ጣፋጭ#ethiopian #food
የጥብስ ቅቅል በደቂቃዎች የሚደርስ በካሮትና በዝንጅብል😲በልዩ ጣዕም #ethiopian #food
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
የጥብስ ቅቅል በደቂቃዎች የሚደርስ በካሮትና በዝንጅብል😲በልዩ ጣዕም #ethiopian #food
ለመጀመሪያ ጊዜ የለዉዝ ንፍሮ ሰርቼ በጣም የወደድነው፡ፈጣን ምሳና እራት#ethiopian#food #henon best
มุมมอง 3512 ปีที่แล้ว
ለመጀመሪያ ጊዜ የለዉዝ ንፍሮ ሰርቼ በጣም የወደድነው፡ፈጣን ምሳና እራት#ethiopian#food #henon best
ባሎች በጣም የሚወዱት ❤😘ምግብ ወይ ወንዶች ሆዳቸውን እኮ ሲወዱ#henon #best #ethiopian
มุมมอง 1342 ปีที่แล้ว
ባሎች በጣም የሚወዱት ❤😘ምግብ ወይ ወንዶች ሆዳቸውን እኮ ሲወዱ#henon #best #ethiopian
አሜሪካ መጥቼ ስንት ነገር አየሁ 😆በጣም የሚያቃጥሉ የቃሪያ ዝርያዎችን ዳጣ ሰራሁበት
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
አሜሪካ መጥቼ ስንት ነገር አየሁ 😆በጣም የሚያቃጥሉ የቃሪያ ዝርያዎችን ዳጣ ሰራሁበት
በጣም ጎበዝ አገላለፅሽ በጣም አሪፍ አድርገሽ ሰዉ በሚረዳ መልኩ ነው የገለፅሺዉ። ቆንጆ ነው
ክክክ ደግሞ ቂቤ መኮምጠጥ ጀመረ ማለት ነው????
ደስ የሚልነው የሰራሽው ካንቼ የተማርኩት አለ ጎበዝ በርቼ የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክም እንዳረሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Woooooow❤❤❤❤
It looks good terefye!! We will try it😊
Good job sister ❤
ዱቄቱ የኬኩ ነው ወይስ ኖርማሉ ዱቄት ነው ውዴ❤ምን ምንድነው ያረግሽው ስታቦኪ
❤❤❤
حبيبي يا قنوع ❤
መናፈት አለበት ያለበለዛ ቀጭቀጭ ይላል ያስጠላል
Wow it is so Yammy. I am proud of you. So tasty please more vides we need to watch. ❤❤❤
አጥንት የሆነ ቅቤ ...
የድልህ ቤርቤረ ዳጣ አሰራር
እህታችን እናመሰግናአለን ፡፡ስለ ዕንቁላሉ ምንም እኮ ምንም አላልሺም ! ተረስቶ ነዉ ፡፡ ከቀረፅሽ በሁዋላ እራስሽ አይተሸ ብታረጋግጪዉ ጥሩ ነበር ፡፡ አይደል ?
በጣም ያምራል!
ደስ የሚል አሰራር ነው❤ በርቺ እህቴ እንተጋገዝ
👍👌🎁
Yene jgna tenelisalech
Wowww yami yami 🎉🎉
🙏😍
Anbesit
:) Hey Terefeye altechaleshm eko Yene balemoya. 😋😋😋
ሰላም ሄንንዬ በጣም የሚያሰጎመጅ ለየት ያለ የኦቾሎኒ ንፍሮ እና ቀይ ሰር በድንች ነው የሰራሸው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
ውንዶች ሆዳቸውን ሲወዱ ነው ያላችሁት። ሴቶች አቤት ኪሳችንን ሲወዱ
የመቼ ነው ልምጣ እንደ?
Migerb naw
ድምፅሽ ይስተካከል፣ አይሰማም፡፡
ድምጽሽ አይሰማም
Betam konjo
ሰላም ሄኖንዬ ቀጣም ቆንጆ እና ቀላል የኪነቶ አሰራር ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🌷🙏
ሰላም ሀኖንዬ እንኳን ደሰ ያለሸ ደሰ ይላል ተመሰገን ነው ደሰ ብሎኛል ቤተሰብን የሚያክል ክብር የለም ዋውው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ
It's a great recipe. The ingredients are fresh. I'll cook with your recipe at home later!! I'll come back later to see the recipe
Betam konjo
እህቴ በርቺ ደስ እያለኝ ወደ ቻናልሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ መጥቻለሁ በርቺ
ሰላም ላንች ይሁን 🙏🙏 በጣም ጎበዝ ነሽ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤናችን ተስማማሚ እና ጠቀሜታ ያላቸው የምግብ አይነቶች ናቸው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ👍👌🙏👌
እህቴ በርቺ አንባሻ በጣም ነዉ የምወደዉ እጅሽ ይባረክ ደስ እያለኝ ወደ ቻናልሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ በርቺ።
Tafache yemeslale
Beketaye demo ye cake aserar
Betam arife
ዋውውውውው ተባረኪልኝ
ምርጥ ምግብ
ሰላም ሄኖንዬ እጃችንን የምንከባከብበት በቀላሉ ቤት ውሰጥ በሚገኙ ግብአቶች ነው ሸርተሸ ያሳየሸን ሼር ሰላደረግቀን አመሰግናለሁ 👌👏🙏
ሰላመሰ ሄኖንዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ቆንጆ ተቆራጭ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ወድጄዋለሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ 👌👏🙏
ሰላም ሄኖኔዬ በጣም ቆንጆ ፈጢራ የሰራሸው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤
Henon, betam konjo aserar new yasayeshen. Tebareki.
waw
Melke setegne muya kegorebete
Leyu new lelam ..tolo tolo
ልዩ እንደሆነ አያጠያይቅም 👏👏👏👏
What is the difference between this and kitfo except adding onion. Food should be enjoyable and tasty not a punishment, this feels like eating fire and don't think will try it..., too much mitmita and karia...