ሀበነዮም ሚዲያ Habeneyom media ®
ሀበነዮም ሚዲያ Habeneyom media ®
  • 39
  • 121 955
ሴቶች ለምን የተሳሳተ ወንድ መርጠው ያገባሉ
ሰዎች ሲጋቡ ለመፋታት አስበው ባይሆንም ነገር ግን በርካታ ትዳሮች መጨረሻቸው በፍቺ ይደመደማል። እናም አውቀውትም ይሁን ባለማወቅ በአብዛሃኛው ለትዳር መፍረስ ትልቁን ድርሻ የሚይዙት ሚስቶች ናቸው። እንዴት ለሚለው ይህ ቪዲዮ መልስ አለው።
#የትዳርሜካኒክ®
ለበለጠ መረጃ በ0905316159 ይደውሉ።
የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
ዩትዩብ
www.youtube.com/@HabeneyomMedia
ቲክቶክ
tiktok.com/@habeneyommedia
ፌስቡክ
yomsisay?mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም
t.me/Habeneyomedia
มุมมอง: 102

วีดีโอ

ጤናማ የሆነ ግንኙነት ምልክቶች #የትዳርሜካኒክ #merriage #relationship
มุมมอง 95019 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#የትዳርሜካኒክ® ለበለጠ መረጃ በ0905316159 ይደውሉ። የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ ዩትዩብ www.youtube.com/@HabeneyomMedia ቲክቶክ tiktok.com/@habeneyommedia ፌስቡክ yomsisay?mibextid=ZbWKwL ቴሌግራም t.me/Habeneyomedia
እራሳቸዉን ያፀደቁ ባሎች | Narcissistic Husbands
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
ናርሲስዝም ከግል ባለፈ የራስ ወዳድነት ውስጥ የሚገኙና ለሌሎች ሰዎች ምንም አይነት የርህራሔ ስሜት በማጣት የሚቸገሩ ሰዎች ሥነ ልቦናዊ ችግር ነው። ናርሲዝም ከ75% በላይ የሚከሰተው በወንዶች ላይ በመሆኑ በትዳር ውስጥ ሚስቶችን ሰለባ የሚያደርግ ትልቅ ችግር ነው። ይህ ቪዲዮ በናርሲዝም ችግር የሚሰቃዩ ባሎች መንስዔ፥ መገለጫ እና መፍትሔዎቹ ላይ የሚያተኩር ቪዲዮ ነው። #የትዳርሜካኒክ® ለበለጠ መረጃ በ0905316159 ይደውሉ። የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ ዩትዩብ www.youtube.com/@HabeneyomMedia ቲክቶክ tiktok.com/@habeneyommedia ፌስቡክ ...
ለትዳርሽ መፍረስ ተጠያቂዋ አንቺ ነሽ | Wives are Responsible for divorce
มุมมอง 2.7K21 วันที่ผ่านมา
ሰዎች ሲጋቡ ለመፋታት አስበው ባይሆንም ነገር ግን በርካታ ትዳሮች መጨረሻቸው በፍቺ ይደመደማል። እናም አውቀውትም ይሁን ባለማወቅ በአብዛሃኛው ለትዳር መፍረስ ትልቁን ድርሻ የሚይዙት ሚስቶች ናቸው። እንዴት ለሚለው ይህ ቪዲዮ መልስ አለው። #የትዳርሜካኒክ® ለበለጠ መረጃ በ0905316159 ይደውሉ። የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ ዩትዩብ www.youtube.com/@HabeneyomMedia ቲክቶክ tiktok.com/@habeneyommedia ፌስቡክ yomsisay?mibextid=ZbWKwL ቴሌግራም t.me/Habeneyomedia
