Ruhama Tube ሩሐማ
Ruhama Tube ሩሐማ
  • 19
  • 6 076

วีดีโอ

ሐምሌ 5(፭) የሚዘመሩ መዝሙራት
มุมมอง 822 ปีที่แล้ว
ሐምሌ 5(፭) የሚዘመሩ መዝሙራት
ተአምረ ቅድስት ድንግል ማርያም
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
ተአምረ ቅድስት ድንግል ማርያም
ሙሽራዬ /፫/ አበባዬ እጹብ ድንቅ ሰርግ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትጠብቃችሁ መምህራችን ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ
มุมมอง 762 ปีที่แล้ว
ሙሽራዬ /፫/ አበባዬ እጹብ ድንቅ ሰርግ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትጠብቃችሁ መምህራችን ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ
ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቸል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
มุมมอง 9712 ปีที่แล้ว
ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቸል ያላለን አምላክ ስንጓዝ ማዕበሉን አቋርጠን ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ /፪/ ኀበ እግዚእነ ወጸሊ በእንቲአነ ሀረድዎ ወገመድዎ ወዘረዎ ሥጋሆ ከመ ሀመድ
มุมมอง 6392 ปีที่แล้ว
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ /፪/ ኀበ እግዚእነ ወጸሊ በእንቲአነ ሀረድዎ ወገመድዎ ወዘረዎ ሥጋሆ ከመ ሀመድ

ความคิดเห็น

  • @metitube5887
    @metitube5887 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሪችዬ እንኳን ደህና መጣሽ እዉነትኛ ጎደኛ ማለት በሀዘንም በደስታም አብሮ የሚሆን ከራሱ ደስታ የአንችን ደስታ የሚያስቀድም

  • @yhunbicha259
    @yhunbicha259 2 ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metashi amen kalehiwetin yasrmslm

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እነታኛ ጓደኛ በከፋሽም ቢደላሽም የሜይለወጥ ሁለየም ካንች ጋር ጠንክሮ የሚቆይ ማለት ነው

  • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
    @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሪችየ እኳን ሰላም መጣሽልን ጓደኛ ማለት የእዚአብሔር ፀጋ ነዉ ምክኒያቱም ብዙ ምክሮችን የምታካፍያት ለሷ ካልነገርሻት አይምሮሽ የማያርፍ ነዉ እና ጓደኛ በጣም ጥሩ ነዉ እዉነትም ጥላ ናት

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    እህታችነ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩና አስተማሪ ርእስ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እውነት ነው መልካም ጓደኛ ሁሉ ነገር ናት ሚስጥርችንን የምትዱብቅ የጪንቅም የደስታም ተካፋይ ናት

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሪችዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ ውይይት ነበረር እውነት ነው እውነተኛ ጓደኛ ምስታወት ነው ይባለል እንደራስሽ አድርገሽ የምትወጂ የሚወድሽ ሁሌም ከጎንሽ የማይለይ ኧረ እንደዛ አይነት ጓደኛ ይስጠን

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አስተማሪ እርስ ነው እውነተኛ ጓደኛ ማለት በእውነት በጣም ልዩ ነው በተለይ በመንፈሳዊ ቤት ከሆነ ማርያምን መታደል ነው በዚህ ዘመን እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት

  • @assatube9440
    @assatube9440 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam wude yager lijoch selamachu yibzalegn betam desi yemeli koyita neberen berichilegn ehtachin fetar agerachinin selam yargelen amen

  • @አፀደማርያምዩቱብ21
    @አፀደማርያምዩቱብ21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ጥለ ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን ክበሪልን በትክክል እውነተኛ ጓደኛ እግዚአብሔር ያድለን አሜን ጓደኛ ጓዳ ነው ሁሉም ነገራችን የምንደብቅበት ታማኝ ሚሥጥር ደባቂ የችግር ደራሽ ነው

