- 42
- 125 550
Alemአለም tube
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 5 พ.ค. 2021
I'm Alem
This channal is about natural beauty and home made remedies for hare growth
And clean face and more other video thankyou
ሠላም አለም ነኝ በኔ ቻናል በቤት ውስጥ የሚሠሩ የጸጉር ማሣደጊያ እና መሥዋቢያወች፣ ጠቃሚ ሹሩባዎችን፣ ለፊታችን የሚጠቅሙ ክሬሞች፣የውበት አጠባበቅትምህርት፣ እንዲሁም የተለያዩ ጠቃሚ በቪድዮ ይቀርባል
የእናንተም ቤተሠብ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ
citron aragaw tube

ለየት ያለ የሂና አዘገጃጀት #ለፀጉር እድገትና ዉበት# A special henna recipe for hair growth and beauty
ለየት ያለ የሂና አዘገጃጀት #ለፀጉር እድገትና ዉበት# A special henna recipe for hair growth and beauty
มุมมอง: 22
วีดีโอ
ከፊት ለሚሸሽ #እናለሚበጣጠስ #በአጭር ጊዜ መፍትሄ የሚሰጥ ውህድውህድ#The best combination that gives a short-term solution
มุมมอง 5210 หลายเดือนก่อน
ከፊት ለሚሸሽ #እናለሚበጣጠስ #በአጭር ጊዜ መፍትሄ የሚሰጥ ውህድThe best combination that gives a short-term solution to those who run away from the front #and break up #
በቤት ውስጠ የሚዘጋጅ የፀጉር ሻንፖ #ፀጉርን ያበዛል #ለብዛት#Homemade hair shampoo #grows #hair #for #growth
มุมมอง 13711 หลายเดือนก่อน
በቤት ውስጠ የሚዘጋጅ የፀጉር ሻን #ፀጉርን ያበዛል #ለብዛት#Homemade hair shampoo #grows #hair #for #growth
ፎሮፎርን የሚያጠፋ# ለፀጉር መሳሳት# ለፀጉር እድገት ምርጥ ውህድ#
มุมมอง 108ปีที่แล้ว
ፎሮፎርን የሚያጠፋ# ለፀጉር መሳሳት# ለፀጉር እድገት ምርጥ ውህድ#
#ለፀጉር እድገት# ለፍሪዝ #ለሚነቃቃቀል# ለብዛት #ለጥንካሬ#የሚሆን የተልባ አጠቃቀም እና አሰራር
มุมมอง 63ปีที่แล้ว
ለፀጉር እድገ# ለፍሪዝ #ለሚነቃቃቀል#የሚሆን የተልባ አጠቃቀም እና አሰራር#Use and procedure of flax for hair growth # for frizz # for stimulation #
ለሁሉም ችግር መፍትሄ የሆነ የፊት ዉህድ/ለተሸበሸጠበ/ለጥቋቁር ላለብን የሚሆን
มุมมอง 53ปีที่แล้ว
ለሁሉም ችግር መፍትሄ የሆነ የፊት ዉህድ/ለተሸበሸጠበ/ለጥቋቁር ላለብን የሚሆን
ፀጉሬን ከመሰባበር#ከመበጣጠስ ያስቆመልኝ #ለእድገት #የፀጉር ትሪትመንት#Stopped my hair from breaking #
มุมมอง 265ปีที่แล้ว
ፀጉሬን ከመሰባበር#ከመበጣጠስ ያስቆመልኝ #ለእድገት #የፀጉር ትሪትመንት#Stopped my hair from breaking #
ፊትን የሚቀላ# የቡጉር ጠባሳን የሚያጠፋ #ማሳመሪያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ#face mask#
มุมมอง 45ปีที่แล้ว
ፊትን የሚቀላ# የቡጉር ጠባሳን የሚያጠፋ #ማሳመሪያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ#face mask#
#የበፊቱ እና አሁን የደረሰበት የፀጉሬ እድገት ደረጃ#The growth stage of my hair before and now
มุมมอง 152ปีที่แล้ว
#የበፊቱ እና አሁን የደረሰበት የፀጉሬ እድገት ደረጃ#The growth stage of my hair before and now
#የቡና የፊት ማክስ //የማረና ውብ ፊት እንዲኖር ይጠቅማል#Coffee Face Max
มุมมอง 86ปีที่แล้ว
#የቡና የፊት ማክስ //የማረና ውብ ፊት እንዲኖር ይጠቅማል#Coffee Face Max
ፀጉር እንዳያድግ ከሚያደርጉ 10ምክኒያቶች// 10 reasons why hair does not grow
มุมมอง 78ปีที่แล้ว
ፀጉር እንዳያድግ ከሚያደርጉ 10ምክኒያቶች// 10 reasons why hair does not grow
የፀጉር ትሪትመንት ካልስራን ይሄንን መጠቀም እንችላለን//If we don't do hair treatment, we can use this
มุมมอง 78ปีที่แล้ว
የፀጉር ትሪትመንት ካልስራን ይሄንን መጠቀም እንችላለን//If we don't do hair treatment, we can use this
እግራችን ውበት በቤት ውስጥ እንዴት መጨመር እንችላለን //How can we increase the beauty of our feet at home?
มุมมอง 34ปีที่แล้ว
እግራችን ውበት በቤት ውስጥ እንዴት መጨመር እንችላለን //How can we increase the beauty of our feet at home?
ለፀጉራችን እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች//Things that are useful for the growth of our hair
มุมมอง 73ปีที่แล้ว
ለፀጉራችን እድገት የሚጠቅሙ ነገሮች//Things that are useful for the growth of our hair
ፎሮፎርን የሚያጠፋ በቤት ውስጥ የሚሰራ ቅባት Homemade Ointment for Curing Dandruff
มุมมอง 52ปีที่แล้ว
ፎሮፎርን የሚያጠፋ በቤት ውስጥ የሚሰራ ቅባት Homemade Ointment for Curing Dandruff
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅየአብሽ የፀጉር ማሳደጊያ/Homemade hair conditioner
มุมมอง 17Kปีที่แล้ว
በቤት ውስጥ የሚዘጋጅየአብሽ የፀጉር ማሳደጊያ/Homemade hair conditioner
ለፀጉር እድገቱ /ለቁመት/አልበጠር/ላለ ለሁሉም የሚሆን የፀጉር ማሳደጊያ/Hair growth for everyone
มุมมอง 105ปีที่แล้ว
ለፀጉር እድገቱ /ለቁመት/አልበጠር/ላለ ለሁሉም የሚሆን የፀጉር ማሳደጊያ/Hair growth for everyone
ከመተኛታችን በፊት ሁልጊዜ ለፀጉራችን ማድረግ ያለብን እንክብካቤ/We should always take care of our hair before going to bed
มุมมอง 394ปีที่แล้ว
ከመተኛታችን በፊት ሁልጊዜ ለፀጉራችን ማድረግ ያለብን እንክብካቤ/We should always take care of our hair before going to bed
ፀጉራሽ አላድግ ካለሽ እነዚህን ነገሮች አታድርጊ/If your hair does not grow, do not do these things
มุมมอง 277ปีที่แล้ว
ፀጉራሽ አላድግ ካለሽ እነዚህን ነገሮች አታድርጊ/If your hair does not grow, do not do these things
ያለምንም ሜካፕ ፊቴን ያሳምረው የፊት ማስክ/face mask beautifies my face without makeup
มุมมอง 51ปีที่แล้ว
ያለምንም ሜካፕ ፊቴን ያሳምረው የፊት ማስክ/face mask beautifies my face without makeup
ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ምርጥ ቅባት ከሁሉም አንደኛ//abeautiful home made ointment ❤❤
มุมมอง 71ปีที่แล้ว
ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ምርጥ ቅባት ከሁሉም አንደኛ//abeautiful home made ointment ❤❤
በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ታገኙበታላቹህ/You will see a change in one month
มุมมอง 153ปีที่แล้ว
በአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ታገኙበታላቹህ/You will see a change in one month
ለፀጉር እድገት እንዲሁም ለራስ ህመም በጣም አሪፍ ነው/It is great for hair growth as well as headache
มุมมอง 55ปีที่แล้ว
ለፀጉር እድገት እንዲሁም ለራስ ህመም በጣም አሪፍ ነው/It is great for hair growth as well as headache
ፀጉራቹህ በጣም እየተነቃቀለ ካስቸገራቹህ ፈቱን የሆነ መላ ይዤላችሁ እቀርባለሁ
มุมมอง 1452 ปีที่แล้ว
ፀጉራቹህ በጣም እየተነቃቀለ ካስቸገራቹህ ፈቱን የሆነ መላ ይዤላችሁ እቀርባለሁ
የፊታችን ፀጉር እንዲያድግ እንዲሁም እንዳይሳሳ የሚጠቅም ሞክሩት ለውጥ ታዩበቻላቹህ
มุมมอง 4283 ปีที่แล้ว
የፊታችን ፀጉር እንዲያድግ እንዲሁም እንዳይሳሳ የሚጠቅም ሞክሩት ለውጥ ታዩበቻላቹህ
ምርጥ የዝጅብል ቅባት አሰራር እና ለፀጉር እድገት ለፎሮፎር //the best ginger oil formulation and for hair growth
มุมมอง 4.1K3 ปีที่แล้ว
ምርጥ የዝጅብል ቅባት አሰራር እና ለፀጉር እድገት ለፎሮፎር //the best ginger oil formulation and for hair growth
Lesnt seat new mnakoyew wey demo dekika
እህቴ ለዚህቤት አድስነኝ እናከሰቀባሁበሀላስሰአትነውየማቆየው
bwuha maflat yechalal
Minayil gize newu minakoyew tekebiten mintatebew wudwa
አብሺ ተቆልቶ ነዉ
እሺ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayizosh yagatimal berchi....demirign melisesh eshi
እሺ አመሰግናለሁ 😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ለዉጥ የለም
ሳትሰለቺ ሞክሪ ይለወጣል ከምር
አይ መግማት መግማማት ሽታውን እንዴት ነው ሚደረገው ኧሯ
ሞክረሽ ብታይው አይሻልም
Kkkkkkkk
Maloo naraa cicitee dhumee malii godhuu 😢😢
ያድጋል መንከባከብ ነው
የተፈጨውን የአብሽ ዱቄት መጠቀም እንችላለን?
ጥሬው ቢኖር አሪፍ ነው ግን እሱን መጠቀም ትችያለሽ ከቅባት ጋር
አጠቃቀሙእንደትነው
Seaw serash theguer eyesayahehun atataluen. Kebean yemeyekeal theguer asadagey yeleam.
እኔም እይተጠቀምኩት ነው ሀሪፍ ነው
❤😍
❤❤🎉ሰላምነሽ
Wowou❤❤❤
ፀጉሪሽ እረጅም ቢሆን አምንሽ ናበረ
ማየት ማመን ነው
እሽ
እናመሰግናለን ለሽታው በጣም ገላገልሽን ,ግን ኣንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጆቼ ቅቤ ስቀባቸው ፀጉራቸው እየደረቀ ተቸገርኩኝ
ቅቤው ሳይሆን ቅቤውን ለማስለቀቅ የምትጠቀሚው ሻንፖ ኮንድሽነር ነው ግን በጣም ካሰቸገረሽ እርጎ መቀባት ትችያለሽ
ሁልጊዜ ትራትመንት መስራት ካልቻልን ቅባቶች ተቀላቅለን ተቀብተን መታጠብ እንችላለን
Tebarki ehetea ene metatebu selmiyaslchegne aras bet rasu bibza 2 gize bekeba new ahun aras selhonku mokrewalew . 10 Q
በደንብ ተቀቢ❤❤❤
Eshi wedea
የወይራ ዘይት ኧር መዳም እዳታይ እኔ በተገዛ ቁጦር ነዉ የምቀባዉ ጨረሥኩት
ዋናው ከለማየቷ ነው ተቀቢፀ😂😂
እና ለምን የኔ ፀጉር ለውጥ አጣ ምንም ለው የለውም
በትግስት ሳትሰለቺ ተንከባክበው
@@Alem9078 እረ ቋቅ ብሎ ሰልቺቶኛል የቅባት አይነት ብሬን አስጨረሰኝ መነቃቀሉ ምንም ሊያስቆምልኝ አልቻለም
ወነው ምግብ ነው ሁሃ ጠጭ @@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
ሁልግዜ ለፀጉር እድገት የሚሆኑ ነገሮችን በመስራት እብረን ፀጉራችንን እናሳድግ
ባረበኛ ስሙን ንገሩኝ
ባረቦች አላቀውም
ሩዝ መሪ ነው ሚባለው ባረብኛ
እህቶችደምሩኝ
እሺ
ተባረኪ
አሜን
ሰላም ዉዴ
ሠላም ነው
ቡናው ጉዳት የለውም
የለውም ሽታውንና በውስጡ ካፌን የተባለ ንጥር ነገር ስላለው የሞተ ሴሎች እንዲነቃቁ የረጋል
እውነት ነው ልጠቀመው ነበር🤔🤔
አወ እዉነት ነው
፥ f,7"" 0:08 😮 zr,😅d7 0:08 6ግ "ፐ 😅 ፀ"😅"😅💀:💀😅d😮8zzጀ"-😮,😅፥7 " " "" 😮 😮 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 😅 😮"😅😘" ሥ"" 😅 😄 😮""* ጀ?ጅf😅f😅😅f z 😅 😂 🤩 5😅,6 76ፆ"" 😅😄 😄 , 6,,😅8 "='"""😭 😅" 7ፀ6💀 ' 😭 😅😅 😮😅 7 😅😅😄 😅fx577፦ 🤗😘""😘""😅😅😘" 😅"""";😘 " 😅 😀😮🤩 🤔8f😅,="" "😭""""😘🤗*" ነ"""""😄""" ""😀 😀 ፀፀ😮😮,x 😅
የጂንጂብል እና የሺንኩርቱን አዘገጃጀት አስረጂን
እሺ
ሳታስርጁ ትፈጥኒለሽ አሠራሩን ግፂአታርግ
ግን ያች ፀጉር አድጓል ነው ኮፒ ራይት ሠምተሽ ነው??
ኮፒ እራይት😅
ውሻ
ድመት
በጣም ቸኩያለው የኔውድ😭😭😭
እሽ ዉዴ
እኔ የምፈልገዉ ያሚበዛነዉ
ከተንከባከቡት የማይቀየር ነገር የለም
Yne wde berchii yne tsgure betam kerdada nw ena mnm bergme ayleslesm ena demo betam tesbaberowal yergefal batekalay ayadegm mela byeg ehete
ከረዳዳ ላልሽው ቫቲካ ፈሳሹ ያለሰልሳል አያድግም ላልሽው የተለያዩ የጸጉር ትሪትመንቶች ከዚህ በፊት የሠራዋቸውን ቪዲዮ ተመልከችና በደንብ ሳሰለቺ መንከባከብ ለተሰባበረው ቅባት ሰትቀቢ በደንብ ማሳጅ ለሚሠባበረው ታጥበሽ እርጥቡን መስራት ልስልስ ይላል
@@Alem9078 eshi ehte tnxs ... ena demo ye tebes ketl wehana ye eruth wehaa gedeta lentateb senle bcha nw ende metkeme yalben wyes hulem eytkeban benakoyew chger ylewm???
ችግር የለውም ቢቆይም ግን ሽታ ሊኖረው ሰለሚችል የብርቱካን ልጣጭ አርገሽ መጠቀም
tnxs ehte berchiln
የኔ ቆንጆ ጸጉሬ ይረግፍል ከወለድኩኝ 1አመት7ወር ሖኖኛሌ አጠባለው አልመለስም አለኝ መላ ካለሽ ??
እኔንም በጣም ነው ያስቸገረኝ ነገር ነበር ያው እኔ 9ወር ሆኖኛል ግን ሁልግዜ ስታጠብ ትሪትመንቶችን እየሠራው ተቀብቼ ከሌለኝም ቅባቶችን በመቀላቀል ተቀብቼ እንዲሁም ሳትሰለቺ መንከባከብ
በጣም ወድሻለው በርቺ❤❤❤
አመሰግናለሁ 🥰
Bemgb mesery zeyt yetlal mesert
በምግብ ዘይት ዝንጅብሉን አብረሽ ፈጭቶ ለመጠቀም አና ደግሞ ቅባቱን ሰርተሽ ተቀብተሽ ለመታጠብ ይሆናል በተለይ የሱፍ ዘይት
እሺእህቴእሞክረዋለው❤❤
Woowoo konjiye
😘😘አመሰግናለሁ
አሜን ፫ ያድርግልን እሞክረዋለው እግዚአብሔር ከፈቀልኝ ግን እየረገፋ አስቸግሮኛል አሁን ተስፋ ቆርጬበታለው አስጠልቶኛል ማበጠሪያ ነክቶት አደለም እጄ ሳስነካው እንኳን እንዴት እንደ ሚረግፍ ግራ ገብቶኛል
የምትጠቀሚው ሻንፖ ኮንድሽነር ሊሆን ይችላል ፀጉርሽን ሰትታጠቢ ትሪትመንቶችን አየሰራሽ እሱን ቅባት ስትቀቢ በደንብ ማሳጅ ማረግ አለብሽ
@@Alem9078 እጠቀማለው አቮካዶ እንቁላል ሙዝ ከወይራ ዘይት ጋር እጠቀማለው ግን አደለም እድገት ሲዘው እንደ እሾክ ነው እጄን ሚወጋኝ እህቴ የምር
@@እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው ታጥበሽ ሳይደርቅ ቶሎ መሥራት ወይም ቫቲካ ቅባት አሪፍ ነው የሬት ሻንፖ ኮንደሽነርም ጥሩ ነው
@@Alem9078 እሺ ማማዬ አመሰግናው እሞክራለው ባልሽኝ ሲስተም ለመጠቀም
የኔ መልካም🥰እኔ ኣቮካዶ ማግኘት ኣልችልም ሌላ ንሪኝ
አቦካዶ ከሌለሽ ሙዝ እና እንቁላል እንዲሁም የምትቀቢውን ቅባት አንድ ላይ ደባልቀሽ መቀባት 1እስከ2ሰአት መታጠብ ከመታጠብሽ በፊት ቅባት መቀባት እንቁላል መቀባት ከዛ የፈለግሸው ሰአት ያክል አቆይተሽ መታጠብ
@@Alem9078 እሺ የኔ ቆንጆ ኣመሠግናለሁ ሙዝ እንቁላል ኣገኛለሁ በቃ እሡን እጠቀማለሁ በርቺ የኔ መልካም❤️
Wooow konjo
ፀጉር ያምራል
አይ እህት አራት ወይም አምስት ሰዒት ቢቆይን ምንም ችግር የለውም አይተጠቅምኩት ነው በጣም አሪፍ ነው ለምነኝውም በርቺ ግብ 15ወይም 30ድቂቃ ምንም አይፍይድም እህት አቆይው ለሰዒታተ እንደዚህ ይሸለለ በይ አሰበለው እኔ ተጥቅሜሰለይሁት ነው
ምንም ችግር የለውም ከቸኮልሽ ነው እንጂ ሌላ ጉዳት የለውም እንደውም አሪፍ ነው
ዋውውው💞💞💞💞💞
👍👍👍❤💚❤🙆♀️
Wawwwwww konjoo
አመሠግናለሁ 🥰