ድምፀ ሊቃውንት
ድምፀ ሊቃውንት
  • 66
  • 102 863

วีดีโอ

እምሥራቀ ፀሐይ በግዕዝ & ኅብዓትየ ዘምስለኪ አመላለስ
มุมมอง 4587 หลายเดือนก่อน
Edited by VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ሰንበት ኒቆዲሞስ (2016) በጎንደር በዓታ
มุมมอง 3128 หลายเดือนก่อน
ወአአብዮ በስብሐት
መወድስ ሣህልከ እንጉርጉሮ
มุมมอง 3478 หลายเดือนก่อน
መወድስ ሣህልከ እንጉርጉሮ
የሊቃውንቱ የድምፅ ውህደት የመፃጉዕ ማኅበር ቀለም
มุมมอง 5528 หลายเดือนก่อน
t.me/DLiqawnt100
መዝሙር አምላኩሰ ከልሃ እምሥራቀ ፀሐይ
มุมมอง 6388 หลายเดือนก่อน
t.me/DLiqawnt100
የሊቃውንቱ ድምፅ!!!
มุมมอง 1.1K10 หลายเดือนก่อน
ይህንን ታላቅ የምስክር ጉባኤ ቤትን ማገዝ አይከብድም ንሡማ 👉 ለደጋግ ሰዎች አድርሱልኝ 100 ብር በዚህ ቦታ እጅግ ትልቅ ተግባር አላት🙏 የጉባኤ ቤቱ acc 1000451613247 ለበለጠ መረጃ 0918704187 መጋቤ አእላፍ ክቡር ጥላሁን የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት መምህር🙏🙏🙏 እርሳቸውን ማግኘት ካልቻላችሁ በTelegram 0915860868 እኔን ብታናግሩኝ የንታን የምታገኙበት መንገድ አመቻችላችኋላሁ🙏🙏🙏 t.me/DLiqawnt100
የሊቃውንት ድምፅ
มุมมอง 36310 หลายเดือนก่อน
የሊቃውንት ድምፅ
መምህር ፍሥሓ😭 ሊቃውንትን ብቻ ሳይሆን መላው የሰውን ልጅ ሊያሳዝን የሚችል ተግባር ተፈጸመባቸው ወጣቱ ሊቅ ማየት የተሳናቸው ከ 6 ወር በፊት ተቀረጸ
มุมมอง 2.9Kปีที่แล้ว
መምህር ፍሥሓ😭 ሊቃውንትን ብቻ ሳይሆን መላው የሰውን ልጅ ሊያሳዝን የሚችል ተግባር ተፈጸመባቸው ወጣቱ ሊቅ ማየት የተሳናቸው ከ 6 ወር በፊት ተቀረጸ
በጎንደር ቅዱስ ቂርቆስ የሌሊቱ ማኅሌት በከፊል
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
በጎንደር በዓታ የሚገኙ አዳራሾችና ሌሎች የአድባራተ ጎንደር ሊቃውንት ተሰባስበው የማኅሌቱን ሥርዓት በማከናወን ናቸው
በጎንደር ቅ /ቂርቆስ ማኅሌት ሰላም ለዝክረ ስምከ
มุมมอง 488ปีที่แล้ว
ጎንደር የሊቃውንት እናት ጎንደር የቃለ እግዚአብሔር የበረከት የቅድስና ምድር!!!! ታላቋን እና አንጋፋዋን "ጎንደር በዓታ የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት"ን ለመርዳት በጉባኤ ቤቱ acc 1000451613247 ለበለጠ መረጃ 0918704187 መጋቤ አእላፍ ክቡር ጥላሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት መምህር
ህፃን# ወእሙ#በጎንደር የቅዱስ ቂርቆ ማኅሌት
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ጎንደር በዓታ የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤትን በማገዝ ከሊቃውንት በረከት ይሳተፉ የጉባኤ ቤቱ acc 1000451613247 ለበለጠ መረጃ 0918704187 መጋቤ አእላፍ ክቡር ክቡር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጎንደር ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያምየአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት መምህር
በጎንደር# ቅዱስ# ቂርቆስ# የ"እስመ ተለዐለ"ድረባ ክፍል 2 የድምቀቱ ደም ግባቶቹ የ"ጎንደር በዓታ አድራሾች" ናቸው!!!
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
