❤
Wede gaba robit btsera
ዉቢቷ የፍቅር ተምሳሌት
የት ነው እኔ መስራት እፈልጋለሁ
ስር ብር ያስፈልጋል ዶሮለማርባት
የት ነው እኔመስራትእፈልጋለሁ
Dero marbat efelgalehu mkrachun efelgalehu
do not take it my people
ክትባት አይጠቅምም እህቶቸ:: ንቁ! ለስንት ግዜ ይከላከላል? ለ6 ወር ቢበዛ::ፈጣሪን መጠራጠር? In addition: ክትባቱ ደማችን ውስጥ ለስንት ጊዜ ይቆያል? የሚያስገድዳቹ የለም pls do not do it. Love from London. 🇪🇹❤️
ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል አድራሻችሁ የት ነው
Betam gobezoch
እባካቹህ መግዛት እፈልጋለሁ እና አሳዉቁኝ
አይ ወገኖቼ ከናተም ጋር መጡ አትክልት ይበልጣል ጥቅሙ ነበር የስንዴ ፖለቲካ የት እንደሚያደርሰን እንጃ ለማንኛውም እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን
የጀግኖቹ ዘር ❤
መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት እናመሰግናለን
አርአያነት ያለው ተግባር ነው
ኮሜት ታየህ ወድም ንገረኝ በፈጠረህ ከኢትዮጵያ ውጭ ነኝ ያለሁ ከጎደር ወደ እሮቤት መኪና ይገባል እንዳታልፈኝ
ችግኙ ግን ምን ችግኝ ነው ያልታወቀ መርዛማ ችግኝ ነው ይባላል።
አማራ ቅማንት እያሉ እስከዛሬ አባሉን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እንኳን እንድ ሆናችሁ
ጎበዞች በርቱ
ምን ዋጋ አለው ዞሮ እናንተን ለማጥፋት ነው የሚነሳው እንዳትሞኙ ወገኖቼ
በርቱ ወገኖች
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በርቱልን ሰላም ወዳዱ ህዝብ ኑሩልኝ
የአያቶቼ ሀገር አርማጭሆ ሮቢት እምነቱን ወዳድ እስካይሽ ❤️🥰😘
የጀግናው ሀገር የዋሁ ባለአገር ሰላማችሁ ይብዛ
ወይኔ ምስኪኑ የዋሁ ህዝብ ለፖለቲካ ትርፍ ብለው የዋሁ ህዝብ አስቃዩት ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ከችግር በኃላ ደስታ አለ አለፈ አምላኬ ሆይ አሁንም የበለጠውን ሰላም አድረግል ን ልክ እንደ ድሮው🙏🙏🙏💚💛❤
ወይኔ ትዝታ እኔ ቤተሰቦቸ ሌዳሆ ናቸው እና ድሮ ሮቤት ገቢያ ሲሄድ ነበር እና በጣም ትዝ አለኝ ስላሰጎበኝህን አመስግናለሁ ወድም
ዋው የአገሬ ልጆች መስጠት መታደል ነው የኔ ጀግኖች እግዚሔቤር ይስጣችሁ የአርማጭሆ ጀግኖች🙏🙏🙏💚💛❤
ፋኖን ተቀላቀሉ እደድሮህ አማራ ቅማንት እየተባባልክ አትቃቃር አማራን ሊያጠፋ የመጣ ሁሉ እናተን ቅማንት ናችሁ ብሎ አይምራችሁም አማራና ቅማንት አንድ ህዝብ ነው ወያኔ እስካሁን መጠቀሚያ ያደረገችን ይበቃል ገንዘብ ያላችሁ በገንዘባችሁ እርዱ አማራ ክርስቲያን ወገኖቻችን ናቸው ሁላችንም የክርስቶስ ልጆች ነን በክርስቶስ ደግሞ አንተ አማራ ነህ አንተ ቅማንት ነህ ትግሬ ነህ ሚባል የለም ጦርነቱ የህውሀትና የብልጽግና ስልጣንን ለማስቀጠልና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያንን ለማጥፋት የተደረገ ጦርነት ነው ኦረሚያ ላይኮ የኦረሞ ክርስቲያኖች እየተለዩ እየተገደሉ ነው በማሀተባቸው ምክኒያት አና ከአማራ ወገናችሁ ጋር ሁናችሁ የትግራይ ህዝብንም ነፃ አውጡ ትግል ደግሞ ጦር ሜዲያ ላይ ብቻ አይደለም ፋኖን በቁሳቁስ በፆሎት ማገዝ ራሱ ትግል ነው እና አደራችሁን ወገኖቼ እስካሁን ብልጽግናና ወያኔ የተጫወተብን ይብቃን አማራም ቢሞት ክርስቲያን ነው ቅማንትም ቢሞት ክርስቲያን ነው ትግሬም ቢሞት ክርስቲያን ነው ከኦሮሞም ከደቡብም እየተመረጡ የሚሞቱት ባለማሀተቦች ናቸው ። ማን ተጎዳ ክርስቲያኖች በሙሉ ቤተክርስቲያን ተጎዳች ነገ የክርስቲያን ቁጥር ሲቀንስ የሙስሊምና የጴጤ መጫወቻ ትሆናለህ አንተ ባትሆን የልጅልጆችህ ተገደው ጴንጤ እስላም ይሆናሉ አንተ ደግሞ የታሪክ ተወቃሽ ትሆናለህ በሰማይም ትጠየቃለህ❗️❗️❗️❗️❗️
Addresachihu felge neber
የጀግኖቹ ሀገር
ጀግኖች የአገሬ ሰው አይ ትዝታ💪💪🥰🥰🥰🥰
ወይ አንተ ሰው በስደት ሁኘ ትዝታየ ተቀሰቀሰብኝ ለምለሚቱ አገሬ😍💚💛❤
ከትክልድጋይ ሮቢት ነው እዴ ደስ ይላል 😍
ድምፃችሁን ያጥፋው ባንዳወች ገዳዩን ብልፅግና ምትደግፉ
Wowwww siyamruuuuu
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በትክልድንጋይ ሰማይ ስር
yager barya
Waw yamral
እሰይ እልልልእግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ድሮምኮ የታሪክ ያለማበብ ችግር ነውጅ አማራውና ቅማንቱ እራሳችሁ ናችሁ ‼ቅማትአገው ሚባለው ስም ከ3000 አመት በፊት የነበረውን ነው ስም ነው አማራ ሚለው ስም የመጣው ግን ከ3000 አመት በኃላ ነው ‼እና አብዛኛው ሰው አማራ ተብሎ ሲጠራ ቅማንት ሚለውን ስምና ቋንቋ በጥቂት ሰወች ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነው አሁን እኔ ቆላ ድባ ነው ሀገሬ አያቴ ሲነግረኝ ድሮ አያቶቻችን ቅማንት ነበሩ ሲለኝ ቦታም አልሰጠሁትም ነበር አሁን በጥቂት አመታት ነው ቅማንት አማራ ብሎ ወያኔ ያመጣብን‼ ቅማንት ሚለው እየተረሳ የሄደ ነበር ጭልጋና መተማ አካባቢ ነው ጥቂት ሰወች ቋንቋውንና ህገ ልቦና ሀይማኖት ጠብቀው የተገኙት ስለዚህ ቢያንስ ቢያንስ ቋንቋው እዲዳብር ቢደረግ ጥሩ ነው ‼የድሮ የአባቶቻችን ቋንቋ‼ አሁንም እሚረብሽ ካለ አጋልጣችሁ ለህግ አቅርቡ ለወደፊት ሀገራችን ሰላም ሲሆን ትውልዱ ታሪኩን እዲያውቅ ቢደረግ አሁንኮ መበሻቂያ ሆነጅ ትክክለኛ የታሪክ ሙሁሮች ይናገራሉ‼ ከላይ እደፃፍኩት አማራ የሆነው እራሱ ቅማንቱ ነው ደንቢያ ቆላድባ በቅርብ ጊዜ ነው የተረሳውጅ ቅማንት ይባል ነበር‼ እና አማራ ሌላነገድ ማንነት ያለው ቅማንት ሌላ ነገድ ማንነት ያለው አድርጋው ነው አብዛኞቹ ሚረዱት ግን አንድ ህዝብ ነው‼‼
እግዚአብሔር ይመሥገን በአንድነት ነው ሚምርብን
Tzta lay armachiho hzeb eko fker nachh🥰🥰🥰
ሰላም ለዚ ቤት ቤተሰብ እንሁን
የቅማንቶች ምድር
አገሬክፉአይካሽ
ሀገራችን ሰላም አጣችብን እንጂ ምርጥ ነበርች
የሀገሬ ልጆች በርቱ
በርቱ
በርቱልን ጀግናውና ታማኙ ወገኔ