ባለቤቱን በሌሎች ወንዶች ከ200 ጊዜ በላይ ያስደፈረው ባል | The husband who invites men to rape his wife 200 times
มุมมอง 374หลายเดือนก่อน
በፈረንሳይ ሀገር በትዳር አጋሩ ላይ የሚዘገንን ወንጀል ሲፈጽም የቆየው ባል በሕግ ቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ጂዜል ፔሊኮት የተባለችውን ሚስቱን እያደነዘዘ ከ80 በላይ በሚሆኑ ወንዶች ለ10 ዓመታት ያህል አስደፍሯታል። ግለሰቡ ባለቤቱን የደፈረበት እና ያስደፈረበትን በሺዎች የሚቆጠሩ ፎቶዎች በማንሳት እና ቪዲዮዎችን በመቅረጽ አስቀምጧል። ይህ ቪዲዮ የወንጀል አፈጻጸም ሒደቱን እና በፈረንሳይ ሀገር ያስነሳውን ቁጣ በተመለከተ ይገልጻል። In France, the husband who has been committing crimes against his wife has been in custody and brought it to court...
የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች 12 የፍቺ ምክንያቶች | 12 reasons for divorce of Ethiopian Diasporas
มุมมอง 17Kหลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያዊያን ፍቺ ቁጥር ከቀን ወደቀን እየጨመረ የመጣው ሀገር ቤት በምንኖረው ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ሀገራት በስደት በሚኖሩትም ጭምር ነው። ፍቺ በየትኛውም ሀገር ተመሳሳይ ምክንያት ቢኖረውም በተለይ በስደት ሲኖር በርካታ ገፊ የፍቺ ምክንያቶች ይፈጠራሉ። ይህ ቪዲዮ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ ዜጎች የሚገጥሟቸውን 12 የፍቺ ምክንያቶች ይዘረዝርል #የትዳርሜካኒክ® ለበለጠ መረጃ በ0905316159 ይደውሉ። የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ ዩትዩብ www.youtube.com/@HabeneyomMedia ቲክቶክ tiktok.com/@habeneyommedia ፌስቡክ yomsisay?mibextid=Z...
የትዳራችን ስኬት በስሜት ብስለታችን ልክ ይወሰናል | Marriage success is determined by our Emotional Intelligence level
มุมมอง 6752 หลายเดือนก่อน
በርካታ ጥንዶች ትዳር ውስጥ ከገቡ በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወይም ለረዥም ጊዜ ታግሰው ወደፍቺ የሚያመሩት ስለማይዋደዱ ሳይሆን አብሮ የመኖር ጥበቡን ባለማወቃቸው ነው። ለዚህ ደግሞ ሁነኛው መፍትሔ የውድመ ጋብቻ ስልጠና ወስዶ ወደትዳር መግባት ነው። ይህን ችግር በመረዳትም የትዳር ሜካኒክ ሀበነዮም ሲሳይ ገና የፍቅር ሕይወት ላልጀመሩ፥ ወደትዳር ለመግባት በሒደት ላይ ለሚገኙ፥ ለአዲስ ሙሽሮች እና በትዳር ረዥም ዓመት ለቆዩ ባለትዳሮች የሚሆን መሠረታዊ የትዳር ትምህርት ወይም ትዳር 101 ስልጠናን አዘጋጅቶላችኋል። ይህን ስልጠና በመውሰዳችሁ በእርግጠኛነት ወደፊት ትዳር የምትይዙም ሆናችሁ ትዳር ውስጥ ገብታችሁ የምትቸገሩ ሰዎች...
ከሔቨን ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ያላት ሴት እንዳለች ታውቃላችሁ?
มุมมอง 2773 หลายเดือนก่อน
#ፍትሕ ለሔቨን ፍርድ ለወንጀለኞች!!! በግፍ ተደፍራ ከተገደለችው ሔቨን ጋር ተመሳሳይ ታሪክ በ10,954 km ርቀት እና በ30 ዓመት ልዩነት በአሜሪካዋ ኒው ጀርሲ ተፈጽሟል። ሜጋን ካንካ ትባላለች፥ የሰባት ዓመቷ ልጅ ናት። ጄሲ ቲምንዴኳስ የተባለ የ33 ዓመት ወጣት ጎረቤቷ ነው። ሜጋንን አዲሱን ቡችላ ላሳይሽ ብሎ ወደቤት ጠርቶ በማስገባት ነው የደፈራት። ዕለቱ ሐምሌ 22፥ 1986 ዓ.ም.፥ ከሰዓት በኋላ ነበር። ቤት ውስጥ ከገባች በኋላ የልጅ ሰውነቷን ሳይሳሳላት ደፈራት፣ ከዚያም ጭንቅላቷን ከልብስ ቁምሳጥን ጋር አጋጫት፣ አልሞት ስትለው በቀበቶ አንቆ ገደላት። ከዚያም ደሟ ምንጣፉን እንዳያበላሸው በማሰብ ጭንቅላቷን በሁለ...
እኔም ሴት ነኝ | I am too a woman
มุมมอง 2963 หลายเดือนก่อน
#የወንጀለኛ ቤተሰቦች ይቀጡ!! #ፍትሕ ለሔቨን ፍርድ ለወንጀለኞች!!! በአሰቃቂ ሁኔታ በፊንጢጣ እና ማሕጸኗ በኩል ተደፍራ የተገደለችው የ7 ዓመቷ ህፃን ሔቨን አወት ገዳይ ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ የ25 ዓመት ፍርድ ተሰጥቶበት ማረሚያ ቤት ወርዷል። ነገር ግን አሁንም የምንሰማቸው ሌሎች ታሪኮች የበደል ታሪኮች የወንድነት መለኪያ ላይ ጥያቄ እንዳነሳ ያደርገኛል። አምባገነንነት፣ ደፋሪነት፣ ጭቆና የወንድ ልጅ መገለጫ ሆ ከተስማማን እኔ በዚህ ስለማልስማማ በሴት ስም መጠራትን እመርጣለሁ። The killer of the 7-year-old girl, Heaven, who was brutally raped through her anus and ...
ሔቨን ፋውንዴሽን ይቋቋም | Heaven Foundation, for long-lasting solution.
มุมมอง 4383 หลายเดือนก่อน
#የወንጀለኛ ቤተሰቦች ይቀጡ!! #ፍትሕ ለሔቨን ፍርድ ለወንጀለኞች!!! በአሰቃቂ ሁኔታ በፊንጢጣ እና ማሕጸኗ በኩል ተደፍራ የተገደለችው የ7 ዓመቷ ህፃን ሔቨን አወት ገዳይ ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ የ25 ዓመት ፍርድ ተሰጥቶበት ማረሚያ ቤት ወርዷል። ነገር ግን ሌሎች እህቶች ዳግም እንዳይደፈሩ፣ የሕግ ማሻሻያ እንዲደረግ የሚሠራና የሕጻን ሔቨን መታሰቢያ የሚሆን ፋውንዴሽን ቢቋቋም ዘላቂ መፍትሔ ይመጣል። The killer of the 7-year-old girl, Heaven Awot, who was brutally raped by Getnet, through her anus and uterus, has been sentenced for 25 yea...
#የወንጀለኛ ቤተሰቦች ይቀጡ | #ፍትሕ ለሔቨን ፍርድ ለወንጀለኞች!!!
มุมมอง 2173 หลายเดือนก่อน
#የወንጀለኛ ቤተሰቦች ይቀጡ!! #ፍትሕ ለሔቨን ፍርድ ለወንጀለኞች!!! በአሰቃቂ ሁኔታ በፊንጢጣ እና ማሕጸኗ በኩል ተደፍራ የተገደለችው የ7 ዓመቷ ህፃን ሔቨን ገዳይ ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ የ25 ዓመት ፍርድ ተሰጥቶበት ማረሚያ ቤት ወርዷል። ነገር ግን ዋናዎቹ ወንጀል ፈጻሚዎች አሁንም ሳይታሰሩ በነጻነት ውጭ ላይ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። ፍትሕ ለሄቨን፣ ፍርድ ለገዳዮቿ። The killer of the 7-year-old girl, Heaven Awot, who was brutally raped, by Getnet, through her anus and uterus, has been sentenced to 25 years in prison. But th...
የሔቨን ደፋሪና ገዳይ ሌላ ነው | ሳይታሰሩ አሁንም በነጻነት እየተንቀሳቀሱ ናቸው! Justice for Heaven!
มุมมอง 1K3 หลายเดือนก่อน
በአሰቃቂ ሁኔታ በፊንጢጣ እና ማሕጸኗ በኩል ተደፍራ የተገደለችው የ7 ዓመቷ ህፃን ሔቨን አወት ገዳይ ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ የ25 ዓመት ፍርድ ተሰጥቶበት ማረሚያ ቤት ወርዷል። ነገር ግን ዋናዎቹ ወንጀል ፈጻሚዎች አሁንም ሳይታሰሩ በነጻነት ውጭ ላይ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። ፍትሕ ለሄቨን፣ ፍርድ ለገዳዮቿ። The killer of the 7-year-old girl, Heaven Awot, who was brutally raped, by Getnet, through her anus and uterus, has been sentenced to 25 years in prison. But the main perpetrators are still moving free...
አንድ መስሪያ ቤት እየሰሩ የፍቅር ግንኙነት መጀመር ትክክል ነው? Is it fair to start romance in workplace?
มุมมอง 1823 หลายเดือนก่อน
አንድ መስሪያ ቤት እየሰሩ የፍቅር ግንኙነት መጀመር ትክክል ነው? #የትዳርሜካኒክ® የምክር አገልግሎት ለማግኘት 0905316159 ይደውሉ የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ ዩትዩብ www.youtube.com/@HabeneyomMedia ቲክቶክ tiktok.com/@habeneyommedia ፌስቡክ yomsisay?mibextid=ZbWKwL ቴሌግራም t.me/Habeneyomedia
ብንን ብል ባል አግብቼ¡
มุมมอง 3664 หลายเดือนก่อน
ይሀ ቪዲዮ ያገቧቸው ሰዎች ትክክለኛ ስለመሆናቸው ከዓመታት በኋላ ጥያቄ ስለሚሆንባቸው ሰዎች ታሪክ ነው። This video is about the story of married people who later questions the righteousness of their spouse. የHabeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ ዩትዩብ www.youtube.com/@HabeneyomMedia ቲክቶክ tiktok.com/@habeneyommedia ፌስቡክ yomsisay?mibextid=ZbWKwL ቴሌግራም t.me/Habeneyomedia ፍቺ ለመፈጸም ጫፍ ላይ የደረሳችሁ ጥንዶች | የግድ መስማት ያሉባችሁ 6 ነገሮች th-...
ሚስት ባሏን በእውቀትም በገቢም ብትበልጠውና ቤቷንም ቤተሰቦቿንም ብትረዳ ትዳሯን ይረብሸዋል? Should a wife surpass her husband or not?
มุมมอง 5654 หลายเดือนก่อน
ሚስት ባሏን በእውቀትም በገቢም ብትበልጠውና ቤቷንም ቤተሰቦቿንም ብትረዳ ትዳሯን ይረብሸዋል? Should a wife surpass her husband or not?
ታዳጊው የ13 ዓመት ሕጻን ተኩሶ ገደለ | ማነው ተጠያቂው? | Teen murdered 13 year girl with shot | Who is responsible?
มุมมอง 2164 หลายเดือนก่อน