በጎንደር# ቅዱስ# ቂርቆስ# የ"እስመ ተለዐለ"ድረባ ክፍል 2 የድምቀቱ ደም ግባቶቹ የ"ጎንደር በዓታ አድራሾች" ናቸው!!!
በጎንደር ቅዱስ ቂርቆስ ጥሪ በተደረገላቸው የጎንደር በዓታ የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት አድራሾች የ"እስመ ተለዐለ"ድረባ ክፍል 1
มุมมอง 1.9Kปีที่แล้ว
በጎንደር ቅዱስ ቂርቆስ ጥሪ በተደረገላቸው የጎንደር በዓታ የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት አድራሾች የ"እስመ ተለዐለ"ድረባ ክፍል 1
ወጽአ# እምድረ ካራን# ወረብ# በጎንደር# ሊቃውንት
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
ወጽአ# እምድረ ካራን# ወረብ# በጎንደር# ሊቃውንት
ወረብ#በአፍዓኒ# አንትሙ#በደብረ ብርሃን ሥላሴ ጎንደር
มุมมอง 449ปีที่แล้ว
ወረብ#በአፍዓኒ# አንትሙ#በደብረ ብርሃን ሥላሴ ጎንደር
በአፍዓኒ# አንትሙ# ዚቅ በጎንደር#ሊቃውንት#ደብረ ብርሃን ሥላሴ
มุมมอง 316ปีที่แล้ว
በአፍዓኒ# አንትሙ# ዚቅ በጎንደር#ሊቃውንት#ደብረ ብርሃን ሥላሴ
ኢነጸረ ኃበ ኃይመት ከመ አብርሃም አቡሁ በጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ ጎንደር የሊቃውንት መፍለቂያ
มุมมอง 343ปีที่แล้ว
ኢነጸረ ኃበ ኃይመት ከመ አብርሃም አቡሁ በጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ ጎንደር የሊቃውንት መፍለቂያ
ሃሌ #ሃሌ #ሃሌ ሉያ #አአትብ በጎንደር ደብረ ብርሃን
มุมมอง 480ปีที่แล้ว
ሃሌ #ሃሌ #ሃሌ ሉያ #አአትብ በጎንደር ደብረ ብርሃን
ወረብ ተፈሥሒ ማርያም በታሪካዊው ቦታ በጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ
มุมมอง 594ปีที่แล้ว
ወረብ ተፈሥሒ ማርያም በታሪካዊው ቦታ በጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ
ተፈሥሒ ማርያም መልክዕ በጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ
มุมมอง 350ปีที่แล้ว
ተፈሥሒ ማርያም መልክዕ በጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ
ወረብ ሰምዑ አዝማዲሃ በ4ት ዓይናው የኔታ አባ ገ/ማርያም በጎንደር መጥምቁ
มุมมอง 727ปีที่แล้ว
ወረብ ሰምዑ አዝማዲሃ በ4ት ዓይናው የኔታ አባ ገ/ማርያም በጎንደር መጥምቁ
የሰኔ 30 ዮሐንስ ምልጣን ድረባ በጎንደር መጥምቁ
มุมมอง 447ปีที่แล้ว
የሰኔ 30 ዮሐንስ ምልጣን ድረባ በጎንደር መጥምቁ
ሰምዑ አዝማዲሃ ጎንደር መጥምቁ ዮሐንስ ሰኔ 30 ክብረ በዓል
มุมมอง 963ปีที่แล้ว
ሰምዑ አዝማዲሃ ጎንደር መጥምቁ ዮሐንስ ሰኔ 30 ክብረ በዓል
ጽፋትና# አመላለስ# መድኃኔ ዓለም# ኃደረ ላዕሌሃ
มุมมอง 558ปีที่แล้ว
ጽፋትና# አመላለስ# መድኃኔ ዓለም# ኃደረ ላዕሌሃ
መድኃኔ ዓለም# ቁምና መረግድ# ማኅሌቱ ከቅድስትና ከቅኔ ማኅሌት የተከፈለ ነው!
มุมมอง 170ปีที่แล้ว
መድኃኔ ዓለም# ቁምና መረግድ# ማኅሌቱ ከቅድስትና ከቅኔ ማኅሌት የተከፈለ ነው!
ሙሴኒ# ይቤ#ልብ ይበሉ👉ማኅሌቱ በክፍል ነው በምስል የሚታየው የቅኔ ማኅሌት ነውሁለተኛው ከቅድስቱ ባሉ ሊቃውንት ነው
มุมมอง 154ปีที่แล้ว
ሙሴኒ# ይቤ#ልብ ይበሉ👉ማኅሌቱ በክፍል ነው በምስል የሚታየው የቅኔ ማኅሌት ነውሁለተኛው ከቅድስቱ ባሉ ሊቃውንት ነው
ተቀደሲ# ወንስዒ# ኃይለ#ኦ#ቤተ እግዚአብሔር
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ተቀደሲ# ወንስዒ# ኃይለ#ኦ#ቤተ እግዚአብሔር

ความคิดเห็น

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 7 วันที่ผ่านมา

    ሀገሪ ጎንደር ከፉ አይንካሽ አንስማብሽ እናትዋ

  • @NigussieMamo-hk6ru
    @NigussieMamo-hk6ru 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልቃውንት

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel หลายเดือนก่อน

    10:41 - ኅቡዓትየ ዘምስሌኪ

  • @andualemhailemariam3057
    @andualemhailemariam3057 2 หลายเดือนก่อน

    what dose melake aryem mean መልአከ አርየም ማለት ምን ማለት ነው ለምን እማታውቀውን ነገር ትጎነጽላለህ ዝም ማለት እኮ ይቻላል::

  • @timotewos101
    @timotewos101 3 หลายเดือนก่อน

    ማይክ ላይ ማነው?

  • @HabtamuMequanint
    @HabtamuMequanint 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @timotewos101
    @timotewos101 4 หลายเดือนก่อน

    21:06 - 31:21 -

  • @HaymanotWassie-f5i
    @HaymanotWassie-f5i 4 หลายเดือนก่อน

    የሊቃውንት መፍለቂያ ታላቋ ጎንደር

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ወረብ እየወረባችሁ አይደለም እንዴ ለምንድነው የምታወሩት የምትስቁት ኧረ ተው እግዚአብሔር አምላክን አክብሩት ፍሩት

  • @JonKol-jj8yy
    @JonKol-jj8yy 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WogayehuArega-qt9os
    @WogayehuArega-qt9os 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 5 หลายเดือนก่อน

    ደብሩሰ ለኃይለ ማርያም ትመስል ደብረ ሲና ትመስል፤ ዘኃደረ ዓቢየ እግዚእ ላዕሌሃ ሐፁር የዓውዳ ወጽጌ ረዳ በትእምርተ መስቀል።

  • @mosesok1086
    @mosesok1086 5 หลายเดือนก่อน

    10:43.1

  • @Dazeryio
    @Dazeryio 5 หลายเดือนก่อน

    እናት ደቀ መዝሙሮች በጣም ትዕቢተኛ ናቹ

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 5 หลายเดือนก่อน

    Girum new

  • @al-aha
    @al-aha 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ገና ያልተፈታ ምስጢር ቅዱስ ያሬድ አንዱ ነው ጊዜዉ አሁን ነዉ ከዚህ ድንቅ ምሥጢር ጀርባ ያለውን ለማግኝት

  • @al-aha
    @al-aha 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ገና ያልተፈታ ምስጢር ቅዱስ ያሬድ አንዱ ነው ጊዜዉ አሁን ነዉ ከዚህ ድንቅ ምሥጢር ጀርባ ያለውን ለማግኝት

  • @al-aha
    @al-aha 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ገና ያልተፈታ ምስጢር ቅዱስ ያሬድ አንዱ ነው ጊዜዉ አሁን ነዉ ከዚህ ድንቅ ምሥጢር ጀርባ ያለውን ለማግኝት

  • @al-aha
    @al-aha 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ገና ያልተፈታ ምስጢር ቅዱስ ያሬድ አንዱ ነው ጊዜዉ አሁን ነዉ ከዚህ ድንቅ ምሥጢር ጀርባ ያለውን ለማግኝት

  • @JK-ws6qr
    @JK-ws6qr 6 หลายเดือนก่อน

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 6 หลายเดือนก่อน

    ውድ የድምፀ ሊቃውንት ሚድያ ባለቤት። እባክዎት የኔታ አዕምሮን ቃለ መጠይቅ ያድርጉላቸው። የህይዎት ታሪካቸውን ባጭሩ እና ስለ ላይ ቤት፣ ታች ቤት እና ሳንኳ ቀለም (አቋቋም) ትንሽ ገለፃ እንዲያደርጉ ቢጋብዟቸው። ይህን ቢያደርጉ: 1ኛ እንያን የመሰለ ሊቅ ዓለም ያውቃቸዋል። 2ኛ በዓለም ሁሉ ያሉ ተማሪዎቻቸው ስለሳቸው አሁናዊ ሁኔታ ያውቃሉ። 3ኛ ሚድያው ማለትም ድምፀ ሊቃውንት በጣም ያድጋል። ለጊዜው እርሳቸውን አልሁዎት እንጅ ሌሎችንም ሊቃውንት ቢያቀርቡ መልካም ነው። ክብር ለሊቃውንቶቻችን፣ ሰላም ለሀገራችን፣ አንድነት ለቤተክርስቲያናችን ይሁን።

