- 95
- 37 158
ጌቴሴማኒ | Getesemani |
United States
เข้าร่วมเมื่อ 6 เม.ย. 2022
አዲሰ ጌቴሴማኒ የተሰኘ የዩቱብ ቻናል መንፈሳዊ እውቀቶቸን ፣የቅዱሳንን ታሪክ፣ የባሕረ ሐሳብ ትምርቶች፣ ወቅታዊ ዜናዎችን የምናገኝበት ነው ሁላችንም ላላዩት ፣ ላልሰሙት የበኩላችንን አስተዋፆ እናድርግ
ስንክሳር ሐምሌ ሃያ አራት| ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፬ | Sinkiser July 31 |
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ አራት በዚች ቀን ከደቡባዊ ግብጽ ከታችኛው ምድር አውራጃ ከንሒሳ ከተማ ቅዱስ አባ ኖብ ሰማዕት ሆኖ ሞተ።
มุมมอง: 22
วีดีโอ
ስንክሳር ሐምሌ ዐሥራ ሁለት| ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲፪ | Sinkiser July 19 |
มุมมอง 97ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን የከበረ መልአክ የመላእክት አለቃ የሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው። በዚች ቀን የፋርስ ንጉሥ ወደ ሆነ ወደ ሰናክሬም ሠራዊት እግዚአብሔር ላከው ከሰናክሬም ሠራዊትም መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ አርበኞች ወንዶችን ገደለ።
ስንክሳር ሐምሌ ዐሥራ አንድ| ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲፩ | Sinkiser July 18 |
มุมมอง 18ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ዐሥራ አንድ በዚች ቀን መርባስ የሚባል አገር ሰዎች የሆኑ ቅዱሳን ዮሐንስና የአባቱ ወንድም ልጅ ስምዖን በሰማዕትነት ሞቱ። የዚህ ቅዱስ ዮሐንስ እናቱ መካን ነበረች አባቱም ልጅን ይሰጠው ዘንድ ክብር ይግባውና እግዚአብሔርን ይለምነው ነበር ከዚህም በኋላ ልጁን በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ለእግዚአብሔር አገልጋይ ሊአደርገው ተሳለ።
ስንክሳር ሐምሌ ዐሥር| ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፲ | Sinkiser July 17 |
มุมมอง 20ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ዐሥር በዚች ቀን ናትናኤል የተባለው ቅዱስ ሐዋርያ ስምዖን ቀለዮጳ በሰማዕትነት አረፈ።
ስንክሳር ሐምሌ ሦስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፫ | Sinkiser July 3 |
มุมมอง 15ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሦስት በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ሃያ አራተኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባት ቄርሎስ አረፈ። ይህም ቅዱስ የእናቱ ወንድም በሆነው በአባ ቴዎፍሎስ ዘንድ አደገ ጥቂት ከፍ ባለ ጊዜም ወደ አስቄጥስ ወደ መቃርስ ገዳም ላከው በዚያም አምላካውያት የሆኑ መጻሕፍትን ተማረ እግዚአብሔርም መጽሐፍን አንድ ጊዜ አንብቦ እስከሚአጸናው ድረስ ዕውቀትንና ማስተዋልን ሰጠው።
ስንክሳር ሰኔ ሠላሳ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፴ | Sinkiser June 30 |
มุมมอง 12ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሠላሳ በዚች ዕለት ነቢይ ሰማዕትና ሐዋርያ የሆነ መጥምቁ ዮሐንስ ተወለደ። ይህም በእናቱ ማኅፀን ውስጥ ሳለ ለእግዚአብሔር ልጅ የሰገደው ነው። ይህም በመድኅን ክርስቶስ ራስ ላይ እጁን ጭ በውኃ ያጠምቀው ዘንድ የተገባው ነው። በቅዱስ ወንጌል እንደ ተነገረ ወንድ ልጅን ትወልድ ዘንድ የኤልሳቤጥ የፅንሷ ወራት በተፈጸመ ጊዜ ወንድ ልጅን ወለደች። ዘመዶቿና ጐረቤቶቿ እግዚአብሔር ቸርነቱን እንዳበዛላት በሰሙ ጊዜ ስለርስዋ ደስ አላቸው።
ስንክሳር ሰኔ ሃያ ሰባት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፳፯ | Sinkiser June 27 |
มุมมอง 18ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ ሰባት በዚች ቀን ከተመረጡ አርድእት ውስጥ ሐዋርያው ሐናንያ አረፈ። ይህንንም ቅዱስ ሐዋርያት በደማስቆ ከተማ ኤጲስቆጶስነት ሾሙት። በውስጧም ሕይወት ሰጭ የወንጌልን ትምህርት አስተማረ ዳግመኛም በቤተ ገብርኤል ውስጥ ሰብኮ ክብር ይግባውና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሆነች የቀናች ሃይማኖት ብዙዎቹን መለሳቸው የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቃቸው እውነተኛውንም የሃይማኖት ብርሃን አበራላቸው።
ስንክሳር ሰኔ ሃያ ስድስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፳፮ | Sinkiser June 26 |
มุมมอง 13ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ ስድስት በዚች ቀን የከበረ የመላእክት አለቃ የገብርኤል በዓሉ ነው እንዲሁም ኔቅሎን በሚባል አገር በፍዩም ገዳም ቤተ ክርስቲያኑ የተከበረችበት ነው
ስንክሳር ሰኔ ሃያ ሦስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፳፫ | Sinkiser June 23 |
มุมมอง 27ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ ሦስት በዚች ቀን በእስራኤል ሁሉ ላይ የነገሠ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው።
ስንክሳር ሰኔ ሃያ አንድ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፳፩ | Sinkiser June 21 |
มุมมอง 23ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ አንድ በዚች ዕለት የአዳምና የዘሩ ድኅነት የተደረገባት አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የታላቁ በዓል መታሰቢያና በዓለም ሁሉ የቤተ ክርስቲያን መታነፅ መታሰቢያ ነው። ከሁሉ አስቀድሞ ያቺ ቤተ ክርስቲያን በሐዋርያት ዘመን ብቻዋን ታነፀች።
ስንክሳር ሰኔ ሃያ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፳ | Sinkiser June 20 |
มุมมอง 95ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ሃያ በዚች ቀን በኬልቄዶን አውራጃ በቂሣርያ አገር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያለ ዕንጨት ያለ ጭቃና ውኃ በሦስት ደንጊያዎች በተወደደ ልጅዋ እጅ የታነፀችበት ነው።
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ ዘጠኝ| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፱ | Sinkiser June 19 |
มุมมอง 20ปีที่แล้ว
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ቀን ሐዲስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ሆነ። የዚህም ቅዱስ የአባቱ ስም መዛሕዝም ነው ትርጓሜውም ድንገተኛ ማለት ነው። እርሱም እስላም ነበር ከግብጽ ደቡብ ድምራ ከሚባል አገር ክርስቲያን ሴት አግብቶ ከእርሷም ሦስት ልጆችን ወለደ ከሦስቱም አንዱ ይህ ቅዱስ ነው።
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ ስድስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፮ | Sinkiser June 16 |
มุมมอง 41ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ ስድስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፮ | Sinkiser June 16 |
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ አምስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፭ | Sinkiser June 15 |
มุมมอง 22ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ አምስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፭ | Sinkiser June 15 |
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ አራት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፬ | Sinkiser June 14 |
มุมมอง 46ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ አራት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፬ | Sinkiser June 14 |
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ ሦስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፫ | Sinkiser June 13 |
มุมมอง 27ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ ሦስት| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፫ | Sinkiser June 13 |
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ አንድ| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፩ | Sinkiser June 11 |
มุมมอง 24ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዐሥራ አንድ| ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲፩ | Sinkiser June 11 |
ስንክሳር ሰኔ ዐሥር | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲ | Sinkiser June 10 |
มุมมอง 14ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዐሥር | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፲ | Sinkiser June 10 |
ስንክሳር ሰኔ ዘጠኝ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፱ | Sinkiser June 9 |
มุมมอง 22ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ዘጠኝ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፱ | Sinkiser June 9 |
ስንክሳር ሰኔ ስምንት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፰ | Sinkiser June 8 |
มุมมอง 72ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ስምንት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፰ | Sinkiser June 8 |
ስንክሳር ሰኔ ሰባት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፯ | Sinkiser June 7 |
มุมมอง 59ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ሰባት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፯ | Sinkiser June 7 |
ስንክሳር ሰኔ ስድስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፮ | Sinkiser June 6 |
มุมมอง 33ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ስድስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፮ | Sinkiser June 6 |
ስንክሳር ሰኔ አምስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፭ | Sinkiser June 5 |
มุมมอง 36ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ አምስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፭ | Sinkiser June 5 |
ስንክሳር ሰኔ አራት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፬ | Sinkiser June 4 |
มุมมอง 31ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ አራት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፬ | Sinkiser June 4 |
ስንክሳር ሰኔ ሦስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፫ | Sinkiser June 3 |
มุมมอง 25ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ሦስት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፫ | Sinkiser June 3 |
ስንክሳር ሰኔ ሁለት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፪ | Sinkiser June 2 |
มุมมอง 47ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ ሁለት | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፪ | Sinkiser June 2 |
ስንክሳር ሰኔ አንድ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፩ | Sinkiser June 1 |
มุมมอง 47ปีที่แล้ว
ስንክሳር ሰኔ አንድ | ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ ፩ | Sinkiser June 1 |
ስንክሳር ግንቦት ሠላሳ | ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት ፴ | Sinkiser May 30 |
มุมมอง 19ปีที่แล้ว
ስንክሳር ግንቦት ሠላሳ | ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት ፴ | Sinkiser May 30 |
ስንክሳር ግንቦት ሃያ ዘጠኝ | ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት ፳፱ | Sinkiser May 29 |
มุมมอง 28ปีที่แล้ว
ስንክሳር ግንቦት ሃያ ዘጠኝ | ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት ፳፱ | Sinkiser May 29 |
ስንክሳር ግንቦት ሃያ ስምንት | ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት ፳፰ | Sinkiser May 28 |
มุมมอง 40ปีที่แล้ว
ስንክሳር ግንቦት ሃያ ስምንት | ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት ፳፰ | Sinkiser May 28 |