ታዳጊው የ13 ዓመት ሕጻን ተኩሶ ገደለ | ማነው ተጠያቂው? | Teen murdered 13 year girl with shot | Who is responsible?
ያገባሁት የሌላ ሰው ባል/ሚስት ቢሆንስ? | What if the person I married is someone else's husband/wife?
มุมมอง 1K4 หลายเดือนก่อน
ያገባሁት የሌላ ሰው ባል/ሚስት ቢሆንስ? | What if the person I married is someone else's husband/wife?
ባልሽን ለማስደሰት የሚረዱ የሕይወት ሚስጥሮች | Life Secrets To Make Your Husband Happy
มุมมอง 53K5 หลายเดือนก่อน
ባልሽን ለማስደሰት የሚረዱ የሕይወት ሚስጥሮች | Life Secrets To Make Your Husband Happy
ሚስትህን ለማስደሰት የሚረዱ የሕይወት ሚስጥሮች | Secrets of Life To Mkae Your Wife Happy
มุมมอง 2.8K5 หลายเดือนก่อน
ሚስትህን ለማስደሰት የሚረዱ የሕይወት ሚስጥሮች | Secrets of Life To Mkae Your Wife Happy
ሚስቱን አስይዞ ቁማር ተበላ!
มุมมอง 1885 หลายเดือนก่อน
ሚስቱን አስይዞ ቁማር ተበላ!
12 ሚስት እና 12 ባል አይነቶች
มุมมอง 3685 หลายเดือนก่อน
12 ሚስት እና 12 ባል አይነቶች
ባሎች...በንጽሕና ችግር ትዳራችሁ አይፍረስ!
มุมมอง 6635 หลายเดือนก่อน
ባሎች...በንጽሕና ችግር ትዳራችሁ አይፍረስ!
የዕውነተኛ ይቅርታ 5 ደረጃዎች
มุมมอง 6415 หลายเดือนก่อน
የዕውነተኛ ይቅርታ 5 ደረጃዎች
10 የባል አይነቶች | የእናንተ ባል የትኛው አይነት ነው? | Types of Husband
มุมมอง 8745 หลายเดือนก่อน
10 የባል አይነቶች | የእናንተ ባል የትኛው አይነት ነው? | Types of Husband
ትዳር የገነት ሕይወት ነው | Marriage is a Heavenly Life.
มุมมอง 2.6K5 หลายเดือนก่อน
ትዳር የገነት ሕይወት ነው | Marriage is a Heavenly Life.
ባለትዳሮች ለምን ይማግጣሉ? | 10 ምክንያቶች | Why Do Married People Cheat?
มุมมอง 5K6 หลายเดือนก่อน
ባለትዳሮች ለምን ይማግጣሉ? | 10 ምክንያቶች | Why Do Married People Cheat?
ትዳራችሁን ከመፍታታችሁ በፊት የግድ ማወቅ ያሉባችሁ 6 ነገሮች | 6 Things You Should Know Before Issuing Your Divorce Paper
มุมมอง 20K6 หลายเดือนก่อน
ትዳራችሁን ከመፍታታችሁ በፊት የግድ ማወቅ ያሉባችሁ 6 ነገሮች | 6 Things You Should Know Before Issuing Your Divorce Paper
እስከዛሬ ሳናከብረው ያለፈን ልዩ ቀን | ከእናቶች ቀን፣ አባቶች ቀን፣ ሴቶች ቀን የሚበልጥ ልዩ ዕለት | ግንቦት 7 እንዳያመልጣችሁ።
มุมมอง 6726 หลายเดือนก่อน
እስከዛሬ ሳናከብረው ያለፈን ልዩ ቀን | ከእናቶች ቀን፣ አባቶች ቀን፣ ሴቶች ቀን የሚበልጥ ልዩ ዕለት | ግንቦት 7 እንዳያመልጣችሁ።
የትዳር ሜካኒክ
มุมมอง 5196 หลายเดือนก่อน
የትዳር ሜካኒክ
ሴቶች ቤትን እንዴት ያፈርሳሉ?
มุมมอง 9086 หลายเดือนก่อน
ሴቶች ቤትን እንዴት ያፈርሳሉ?