  • @shewittube29
    @shewittube29 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ያብዛልን እህቴ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን ሩሀማዬ ትክክለኛ ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነዉ ሥንቸገር ይቸገራል ሥንከፋ ይከፋል ሥንራብ ይራባል ሥንደሰት ይደሰታል የኛ ትልቅ ቦታ መድረሥ ያሥደሥተዋል

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እውነተኛ ጓደኛ የሁሉ ነገር ደራሽ ነው በሀዘንም በደስታም በሁሉ ነገር ህወት ነው ማለት ነው

  • @asnitube1451
    @asnitube1451 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam lezih bat selamashi ybza awe ewunetegna gidegna malet kehiwet belay new astesasebu hulu negeru yeglshi adirgo menor alebn bay negn

  • @kidestyoutube27
    @kidestyoutube27 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋርይሁን እምወድሺ እንኳን ደህናመጣሺ በእውነት እርእሱ በጣም ደሰየሚል ነው እናም መልካም ጎድኛ እሚሰጠው በመጀመርያ ፈጣሪ ነው እናም እኛም ለሰውች መልካም ሰንሆን መልካም ጎድኛ እንሰጣለን ሁሉም ነገሮች እኛ ነን ሰውችን መልካም ማረግ እምንችለው እማዬዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @HZG.29
    @HZG.29 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ራሄሏ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ደስ የሚል እርስ ነው ትክክል እውነተኛ ጓደኛ የበረሀ ጥላነው በሀዘንሽ በደስታሽ ከጉንሽ አይለይም ከሳሽ ጠቆርሽ ተሳሳትሽ /ትክክል ሆንሽ ሁሌ አይቀየርም እውነተኛ ጓደኛ የህይወት ዋስትና ነው ብለን የዚህን ያህል ቦታ የምንሰጠው ነው ሁል ነገራችንን ያውቃል ሁል ነገራችንን ያውቃል ብቻ ራሄሏ ቃል የለኝም እውነተኛ ጓደኛ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅላችሁ🌹🌹🌹

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመስግናለን ክበሪልኝኝኝ 👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @Hustler-t7r
    @Hustler-t7r 2 ปีที่แล้ว

    ይህን የምታነቡ በሙሉ በ2015 በረከት ፍቅር እና ያሰባችሁት ያሳካላችሁ🙏

  • @ጐሥዐልብየቃለሠናየB-h8e
    @ጐሥዐልብየቃለሠናየB-h8e 2 ปีที่แล้ว

    ።።።

  • @mekahyoutube8014
    @mekahyoutube8014 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሩሀማየ ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔውድ በርችይ እህቴ

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልኝ እህቴ

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን ይላክልን የሱ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ከእህትነት ከወንድምነት ወደ ፍቅር ቶሎ የሚቀየር ጥያቄ የሚያቀርብ ወንድ ይመስለኛል. በወንድም ቢሆን ደስ ይላል

  • @Genettube27
    @Genettube27 2 ปีที่แล้ว

    Selamish yibza ehetechin betam Arif rihis new ene enda hasabe wandochy yimeslagnal miknatum enasu awutito silami nageru

  • @ytube9055
    @ytube9055 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜም ዞማሪ መላእክት ያሰማልን በእዉነት የኔ ልዮ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝእና ሰውች ስንባል ፍላጎታችን አያልቅም ስለዚ እይወት ከበደችን የምንኖርው እዚች ምድር ላይ አናቀውም ስለዚ አንጨካከን እንዋደድ እንፍቀርእኛ የአዳም ዘር ነን ውላችንም ፈጣሪ በአምሳሉ ነው የፈጠረን አከሊ ከአከሊ ሳይል ውብ አርጎ ፈጥሮናል ፍቅር እንስበክ ላገራችን ዘር ቆጠራ ትተን

    • @ruhamatube694
      @ruhamatube694 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የኔ ውድ

  • @hulubersuhonehuluberesuhon4413
    @hulubersuhonehuluberesuhon4413 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalin

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 2 ปีที่แล้ว

    Egzabiher imasgen selamish Bekiristos Yibizalish Widii ihitachin amen amen inkaan abiro aderesen elllllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒 💐💐💐💐elllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Zimaree Melikiti Yasemalin Yeagelgiloti Zemenish Egzabiher Yibarkilish ihitachin 💒💒💒💐💐💐

  • @ተመስገንተስፋዬጎመራ
    @ተመስገንተስፋዬጎመራ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💐💐

  • @zena3bezuu330
    @zena3bezuu330 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏kdest hoy lamegnelen

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 ปีที่แล้ว

    እህትና ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ስታዝኑ ታፅናናችሁ ደስተኛ ሕሊና ታድላችሁ።

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ እና ሮማማየ የተከበራችሁ የተዋህዶልጆች የድግል ማርያም ወዳጆች የቅዱሳን መላእክት አክባሪዎች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ አሜን

  • @angellove4263
    @angellove4263 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም🍏🍋🍅🌲🇬🇧🌲ዉበቴ

    • @ruhamatube694
      @ruhamatube694 2 ปีที่แล้ว

      ማሚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም እናት🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 ปีที่แล้ว

    Ruhama ሰላም ብያለው እና በተሰብ እንሁን ደምሪኝ ደምረሻለው ነገ መልሽልኝ ነጌ 🙏

    • @ruhamatube694
      @ruhamatube694 2 ปีที่แล้ว

      እሽ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣችሁ🌹

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እህታለሜ እንኳን ደህና መጣሽ ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያብዛልን🙏🌾⛪⛪⛪

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሩሐማዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እንኳን ደሕና መጣሽልኝ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ።

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን በያለንበት ይጠብቀን

  • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
    @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሪችየ አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ በወነት ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @Genettube27
    @Genettube27 2 ปีที่แล้ว

    enkuwan be selam metash yene wuddy betam Arif new enkuwan Aderesachew aderesan Ameen zemary maleytin yasemaln mengeste sameyatin yawarsiln Ameen Ameen Ameen

  • @alemtube255
    @alemtube255 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላኢት ያሰማልን ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያአብሔር ይመስገንሰ ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላክትያሰማልን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን አደረሰሽ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን፫

  • @bado20
    @bado20 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ሩሐማዬ ደስ የሚል ቁይታነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏💐💐💒ልልልልልል💐👏💐👏ልልልልልል💐💐👏ልልልል👏👏ልልልል👏👏ለሁላችሁም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 💐💐💖💐💐

  • @kidestyoutube27
    @kidestyoutube27 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሰገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልንልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኢትዩጵያዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን

  • @kumelachewmedia
    @kumelachewmedia 2 ปีที่แล้ว

    እሕቴ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላቀረብሽልን አጥንትን የሚያለም መንፈሳዊ መዝሙር ለእሕቶቻችንም ካንች ጋር ሆነው ለዘመሩ እሕቶቻችንም ዝማሬ መላእኬት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አንችም በርችልን እሕታችን

    • @ruhamatube694
      @ruhamatube694 2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ወንድም

  • @yetaytube4308
    @yetaytube4308 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ በክርስቶስ ሲበዛ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በቤትዎ ያቆየቸው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abaymolatube
    @abaymolatube 2 ปีที่แล้ว

    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለገለጸበት የደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በችግርና በመከራ ውስጥ ላሉት ሁሉ የሰላሙን ብርሃን ያብራልን። መጪውን ዘመን የምኅረት፥ የሰላም እና የንስሐ ዘመን ያድርግልን። 🍀🍀🍀🍀🙏🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀

  • @ጸዋርእዩልበይ
    @ጸዋርእዩልበይ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ❤️❤️😍😍🌹🌹

    • @ruhamatube694
      @ruhamatube694 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣክ የኔ ወንድም

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 ปีที่แล้ว

    እልልእልእልእልእልእልእልልእእልልእልውልእእልእልእልልእልእእልልእልእልእልእልእልእልእልው አጥንትን የሚያለመልም የመልአክትን ጣእመ ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልሽ እሪችዬ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጎስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን

  • @haroni2982
    @haroni2982 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዉዴ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማሬ