Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
  • 43
  • 1 421 952

วีดีโอ

ድንጋይ!!
มุมมอง 145ปีที่แล้ว
...ድንጋይ...
ፋኖ አጋየ ከ15 ዓመት በላይ በፋኖነት - መልዕክት አለው
มุมมอง 6642 ปีที่แล้ว
የፋ አጋየ መልዕክት ከይድነቃቸው ከበደ
ኮሮና ይዞኝ ሆስፒታል ከገባሁ 3 ሳምንት ሆነኝ
มุมมอง 1083 ปีที่แล้ว
ኮሮና ይዞኝ ሆስፒታል ከገባሁ 3 ሳምንት ሆነኝ
ጋናዊው ስላ አባይ የሚናገርው አለ? What did the Ghanaian say about Nile?
มุมมอง 733 ปีที่แล้ว
በስደት የሚጠቅሙንን ነገሮች እንንጋገራለን።ፈቃደኛ የሆኑ ሃበሾችን ሁሉንም የተሳካለት ያልተሳካለት ሳንመርጥ ለትምህርታችን እናነጋግራለን።በዚህ ቻናላችን ስለ ስደትና ሌሎች አስተማሪና አስደሳች ክንውኖች እንዳስሳለን፤ ከተሞችን እንጎበኛለን ... ዝንቅ የተዘነቁ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን። As our channel title put it(zenek:mixed) we are going to show you videos on different subjects that are good and constructive in our diaspora life here in Europe . we will launch Videos that cou...
በባህር ዳር በደሴ እና ደብረ ማርቆስ የተደረጉ ሰልፎች በከፊል 12/8/13 -- ክፍል 2
มุมมอง 973 ปีที่แล้ว
በስደት የሚጠቅሙንን ነገሮች እንንጋገራለን።ፈቃደኛ የሆኑ ሃበሾችን ሁሉንም የተሳካለት ያልተሳካለት ሳንመርጥ ለትምህርታችን እናነጋግራለን።በዚህ ቻናላችን ስለ ስደትና ሌሎች አስተማሪና አስደሳች ክንውኖች እንዳስሳለን፤ ከተሞችን እንጎበኛለን ... ዝንቅ የተዘነቁ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን። As our channel title put it(zenek:mixed) we are going to show you videos on different subjects that are good and constructive in our diaspora life here in Europe . we will launch Videos that cou...
በባህር ዳር በደሴ እና ደብረ ማርቆስ የተደረጉ ሰልፎች በከፊል 12/8/13 -- ክፍል 1
มุมมอง 543 ปีที่แล้ว
በስደት የሚጠቅሙንን ነገሮች እንንጋገራለን።ፈቃደኛ የሆኑ ሃበሾችን ሁሉንም የተሳካለት ያልተሳካለት ሳንመርጥ ለትምህርታችን እናነጋግራለን።በዚህ ቻናላችን ስለ ስደትና ሌሎች አስተማሪና አስደሳች ክንውኖች እንዳስሳለን፤ ከተሞችን እንጎበኛለን ... ዝንቅ የተዘነቁ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን። As our channel title put it(zenek:mixed) we are going to show you videos on different subjects that are good and constructive in our diaspora life here in Europe . we will launch Videos that cou...
let's struggle together to use our own resource,Abay/Nile by sharing and subscribing!!
มุมมอง 473 ปีที่แล้ว
በስደት የሚጠቅሙንን ነገሮች እንንጋገራለን።ፈቃደኛ የሆኑ ሃበሾችን ሁሉንም የተሳካለት ያልተሳካለት ሳንመርጥ ለትምህርታችን እናነጋግራለን።በዚህ ቻናላችን ስለ ስደትና ሌሎች አስተማሪና አስደሳች ክንውኖች እንዳስሳለን፤ ከተሞችን እንጎበኛለን ... ዝንቅ የተዘነቁ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን። As our channel title put it(zenek:mixed) we are going to show you videos on different subjects that are good and constructive in our diaspora life here in Europe . we will launch Videos that cou...
አዝናኝ ቆይታ ከአፍሪካውያ ጋር
มุมมอง 673 ปีที่แล้ว
አፍሪካውያን ስላ አባይ ምን ይላሉ? Africans about Nile... በስደት የሚጠቅሙንን ነገሮች እንንጋገራለን።ፈቃደኛ የሆኑ ሃበሾችን ሁሉንም የተሳካለት ያልተሳካለት ሳንመርጥ ለትምህርታችን እናነጋግራለን።በዚህ ቻናላችን ስለ ስደትና ሌሎች አስተማሪና አስደሳች ክንውኖች እንዳስሳለን፤ ከተሞችን እንጎበኛለን ... ዝንቅ የተዘነቁ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን። As our channel title put it(zenek:mixed) we are going to show you videos on different subjects that are good and constructive in our diaspora life h...
አፍሪካውያን ስላ አባይ ምን ይላሉ? Africans about Nile...
มุมมอง 1703 ปีที่แล้ว
በስደት የሚጠቅሙንን ነገሮች እንንጋገራለን።ፈቃደኛ የሆኑ ሃበሾችን ሁሉንም የተሳካለት ያልተሳካለት ሳንመርጥ ለትምህርታችን እናነጋግራለን።በዚህ ቻናላችን ስለ ስደትና ሌሎች አስተማሪና አስደሳች ክንውኖች እንዳስሳለን፤ ከተሞችን እንጎበኛለን ... ዝንቅ የተዘነቁ ወይም የተለያዩ ነገሮችን ለናንተ ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን። As our channel title put it(zenek:mixed) we are going to show you videos on different subjects that are good and constructive in our diaspora life here in Europe . we will launch Videos that cou...
