- 75
- 40 236
Divine Power Ministry Tube
United States
เข้าร่วมเมื่อ 1 ธ.ค. 2022
Divine power Ministry/Pastor Seifu Kebede
วีดีโอ
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ/ የፀጋ ስጦታዎች# ትምህርት ስምንት# ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 1857 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ/ የፀጋ ስጦታዎች# ትምህርት ስምንት# ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ/ የፀጋ ስጦታዎች/ ትመህርት ሰባት/ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 2318 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ/ የፀጋ ስጦታዎች/ ትመህርት ሰባት/ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ/ መንፈሳዊ ነገር/ ትምህርት ሰድስት#ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 2548 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ/ መንፈሳዊ ነገር/ ትምህርት ሰድስት#ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቅዱስና ስራዎቹ/ መንፈሳዊ ነገር! ትምህርት አምስት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 2508 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ቅዱስና ስራዎቹ/ መንፈሳዊ ነገር! ትምህርት አምስት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቅዱስ እና ስራዎቹ! ትምህርት አራት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 2409 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ይሙላባችሁ! ክፍል አራት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቅዱስ እና ቤተ ክርስቲያን/ትምህርት ሦስት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 1779 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ይሙላባችሁ! ክፍል ሦስት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቅዱስና ስራው/ መንፈስ ይሙላባችሁ/ ትምህርት ሁለት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 1389 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ይሙላባችሁ ክፍል ሁለት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ
መንፈስ ቀዱስ እና ሥራው/ መንፈስ ይሙላባችሁ/ ትምህርት አንድ# በፓስተር ሰይፉ ከበደ
มุมมอง 3159 หลายเดือนก่อน
መንፈስ ቅዱስና ስራዎቹ በሚል ተከታታይ ትምህርት ፣ መንፈስ ይሙላባችሁ በሚል ርዕስ እንጀምራለን።
መልዕክተኛው እሳት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ/Pastor Seifu Kebede
มุมมอง 353ปีที่แล้ว
መልዕክተኛው እሳት/ ፓስተር ሰይፉ ከበደ/Pastor Seifu Kebede
I am Blessed by your teaching Pastor Seifu. God bless you
I am already blessed by teaching
ፓስተር ስይፉ ከበደ እወድዎታለሁ አከብሮታለሁ በጣም ልጅ እያለሁ የሳንዴስኩል ተማሪ እያለሁ ፈረንሳይ ሙሉወንጌል ተጋብዘው ሲያገለግሉ አጋንንት ሲወጣ በሸተኞች ሲፈወሱ አይቻለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁዎት ትዝታው እስካሁን አልወጣም ዛሬ ትዝ አሉኝ እና ሰርች ሳረግ አገኘሁዎት ደስ አለኝ ተባረኩ❤❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነዉ
ፓስተር ሰይፉ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት። እንወዶታለን። በትምህርቶችዎ ተጠቃሚ ነኝ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
Amen
Amen
አሜን ጌታ ይባርክህ ፖስተር!!
አሜን አሜን ተባረኩ
Amen,Amen,Amen!!!
Ene honelign Tekbelku menfesqedusen!!!
Amen and Amen hallelujah
አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤❤ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ለዘላለም 🙏🙏
May God give you a long life with absolute health!!
መቼ ይኦን አገራችንን የሚመጡት
Amen and Amen I believe nothing impossible to God 🙏
Matt 25:13 yes indeed 🙏🙏🙏
አአሜን አሜን 🎉🎉🎉ተባረክ😢🙏🙏🤲
Amen and Amen 🙏
Glory to God Pastor more blessing 🙏🙏🙏
ትልቅ ሰው ነህ ንሰሀ ገብተህ ስጋው ና ደሙ ውሰድ ይቅርብህ ።የምገጥልህ ብዥታ የሰይጣን መንፈስ ነው ።ተገለጠልኝ እያሉ መመጻደቅ የሰይጣን ጥበብ ነው ከእግዚአብሔር አይምሰል ።
እግዚአብሔርን በክርስቶስ አምነው ለሚያመልኩት ይገለጥላቸዋል ለማይሰሙ ና ለማያዩ ስዕላ ስዕል ለሚሰግዱ አይገለጥላቸው የተረጸ ምስል ለአንተ አታድርግ ተብሎ ተጽፎአልና።
We love you
Amen and Amen
Amen geta yebarkhe
Amen 🙏 Amen 🙏
Amen Amen Amen
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤
ፓስተር ሰይፉ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክዎት። የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው። እግዚአብሔር በሚያስተላልፉት ትምህርት እየተጠቀምን ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! አሁን የእግዚአብሔር እሳት ይንደድ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ገለባውን የሚያቃጥል እግዚአብሔር ህዝብን የሚያስታጥቅበት እሳቱ ይንደድ። እንወዶታለን ፓስተር!!!!
Amen 🙏
አሜን አሁንም ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይብዛሎት ዘመኖት ይባረክ ❤ክብር ሁሉ ልአምላካችን ይሁን
Be blessed pastor Seifu!
Amen
አሜን አሜን አሜን!!!ስለሰጠኸን ህያው ምስክሮች ለስምህ ክብር ይሁንልህ አባ።
Amen bless you
The sound is not working.
Sorry no voice pastor
Amennnn 🙌🙌
ጌታ ይባርኮት
አሜን
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዌት ፓስተር ።❤ ከጣሊያን ፓስተር ሚሼል ።
ፓስተር ሰይፉ እግዚአብሔር አብዝቶ አሁንም ይባርኮት። እንወዶታለን።
Amen Amen Pastor Sifu your preaching always egnights the power of the holy spirit in the inside of me. A preaching that never changes through the years I pray for you that you will have a long life with health and prosperity ❤️❤️❤️🙏
እጅግ የተከበሩ አባት መጋቢ እግዚኣብሄር ይባርኮት እናመስግናለን ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የእግዚአብሔርን ህዝብ በማነቃቃትና በማገልገል የበረቱ ❤❤❤የእግዚኣብሄር ሰው !!!
አሜን
እሜንእሜንን
አሜን. ፖስተር ተባረኩ እግዚአብሔር. ይባርኩት. ቡዝህ ተምሪይ አለኩ ተባርኩ ::
Glory to Jesus !! God Bless You pastor !!!
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ፓስተር ሰይፉ አሁንም አገልግሎትዎን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ! በዚህ አገልግሎት አብራችሁ የምታገለግሉ ወገኖቼ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የቃሉን ፍቺ ለሁላችንም ያብራልን። ፓስተር እንወዶታለን።
1990 ዎቹ በሀረር ክተማ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ኮንፍረንስ ላይ ስለ መንፍስ ቅድሱ እንዲወርድ ፓስተር ሰይፍ ሲፀልዩ ነው እኔ ጌታን ካመንኩኝ በኅላ በመንፈስ ቅድስ የተሞላሁት ፣፣፣፣ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር
Amen and Amen JESUS IS LORD More blessing 🙏💙