Dessalegn Chanie Dagnew
Dessalegn Chanie Dagnew
  • 4
  • 64 859
September 22, 2024
በእስር ላይ የሚገኙ የአማራ እስረኞች እና ቤተሰቦቻቸው ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ !
มุมมอง: 52 986

วีดีโอ

የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት መቁረጫ ስርዓቱ ያሉበትን ችግሮች አስመልክቶ የግል ምልከታየ!
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት መቁረጫ ስርዓቱ ያሉበትን ችግሮች አስመልክቶ የግል ምልከታየ!
የ2015 ዓ.ም ምርት በአማራ ምድር፣ የማሳውን ወደ ጎተራ ያስገባልን!
มุมมอง 8972 ปีที่แล้ว
የ2015 ዓ.ም ምርት በአማራ ምድር፣ የማሳውን ወደ ጎተራ ያስገባልን!
የበቆሎ ዘር ብዜት፣ ጎጃም ፣ አማራ !
มุมมอง 5912 ปีที่แล้ว
የበቆሎ ዘር ብዜት፣ ጎጃም ፣ አማራ !

ความคิดเห็น

  • @awekekenya3954
    @awekekenya3954 4 วันที่ผ่านมา

    የኛጀግና

  • @awekekenya3954
    @awekekenya3954 4 วันที่ผ่านมา

  • @GrmawGrmaw
    @GrmawGrmaw 8 วันที่ผ่านมา

    GOOd❤❤

  • @BuruhAlilg
    @BuruhAlilg 9 วันที่ผ่านมา

    በአካል፣ብንገናኝ፣ደስ፣ይለን፣ነበር።

  • @BuruhAlilg
    @BuruhAlilg 9 วันที่ผ่านมา

    የታሰሩትን፣በይቅርታው፣እግዚአብሔር፣ያስፈታልን።ዶ/ር፣አንተንም፣እግዚአብሔር፣ከእነቤተሰብህ፣ይጠብቅህ።

  • @BuruhAlilg
    @BuruhAlilg 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን፣ደኅና፣የወገንህን፣ሀዘን፣እንግልት፣ዕውነት፣ምሁራን፣እንዴት፣እየተመለከቱት፣በህግ፣አምላክ፣የሚሉት፣አነሱ፣፣ወንድማችን፣አይዞህ,በርታ፣ዕውነት፣ትመስክር።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 11 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ደሳለኝ ወንድ ልጅ ተወለድክ እንዳይላሉ ብለህ ሰይመው፣በፍፁም መታገልህንና መከራከርህን እስከ ነፃነት ቀጥል።

  • @zarahzarah5962
    @zarahzarah5962 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤💔👑👑👑

  • @አማራፋኖ-ገ1መ
    @አማራፋኖ-ገ1መ 24 วันที่ผ่านมา

    አማራነት ወንጀል የሆነበት ዘመን መቸም አንረሳው አማራነት ይቅደም አማራነት ይለምልም

  • @አማራፋኖ-ገ1መ
    @አማራፋኖ-ገ1መ 24 วันที่ผ่านมา

    አንተም የታሰርክ መስሎኝ ነበር አልታሰርክም እንደ አልሀምዱሊላ በርታ ጀግና ነህ ሆዳም በበዛበት ጊዜ የህዝብ ልጅ ሁነህ ተገኝተሀል አላህ ይጠብቅህ❤

  • @BirukeTegegn-pc3lb
    @BirukeTegegn-pc3lb 28 วันที่ผ่านมา

    ደሴ አለህ እንዴ?

  • @sisay62
    @sisay62 หลายเดือนก่อน

    Hi Dr. Desalegn, It is great to see you! This is the thing that i was waiting for. I am interested in helping their families, like Christian, Meskrem, and yhonnes, Dr......including Taye Denda, those who are standing for truth and pay a price of jail . Please send me a link to pay or transfer through an email. More love and respect!

  • @abdurhmanwariwo6557
    @abdurhmanwariwo6557 หลายเดือนก่อน

    Yet ager geba

  • @endalkmekonen2723
    @endalkmekonen2723 หลายเดือนก่อน

  • @abebasetargie2636
    @abebasetargie2636 หลายเดือนก่อน

    Betam betam tiru Hasab new yanesahew Berta

  • @TilahunTaye-t7g
    @TilahunTaye-t7g หลายเดือนก่อน

    Zeme belee ante weregaa yanethe fano mekelakeyane kehwala semetu zeme belehe menigesite eremija seweseide tenichachalehe antene belo docter zega afehen ante lepoliteca beqhu ayedeleheme beqa beqa zegaa afehene. ....................!!!!!!!

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 หลายเดือนก่อน

    ትክክል !!

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957 หลายเดือนก่อน

    አማራ ተነስ! ቁጭ በል! ተንበርከክ!" እያልክ ፣ የአማራን ማህበረሰብ ዙሪያዉን ገደል አድርገህበት ለመከራ ዳረከዉ። ፈጣሪ ይፍረድብህ! ድልብ የተማረ ደንቆሮ ነህ።

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 หลายเดือนก่อน

    Respect ALL ETHIOPIAN BEFORE YOU CALL FOR

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน

    የእለቱን ዜና አሰማ:: በአማራ ክልሎች ምን እየሆነ ነው❗❓

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน

    PLEASE, SPEAK CLEARLY AND HAVE MORE VOLUME.

  • @hermelaasmare1745
    @hermelaasmare1745 หลายเดือนก่อน

    You are hero! can you give me the number please I want to helped them

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አይሀለሁ ግን እንደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    እእወላሂ ታፍነህመስሎኝነበር ክሪስቲያንማ ካይኔእርቋል ወንድም ሶለሂማንንም አላህ ይጠብቀው ድል ለአማራ ንፁህ ህዝብ ድልለአማራ ድልለፋኖ 💪💪💪💪💪🇨🇬💪💪💪

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    እኛጋ የትምህርት የለም ወገን ድልለፋኖ💪💪💪💪

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    እንደታግተህ መስሎኝ እያዘንኩአለክደ የኔጀግና እንኳን ሰላም ሆንክ ፍትህለነ ሶለሂማንአብደላ ለነ ዩሀኒስቧያሌው💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አማራይቅደም አላህ ድሉን ያጎናፅፈን💪💪

  • @Tesfaye-vx5zp
    @Tesfaye-vx5zp หลายเดือนก่อน

    አንተን ቢገድሉህ ወይም አስረው ቢያሰቃዩህ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የአንተና የመሰሎችህ የውሸት ትርክትና ክፋት በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመው ግፍ ጊዜ የማይሽረው በውሸት ትርክት ያነሳሳችሁት የአማራ ህዝብ በትግራይ ህዝብ የፈፀመው ጭፍጨፋ ዘረፋና ወረራ ማፈናቀል አሁን የአማራ ህዝብ በሰራው ግፍ ልክ እየተሰፈረለት ይገኛል ይቀጥላል

  • @anumakun1193
    @anumakun1193 หลายเดือนก่อน

    አጨብጫቢዎች።

  • @emawayeshkassa8502
    @emawayeshkassa8502 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ጠላቶች እናተ ናቹ ሆዳም

  • @wollotimes
    @wollotimes หลายเดือนก่อน

    ዶር ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @hailuashebir1972
    @hailuashebir1972 หลายเดือนก่อน

    አንተ፡ እንሽላሊት፡ የመንግስትን፡ ስም፡ አታጥፋ። የሻቢያ፡ ፖፖ።

  • @martatekle3619
    @martatekle3619 หลายเดือนก่อน

    Egzebir yredhe

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn หลายเดือนก่อน

    እነደት መርዳት እንደምችል ብትነግረኘ የወዲሜ ክርስቲያነ ታደለን ቤተሠቦቸ የጋዜጠኛ ጎበዜን መርዳት እፈልጋለነ

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan หลายเดือนก่อน

    ነው?

  • @thewodroswolde9157
    @thewodroswolde9157 หลายเดือนก่อน

    አብን ማለት " ተራራው አገዘና የተወለደው አይጥ ሆነ !! " ያለው ማን ነበር ?

  • @YasinYerayaw
    @YasinYerayaw หลายเดือนก่อน

    አሪፍሀሳብ

  • @danielkiross8789
    @danielkiross8789 หลายเดือนก่อน

    ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው😂😂😂

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 หลายเดือนก่อน

    I felt shame for you! Seeing youbegingon on you tube! HizbeYIWOKILEGNAL EYEH????SHAME!!!!!

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 หลายเดือนก่อน

    Waag eyekefelu Yalut! Yakalu!

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 หลายเดือนก่อน

    Antem limena!

  • @hailemichaelasfaw7683
    @hailemichaelasfaw7683 หลายเดือนก่อน

    Tiru hasab new gin 1 ye HIZB tewekay endih new beka??????

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 หลายเดือนก่อน

    Fano Fano fano, Amhara Amhara Amhara with zemene kasse

  • @LeyGeb
    @LeyGeb หลายเดือนก่อน

    Love and respect for you brother

  • @Everythin12
    @Everythin12 หลายเดือนก่อน

    ለምን ውጭ ያለውን ሰው ለምን አስተባቡረህ ገንዘብ ተልኮ አይረዱም። ይሄንን አድር አንድ የባንክ አካውንት ይከፈትና ሁላችንም እንርዳ።

    • @Everythin12
      @Everythin12 หลายเดือนก่อน

    • @Everythin12
      @Everythin12 หลายเดือนก่อน

    • @Everythin12
      @Everythin12 หลายเดือนก่อน

      እኔም የምችለውን እልካለው

  • @Everythin12
    @Everythin12 หลายเดือนก่อน

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial หลายเดือนก่อน

    ከሀገር ወጣህ እንዴ ፅንፈኛው??? ግርግሩን ተጠቅማችሁ እየሸቀላችሁ ነው.....

  • @mequannent1221
    @mequannent1221 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ዶክተር ለምን 100 ብርስ አይሆንም መረጃቸውን እንፈልጋለን?

  • @SamuelLiben-q6y
    @SamuelLiben-q6y หลายเดือนก่อน

    It will be better to use this platform for your straggle, I don’t think the parliament is far to show democracy so jest use this platform and work for the unit of the people who stand with truth

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @GulilatMelaku-ti9sf
    @GulilatMelaku-ti9sf หลายเดือนก่อน

    እኔ በግሌ ሳስብ አሁን ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንተከተበ ባላውቅም ህዝቡ ደንዝዟል። ምክንያትም እንድህ የተጮቀነ አገር ወደማትወጣበት አዝቅ ውስጥ የገባች የዝሆን ጆሮ ይስጠኝ ብሎ ዝም ማለት እውነት ህዝቡ መደነዘዙን ነው የማመለክተው። እባካችው እንቃ አገርን እናድናት