ለሚጨፈጨፋ ንፁሀን ለመቆም "ሰው" መሆን ሳይሆን "እንስሳ" እንኳ መሆን በቂ ነው!!!
มุมมอง 3673 ปีที่แล้ว
ጎበዝ ዝም ያለው አብዛኛው እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ነው! ዝም ማለታችን መፍትሄ እንዳላመጣ ካወቅን አሁን ደግሞ አክሽን ወይም እንቅስቃሴ ማድረግ አለብን ጎበዝ! በጣም ጥቂት የሆኑ ሰወች እንዲገድሉን እንዲያጣሉን እንዲለያዩን መፍቀድ የለብንም!!!
የጓድ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ትንቢት የሚመስሉ ቃላቶች
มุมมอง 68K3 ปีที่แล้ว
ትንቢት የሚመስሉ ቃላቶች
የጓድ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ታሪካዊ ንግግሮች / Mengistu Haile Mariam
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
Mengistu Haile Mariam የጓድ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ታሪካዊ ንግግሮች
የባስ ጉዞ በአውሮፓ ከተሞች እንዴት እንደሚመስል/Bus services in Europe city
มุมมอง 2423 ปีที่แล้ว
Bus services in Europe city
ስለ ኤሊያንሰ (UFO) ማንነት በመጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | Megabe Haddis Rodas Tadese
มุมมอง 4.3K4 ปีที่แล้ว
ስለ ኤሊያንሰ (UFO) ማንነት በመጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | Megabe Haddis Rodas Tadese
ላሊበላ ላይ የነበረው የፀሐይ ግርዶሽ | Eclipse on Ethiopia
มุมมอง 1634 ปีที่แล้ว
ላሊበላ ላይ የነበረው የፀሐይ ግርዶሽ | Eclipse on Ethiopia
የመንግስቱ ሃይለማርያምና ታማኝ በየነ ቃለምልልስ
มุมมอง 77K4 ปีที่แล้ว
የመንግስቱ ሃይለማርያምና ታማኝ በየነ ቃለምልልስ
ስለ ኮሮና አዲስ መረጃ አለኝ
มุมมอง 2444 ปีที่แล้ว
ስለ ኮሮና አዲስ መረጃ አለኝ
ሀኪም አበበች ተገኘ ስለተባለው መድሃኒት የተናገሩት
มุมมอง 8354 ปีที่แล้ว
ሀኪም አበበች ተገኘ ስለተባለው መድሃኒት የተናገሩት
በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ኢትዮጵያዊት መልእክት
มุมมอง 3964 ปีที่แล้ว
በኮሮና ቫይረስ የተያዘች ኢትዮጵያዊት መልእክት
ኮሮናን ለመከላከል የሳኒታይዘር አሰራር በቤት ውስጥ - DIY Hand Sanitizer by Ishac
มุมมอง 6144 ปีที่แล้ว
ኮሮናን ለመከላከል የሳኒታይዘር አሰራር በቤት ውስጥ - DIY Hand Sanitizer by Ishac
ሳታዩት እንዳታልፉ ታሪካዊው የመንግስቱ ሃይለማርያም ንግግር
มุมมอง 255K4 ปีที่แล้ว
ሳታዩት እንዳታልፉ ታሪካዊው የመንግስቱ ሃይለማርያም ንግግር
እመጓ ክፍል - 7 / Emegua Part - 7 --- Best Amharic Book in Audio ---
มุมมอง 2.4K4 ปีที่แล้ว
እመጓ ክፍል - 7 / Emegua Part - 7 Best Amharic Book in Audio
ሀኪም አበበች የሚገራርሙ ነገሮችን ተናገረች
มุมมอง 58K4 ปีที่แล้ว
ሀኪም አበበች የሚገራርሙ ነገሮችን ተናገረች
የመንግስቱ ሃይለማርያም አስቂኝ ንግግሮች / Funny Speech of Mengistu Haile Mariam
มุมมอง 665K4 ปีที่แล้ว
የመንግስቱ ሃይለማርያም አስቂኝ ንግግሮች / Funny Speech of Mengistu Haile Mariam
ዛሬ በባህርዳር የነበረው ሰልፍ | selamawi self
มุมมอง 6714 ปีที่แล้ว
ዛሬ በባህርዳር የነበረው ሰልፍ | selamawi self
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
มุมมอง 199K4 ปีที่แล้ว
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
Ethiopia: በጎንደር እና በተለያዩ የአማራ ክልልሎች የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችና በአዲስ አበባ ልደታ ቤተክርስቲያን የታየው መስቀል
มุมมอง 1414 ปีที่แล้ว
Ethiopia: በጎንደር እና በተለያዩ የአማራ ክልልሎች የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችና በአዲስ አበባ ልደታ ቤተክርስቲያን የታየው መስቀል
እመጓ ክፍል - 6 / Emegua Part - 6 --- Best Amharic Book in Audio ---
มุมมอง 2.6K5 ปีที่แล้ว
እመጓ ክፍል - 6 / Emegua Part - 6 Best Amharic Book in Audio
እመጓ ክፍል - 5 / Emegua Part - 5 --- Best Amharic Book in Audio ---
มุมมอง 2.3K5 ปีที่แล้ว
እመጓ ክፍል - 5 / Emegua Part - 5 Best Amharic Book in Audio