ความคิดเห็น

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂ኮሜንቱ ግደለኝ 😂😂😂

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ วันที่ผ่านมา

    በእድሜ እሷ ብትበልጥ የሚፈጥርባቸው ችግር ይኖራል??

  • @fekerwoldgebreal6077
    @fekerwoldgebreal6077 2 วันที่ผ่านมา

    የጀግኖች ጀግና በትክክል የትዳር ጠበቃ

  • @TigistGetabelwe-f4i
    @TigistGetabelwe-f4i 2 วันที่ผ่านมา

    መድሀኒያለም ምኞትህን እውን ያድርግልህ ወንድሜ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Hani.G-zf1ly
    @Hani.G-zf1ly 6 วันที่ผ่านมา

    I need ur help wendmalem

  • @AmeraZheter
    @AmeraZheter 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @always_positive85
    @always_positive85 7 วันที่ผ่านมา

    ለትምህርትክ ኣመሰግናለው ራሴ እንዳሳድግ ጠቅሞኛል። በኔ በኩል እሄ ትምህርት ኣልስማማበትም በልዩነታችን ማከባበር እና እንደልዩነታችን ማግባባት ኣለብን እንጂ ኣንድ ኣይነት መሆናችን ለፍቅር ሆነ ለትዳር ጠቃሚ ነው ብየ ኣላስብም። በተፈጥሮችን ወንድ እና ሴት ለነገሮች ያለን መረዳት የተለያየን ነን። እሄ ለማድረግ ግን ባለ ትዳሮች ወይም ፍቅረኛሞች ብስለት ሊኖራቸው ይገባል።

  • @sosinaaymello339
    @sosinaaymello339 7 วันที่ผ่านมา

    Bless you brother 🎉🎉

  • @ምርጥኢትዮጵያዊ
    @ምርጥኢትዮጵያዊ 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ እሽ

  • @FdrrtRobff
    @FdrrtRobff 8 วันที่ผ่านมา

    እረ። ስልክ ቁጥሩን እፈልጋለው። በትዳሬ ምክኒያት ትልቅ ጉዳት ደርሶብኝል ያባለሞያ። እጋዘ። እፈልጋለው እድሜ 27 አመቴ ነው።ያትዳር። ቆይታዬ ሁለት አመት ነው።ልጅ የለኝም ትዳሬን ፈትቼለው

    • @HabeneyomMedia
      @HabeneyomMedia 8 วันที่ผ่านมา

      በ0905316159 ደውይልኝ

  • @RanaBhs
    @RanaBhs 8 วันที่ผ่านมา

    ቀጥልበት ዝሓወይ

  • @AynalemBorana
    @AynalemBorana 8 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ እህ ሁሌም ያማላ ሰው ማግኘት ዘበት ነው

    • @HabeneyomMedia
      @HabeneyomMedia 8 วันที่ผ่านมา

      ይህን ያሟላ ሰው ማግኘት ቀላልም ከባድም የሚያደርገው የሰውየው ብቻ ሳይሆን የእኛም ማንነት ጭምር ነው። ሌላ ሰው እንዲሆንልን የምንፈልገውን ነገር እኛ ራሳችን ከሆነው ቀላል ነው። ራሳችን የማንኖረውን ነገር ከሌላ ሰው እየጠበቅን ከሆነ ግን ከባድ ነው።

    • @ምርጥኢትዮጵያዊ
      @ምርጥኢትዮጵያዊ 7 วันที่ผ่านมา

      ❤ትክክል​@@HabeneyomMedia

    • @TigistGetabelwe-f4i
      @TigistGetabelwe-f4i 7 วันที่ผ่านมา

      Endrasacihn manent ywosenwal

  • @MusliyaMusliya-jj6cu
    @MusliyaMusliya-jj6cu 9 วันที่ผ่านมา

    Subscribe. Btm nw part 2. Entabkalen😊😊😊😊

  • @MusliyaMusliya-jj6cu
    @MusliyaMusliya-jj6cu 9 วันที่ผ่านมา

    Wow mert meker enamasgenaln ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ እዉነትም የትዳር መካኒክ

  • @temriehassen-ct3qu
    @temriehassen-ct3qu 10 วันที่ผ่านมา

    ሰብ አርጉኝ

  • @temriehassen-ct3qu
    @temriehassen-ct3qu 10 วันที่ผ่านมา

    ሀሪፍ

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂ወዮ አስደነገጥከኝ በደንብነዉ የማዳምጥህ❤

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም ከዉድቀት ቡሀላ መነሳት መታደል ነዉ ለኛም ተርፈሀል መልካም እድል

  • @EliasMengistie-i1m
    @EliasMengistie-i1m 10 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል፡ እንዲህም አለ🤔

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 11 วันที่ผ่านมา

    ትክክል በጣም አመሰግናለሁ

  • @NuriyaNur-q5l
    @NuriyaNur-q5l 11 วันที่ผ่านมา

    Kkkkk

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 12 วันที่ผ่านมา

  • @AytoHaile
    @AytoHaile 12 วันที่ผ่านมา

    Ebakh ke lela lij silalachew tidaroch siralin

  • @hawaHawi-v1y
    @hawaHawi-v1y 12 วันที่ผ่านมา

    ደስየሚልምክር

  • @hawaHawi-v1y
    @hawaHawi-v1y 12 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 13 วันที่ผ่านมา