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 6 หลายเดือนก่อน

    ውድ የድምፀ ልቃንት ቻናል ባለቤት። እባክዎት ጎንደር ከሆነ የሚኖሩ አድሰው ይፈልጉልኝ። የኔታ አዕምሮ ዘጎጃም። ደበጫ የሚባል አገር ለብዙ ጊዜ አስተምረዋል። አሁን ወደጎንደር ከተመለሱ ብዙ ግዝያቸው ነው።

    • @addisgetaye100years
      @addisgetaye100years 6 หลายเดือนก่อน

      የንታ አእምሮ የላይ ቤት ምስክር መምህር ሆነዋል አሉ

  • @al-aha
    @al-aha 6 หลายเดือนก่อน

    ድምፀ ሊቃውንት

  • @tensaeb.negussu5557
    @tensaeb.negussu5557 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን! ፅሁፍ ደግሞ አርግልን ሁሉም ላይ እባክህ!

  • @Daniel-qj7sr
    @Daniel-qj7sr 6 หลายเดือนก่อน

    8:54 14:25

  • @yaekob
    @yaekob 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቃውንትን ይጠብቅልን

  • @nswrlds
    @nswrlds 7 หลายเดือนก่อน

    12:00 8:52

  • @nswrlds
    @nswrlds 8 หลายเดือนก่อน

    6:44

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 8 หลายเดือนก่อน

    ዕዝል ሰላም፦ አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ ሃሌ ሉያ፤ አብርሂ አብርሂ ኢየሩሳሌም በጽሐ ብርሃንኪ ወስብሐተ እግዚአብሔር ወብርሃኑ ሠረቀ ላዕሌኪ አብርሂ ጽዮን በጽሐ ብርሃንኪ ተፅዒኖ ዲበ ዕዋል በሰላም ቦአ ኀቤኪ። ምልጣን፦ ተፅዒኖ ዲበ ዕዋል በሰላም ቦአ ኀቤኪ። አመላለስ (ህየንተ መረግድ)፦ ተፅዒኖ ተፅዒኖ ዲበ ዕዋል፤ በሰላም ቦአ ኀቤኪ።

  • @mentonete
    @mentonete 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ❤❤

  • @tesfasitotaw1823
    @tesfasitotaw1823 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @siember522
    @siember522 8 หลายเดือนก่อน

    የኣመቱ ሁለ የሚመላ ጥሩ ነበረ ❤❤❤ እግዚኣብሆአር ያክብረልን ❤❤❤❤❤

  • @amlakeyaregal4493
    @amlakeyaregal4493 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ሊቃውንት እናንተን ክፉ አይንካብኝ። በተረፈ ድምፅ ማጉያ አለመኖሩ እጅግ ይመስጣል።

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 8 หลายเดือนก่อน

    ሊቃውንትን አያጥፋብን የማህበር ቀለሞችን ላኩልን

  • @ዮሐንስወልደነጐድጓድ
    @ዮሐንስወልደነጐድጓድ 8 หลายเดือนก่อน

    በማኅበር ቀለም የሚሰሙትን ወረቦች ብትሐቁልን ደስ ይለናል👍👍👍👍

  • @endaleatlaw657
    @endaleatlaw657 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የዛሬ18አመቱን አስታወሠኝ

    • @endaleatlaw657
      @endaleatlaw657 8 หลายเดือนก่อน

      ኢትዝክር ኩሎ አበሣነ

  • @besttube8710
    @besttube8710 8 หลายเดือนก่อน

    የኔታዬ አትጥፉብን በተለይ ታህሳስ ገብርኤል ና ደቅስዮስ ወረቦች የለቀቃችሁት አይነት ቪድዮዎች ብትለቁልን ደስ ይለናል። በአንድ ድምጽ ጉባዔ ቤቱ ውስጥ የሚሰማው ድምጽ እዚያው እንዳለን እንዲሰማን ያደርጋል።በደንብም ጥርት ያለውን እውቀት ከናንተ እናገኛለን። አደራ አደራ አባቶቻችን

  • @abbiteenee3851
    @abbiteenee3851 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። I love Yeneta Addis. I'm his biggest fan in the world ❤!!!

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 9 หลายเดือนก่อน

    ህየንተ ዓራራት ጐሥዐ ልብየ፦ ቃለ ሠናየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወአነ አየድዕ ግብርየ ለንጉሥ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ከመ ቀለመ ጸሐፊ ዘጠበጠበ ይጽሕፍ ልሳንየ ይሤኒ ላህዩ እምውሉደ እጓለ እመሕያው። እምከናፍሪከ ሃ፤ በእንተዝ ባረከከ እግዚአብሔር ለዓለም ሃ፤ ቅንት ሰይፈከ ኃያል ውስተ ሐቌከ በስንከ ወበላህይከ። ወንገሥ ሃ፤ በእንተ ጽድቅ ወርትዕ ወየዋሃት ሃ፤ ወይመርሀከ ስብሐተ የማንከ አሕፃከ ስሑል ኃያል። ታሕቴከ ሃ፤ ውስተ ልቦሙ ለጸላዕተ ንጉሥ ሃ፤ መንበርከ እግዚኦ ለዓለመ ዓለም በትረ ጽድቅ ወበትረ መንግሥትከ። ወዐመፃ ጸላዕከ ሃ፣ በእንተዝ ቀብዐከ እግዚአብሔር አምላክከ ሃ፣ ቅብዐ ትፍሥሕት እምእለ ከማከ ከርቤ ወቀንዐት ወሰሊኆት እምነ አልባሲከ። ዘእምኔሆሙ አስተፌሥሐከ ሃ፣ አዋልደ ንግሥት ለክብርከ ሃ፣ ወትቀውም ንግሥት በየማንከ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት። ወአፅምኢ ዕዝነኪ ሃ፣ ርስዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ ሃ፣ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ እስመ ውእቱ እግዚእኪ። አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ሃ፣ ወለገጽኪ ይትመሀለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር ሃ፣ ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን በዘአዝፋረ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት። ደናግለ ድኅሬሃ ሃ፣ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ ሃ፣ ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበኃሤት ወያበውእዎን ውስተ ጽርሐ ንጉሥ። ተወልዱ ለኪ ደቂቅ ሃ ወትሠይሚዮሙ መላእክተ ለኵሉ ምድር ሃ፣ ወይዘክሩ ስመኪ በኵሉ ትውልደ ትውልድ በእንተዝ ይገንዩ ለከ አሕዛብ እግዚኦ። ወለዓለም ዓለም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ። ዘኅብረት፦ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለም ዓለም። አርባዕት፦ ሰንበት አሜሃ አመ ይቤሎ ለመጻጕዕ ተንሥእ ንሣእ ዓራተከ ነሥአ ዓራቶ አተወ ቤቶ እስመ ፈወሶ ወልደ እግዚአብሔር በሰንበት።

  • @LeullLeull
    @LeullLeull 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እነደዚ ኣርጋቹ የአመቱ ብትለቁልን ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobtensue-pr7zn
    @eyobtensue-pr7zn 9 หลายเดือนก่อน

    Yenetaafesha 😢😢❤

  • @searemebrahtu1197
    @searemebrahtu1197 9 หลายเดือนก่อน

    በ፭ ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ፣ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዐቀብ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃት አእሩግ ወሕፃናት፣ ነሢኦሙ አዕጹቀ በቀልት፤ እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተጺዒኖ ዲበ ዕዋል፣ ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም፣ በትፍሥሕት ወበሐሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ። ምል፡ እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተጺዒኖ ዲበ ዕዋል፣ ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም፣ በትፍሥሕት ወበሐሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ። አመ፣ በትፍሥሕት ወበሐሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ። ዓራ፡ ንፍኁ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ፡ በዕምርት ዕለት በዓልነ ተዝካረ መድኃኒነ፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ንዑ ንትፈሣሕ በእግዚአብሔር ዘረድአነ። ምል፣ በጽዮን ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ ንፍሑ ቀርነ በእምርት ዕለት በዓልነ። ሰላም፡ ተበሃሉ ሕዝብ በበይናቲሆሙ እንዘ ይብሉ፡ አይ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት እስመ ውእቱ፡ እግዚአ ለሰንበት፡ ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም በፍሥሐ ወበሰላም። ምል፡ በፍሥሐ ወበሰላም ቦኣ ሀገረ ኢየሩሳሌም።

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 9 หลายเดือนก่อน

    15:02 ዘይክል ኵሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ አምላከ ነዳያን ወተስፋ ቅቡፃን ንሕነ ኀቤከ ተማኅፀነ።

  • @ዮሐንስወልደነጐድጓድ
    @ዮሐንስወልደነጐድጓድ 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን ማኅበር ቀለም በሚሰማበት ጊዜ የማኅበር ቀለም ወረቡን ብትለቁልን በጣም ደስ ይለናል

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 10 หลายเดือนก่อน

    የታኅሣሥ ገብርኤል ወረቦች፦ ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላት፤ አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም። 17:13 - ጉረሮ 18:23 - ጸናጽል 19:53 - ችብቻቦ ጉረሮ 20:28 - ችብቻቦ ጸናጽል ፪ኛ ዘእስመ ለዓለም ወእንዘ ትፈትል ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ፤ ወይቤላ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአሔር። 21:12 - ጉረሮ 22:30 - ጸናጽል 24:39 - ችብቻቦ ጉረሮ 25:31 - ችብቻቦ ጸናጽል ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኰራኵር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር፤ ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ። 26:40 - ክብሮሙ ለምላእክት 27:55 - ጸናጽል 29:55 - ችብቻቦ ጸናጽል

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 10 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ያለ ዝማሬ ስሰማ የቄስ ትምህርት አለመማሬ ይቆጨኛል

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 10 หลายเดือนก่อน

    የደቅስዮስ ወረቦች፦ ወረብ ዘእስመ ለዓለም ዘእምቅድመ ዓለም ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ ዘእምቅድመ ዓለም፤ ፈነዎ ለገብርኤል ምጽአተ ዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል። 0:04 - ጉረሮ 1:11 - ጸናጽል 3:01 - ችብቻቦ ጉረሮ 3:51 - ችብቻቦ ጸናጽል ፪ኛ ዘእስመ ለዓለም ዘእምቅድመ ዘእምቅድመ ዓለም ህላዌሁ ዘእምቅድመ ዓለም፤ ፈነዎ ለገብርኤል ይስብክ ምጽአተ ዚአሁ። 5:07 - ጉረሮ 7:40 - ጸናጽል 9:28 - ችብቻቦ ጉረሮ 10:06 - ችብቻቦ ጸናጽል ፫ኛ ዘእስመ ለዓለም ወረደ ለሊሁ ወረደ ለሊሁ አባግዒሁ ከመ ያድኅን፤ ነሢኦ ቍፅረ እምኀበ አቡሁ ከመ ያድኅን። 11:10 - ጉረሮ 14:04 - ጸናጽል 15:54 - ችብቻቦ ጉረሮ 16:32 - ችብቻቦ ጸናጽል የተክለሃይማኖት ወረቦች፦ ብርሃነ ለፍኖትኪ ብርሃነ ለፍኖትኪ፤ ክርስቶስ ሠምራ ረሰይኪ ረሰይኪ ሕገ አምላክ። 17:31 - ጸናጽል በእንተ ልደቱ ለተክለ ሃይማኖት አድባር ኮኑ ኮኑ ኅብስተ ሕይወት፤ ወዕፀወ ገዳምኒ ፈረዩ አስካለ በረከት። 19:16 - ጉረሮ 20:46 - ጸናጽል ከሠተ አፉሁ ወልሳኑ ነበበ አእኰቶ ወባረኮ ለእግዚአብሔር፤ መልዐ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ተክለ ሃይማኖት። 23:16 - ጉረሮ 24:43 - ጸናጽል በከመ ዜነዎ በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ፤ ተወልደ ተክለ ሃይማኖት ዓርኩ ለመርዓዊ ተክለ ሃይማኖት። 26:54 - ጉረሮ 28:15 - ጸናጽል

    • @besttube8710
      @besttube8710 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ እንደፈለኩት ነው ያደረጉት 🙏🥰

    • @hayle.gebriel
      @hayle.gebriel 8 หลายเดือนก่อน

      No problem​@@besttube8710

  • @BishawTiruneh
    @BishawTiruneh 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ደስ የሚል የእናንተን ድምጽ ጩኸት በጣምም እንፈልጋለን በጣም። ሁሉንም ማኅበር ቀለም ተከታትለህ ላክልን።

  • @TemesgenAlamrew
    @TemesgenAlamrew 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሊቃውንትን ይጠብቅልን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኸ2ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኸ2ጰ 10 หลายเดือนก่อน

    ሊቃውንትን ይጠብቅልን