ความคิดเห็น

  • @kindie24
    @kindie24 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተከበሩ ዳኔል ስራ አሀዱ ብሎ የጀመረው እዚህ ነው

  • @yeserahbogale4060
    @yeserahbogale4060 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውብ መልዕክት ነበር በጥቅም ያልታወረ ሰሚ ቢኖር!!! ያበርታሽ ድንቅ ችሎታ ነው።

  • @neshaissa1605
    @neshaissa1605 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ብት ወተዉች ስልጣን ወደ አማራ አይከጀልም

  • @user-bz6pl2mj9y
    @user-bz6pl2mj9y 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-ub5zh3ii6r
    @user-ub5zh3ii6r วันที่ผ่านมา

    ጀግና ተባረኪ

  • @workum2744
    @workum2744 2 วันที่ผ่านมา

    You are loved by millions of Ethiopian

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 3 วันที่ผ่านมา

    Aufff Yetebarek Andebet Zemenesh Yebarek Demtsesh Erasu Sus Honobegnal Besemaw Besemaw Yemaltegbew Getem❤❤❤

  • @user-dq5ss4ox2t
    @user-dq5ss4ox2t 4 วันที่ผ่านมา

    ለክፋዎችና ለስግብግቦቹ ልቦና ይስ ጣቸው

  • @user-nm2lp8rb3k
    @user-nm2lp8rb3k 5 วันที่ผ่านมา

    2012 malet

  • @FishaArage-h3v
    @FishaArage-h3v 5 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጀግና ቀድማ ማየት የቻለች

  • @SaadaAyale
    @SaadaAyale 5 วันที่ผ่านมา

    አዴነችን አይታችኅታል 😂😂😂😂 ፊቷን አዞረችው

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 6 วันที่ผ่านมา

    እድግ በልልኝ የእኔ ጌታ

  • @ZahraZahra-jb8dj
    @ZahraZahra-jb8dj 6 วันที่ผ่านมา

    ቃል አጣሁ ጀግና ነሺ

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt 7 วันที่ผ่านมา

    ወየዉ ማነዉ አዳይኑን ሸፍኖ ባዳይኑ ሲያይ የተመለከተዉ የጎባን እይታ😊

  • @Ggbb-mx6my
    @Ggbb-mx6my 7 วันที่ผ่านมา

    በሚገባ። ድንጋይ። ከመሆን። ሰው። መሆን። ይመረጣል

  • @betlammalkamu860
    @betlammalkamu860 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 8 วันที่ผ่านมา

    ቀድሞ የገባሺ ፈጣሬ ይጠብቅሺ

  • @kidist1955
    @kidist1955 8 วันที่ผ่านมา

    ከ TPLF ቀድማ ኣብይን ያወቀች ጀግና እግዚ ያማከረች ❤❤❤

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 8 วันที่ผ่านมา

    እድግ በል የኔ ዉድ

  • @AlamAlam-mm2fu
    @AlamAlam-mm2fu 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mulualemtesema1121
    @mulualemtesema1121 9 วันที่ผ่านมา

    Bravo,

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    ዋዊ

  • @user-vk4wn1nq7q
    @user-vk4wn1nq7q 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Sileshimekonene
    @Sileshimekonene 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ......

  • @GebreweldTilaneh
    @GebreweldTilaneh 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሠሚዎቹም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @fikerblackdiamondonelove3101
    @fikerblackdiamondonelove3101 10 วันที่ผ่านมา

    ለአንድ አመትልጅ ችግር የለውም መድሀኒቱን ብትጠቀም

  • @mezgebegebremdhin7936
    @mezgebegebremdhin7936 10 วันที่ผ่านมา

    ግን መስሚያቸው ድፍን ነዋ አይሰሙሽማ?????///////////////////////////////???????

  • @user-tq7yf9jy9w
    @user-tq7yf9jy9w 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር እድሜናጤናየስጥሸ መርጥገጣሚነሽ

  • @user-rm2cx5nm7z
    @user-rm2cx5nm7z 11 วันที่ผ่านมา

    እውነትነው❤❤❤❤❤❤

  • @lamialamia5317
    @lamialamia5317 11 วันที่ผ่านมา

    አብይን አስገረመው ትላለህ አብይ ቢገርመው እሱ ማነው ከህፃናትም የማይሻል እንሰሳ ነውኮ ታካብዳለህ😂😂😂

    • @mousietekest
      @mousietekest 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ደደብ ጠርሙስ

  • @user-ct7nw4kj9w
    @user-ct7nw4kj9w 11 วันที่ผ่านมา

    ፓራማው በጥልቀት ማመን ልምድየለውም ማጨብጨብ ላይ የተመሠረተ ልምድአለው ቆይ ምንድንነውመልክቱየሚል ልምዱ😅😅😅😅😅ነው

  • @AuAu-gz2vo
    @AuAu-gz2vo 11 วันที่ผ่านมา

    Nayese

  • @TasfayeWsenbet
    @TasfayeWsenbet 12 วันที่ผ่านมา

    በዘመንህ ሀገርህ የምትፈልግብህን ሰርተኀል ግን ኢትዮጲያን ከሚወዱትጋር የስልጣን ማጋራት ነበረብህ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 12 วันที่ผ่านมา

    አብይ አብይ አትበሉ ጦስ ዉሰዱ ስንት ሌባ ባለስልጣን እያለ አብይ አብይ ደደቦች ናችሁ አብይ ላይ ጣት የምትቀስሩት😢

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 12 วันที่ผ่านมา

    ወሬ አታብዛ ዶቆሮ አገራችንሰላም ነው

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 12 วันที่ผ่านมา

    እይየኔእህት ተባረኪ❤❤❤❤

  • @maritulige
    @maritulige 13 วันที่ผ่านมา

    May God bless you and thank you for this amazing message!

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 13 วันที่ผ่านมา

    ህሌና ብቻ በአጠቃላይ ምግብ ነሽ የኢትዮጵያ የገጣሚዎች ፈርጥ ተባረካ፣

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 13 วันที่ผ่านมา

    እዉነተኛ ገጣሚ ነሺ ጀግንት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 13 วันที่ผ่านมา

    The little boy is amazing ! I have just learned about some of this facts he is mentioning after reading a book titled “Pre-Historic Nations” I thought other people don’t know about this , but look at this 13 year old! And his words are true ! May the Amlak of Ethiopia bless you. Everything he said is true even in the ancient western books, not that we need their testimony. I wish I could find the Ge’ez books he mentioned

  • @destayeamlak
    @destayeamlak 13 วันที่ผ่านมา

    2012 የሰማውትን ግጥም በ2016 ዓ.ም አዳመጥኩት ህሌንየ እንዴት አድርገሽ መክረሽው ነበር ግን ቅንጨ የለም ለኔ መንግስቴ አንች ነሽ እሽ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 13 วันที่ผ่านมา

    Wow አንደኛ

  • @EthiopiaEthics
    @EthiopiaEthics 13 วันที่ผ่านมา

    ሰው ሲሞት ፓርላማው ያጨበጭባል

  • @user-ei4nx7dp2s
    @user-ei4nx7dp2s 13 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ብየሻለሁ ንገሪልኝ እማ ለዚህ ደደብ መሪ

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l 14 วันที่ผ่านมา

    Wowowowow 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍

  • @mulugetatefera8355
    @mulugetatefera8355 14 วันที่ผ่านมา

    ይህን ግጥም ለመረዳት ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ በቂ ነው፤ ተባረኩ ልጆቻችን ስለናንተ ብሎ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርካት::

    • @fikadubirku4132
      @fikadubirku4132 2 วันที่ผ่านมา

      ህሉዬ ግን ስላንች ምንማለት እችላለሁ የኔ እናት ኧረ ወለዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በየቀኑ አንችን ብሰማ ሁል ጊዜ አዲስ 🍕🍕🍕

  • @user-um5lr4cn4l
    @user-um5lr4cn4l 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @AbrarHassen-v3z
    @AbrarHassen-v3z 15 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ልጄ

  • @SeidM.d-ne4kb
    @SeidM.d-ne4kb 15 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይሥጥሽ ልብ ያለው ይሥማ