    በቃ ከዚህ በላይ ምርክር የለም ይህንን አዳምጦ ያልተሻሻለና በዚህ ምክር ያልተፈወሰ የትዳር ችግርን ማለያየት ብቻ ነው መድሃኒቱ። 👉ወገኔ ሆይ በአለማችን ብዙወቹ በትዳር ግጭት ምክኒያት ለተለያየበሺታ ተጋልጠው ስነ-ልቦናቸው ተጎድቶ ይታያሉ። የትዳር ግጭት ህይወትን ያበላሻል በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ለማንኛውም ይህንን ጠቃሚ ምክር በነፃ ስላበረከቱልን እግዚአብሔር ክብርና ጤና ይስጥልን!!!

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 13 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ትምህርት

  • @AminatAminat-z5p
    @AminatAminat-z5p 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 14 วันที่ผ่านมา

    መልካምሰውነህ አስተዳደግ ተፅኖ ይኖረው ይሆን ከቤተሰብ የትዳር ሂወት ይዘው የሚመጡት ነገርሊሆን ይችላል

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 14 วันที่ผ่านมา

    😳አቤት ግለጽ አቤት ማብራራት አምላክ 🤲🏿ይጠብቀ ን 😔😔

  • @TigistGetabelwe-f4i
    @TigistGetabelwe-f4i 14 วันที่ผ่านมา

    ኑርልን ሀብንዬ😘😘👏👏🙏

  • @simretgobena245
    @simretgobena245 14 วันที่ผ่านมา

    How can I get your contact??????

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs 14 วันที่ผ่านมา

    አንተ ያልከውን አይነት ሰው በትክክል አውቃለሁ የጓደኛዬ ባል ነው እንዴት ነው ልረዳት የምችለው

    • @HabeneyomMedia
      @HabeneyomMedia 10 วันที่ผ่านมา

      በ0905316159 ትደውልልኝ

  • @martatafesse1608
    @martatafesse1608 14 วันที่ผ่านมา

    Wow, this is my life. Thank you, wendeme

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 14 วันที่ผ่านมา

    ያንተን ሚድያ በማወቄ ሂይወቴን እዳተረፍኩ ነው እምቆጥረው ወንድሜ❤😢😢😢😢😢😢

  • @EmuyeMckay
    @EmuyeMckay 14 วันที่ผ่านมา

    This is my life!.

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 15 วันที่ผ่านมา

    That 😢😢is sad

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጋር በተቃራኒው ነው በሆነው ባልሆነው የሚጨቃጨቀኝ እሱ ነው አሁን አሁን የታፈንኩ አይነት ስሜት ይሰማኛል

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d 15 วันที่ผ่านมา

    👍👍

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 15 วันที่ผ่านมา

    ሚስት አለህ?

  • @Obseehundaa
    @Obseehundaa 17 วันที่ผ่านมา

    እኔ እድሜዬ 30 ስለ ሆኔ የ ቤተሰብ አፊ በተለይ ወንድሜ አቃጥሎኝ አረጄሽ እያሌ ይሰድበኛል ከዛ በጣም ጨቅጫቃ ወንድ አገባዉ አሁን እየተቃጠልኩ ነዉ 😭😭😭😭🥹🥹🥹

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 17 วันที่ผ่านมา

    በትክክል መምህር

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትክክል እናመሰግን አለንየኛወድም ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SurprisedBirdBath-ok9lg
    @SurprisedBirdBath-ok9lg 18 วันที่ผ่านมา

    tru newu ❤ betam tesadabi bal kehons

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 18 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው ዋውውውውው

  • @dawitejegne5952
    @dawitejegne5952 20 วันที่ผ่านมา

    ቆይ አንተ ግን ባለትዳር ነህ? ... ስለ ትዳር የምታስተምረው

    • @habeneyomsisay9079
      @habeneyomsisay9079 15 วันที่ผ่านมา

      ጣቴ ላይ ያለው መብረቅ መከላከያ ነው የሚመስለው?

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 20 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው