የእውቀት ምንጭ በጎንደር በዓታ ቻናል
የእውቀት ምንጭ በጎንደር በዓታ ቻናል
  • 98
  • 60 979
ክፍል🔴 {፮ }ዘልደተ🔴 ክርስቶስ🔴 ከእዝል🔴 እስከ ሰላም የልደት ሙሉ አቋቋሙ 🔴ተለቋል እዬገባችሁ 🔴ተጠቀሙ🔴 🔴ሰብስክራይ 🔴አይረሳም🔴
ክፍል🔴 {፮ }ዘልደተ🔴 ክርስቶስ🔴 ከእዝል🔴 እስከ ሰላም የልደት ሙሉ አቋቋሙ 🔴ተለቋል እዬገባችሁ 🔴ተጠቀሙ🔴 🔴ሰብስክራይ 🔴አይረሳም🔴
มุมมอง: 186

วีดีโอ

አቋቋም⭕️ ዘልደተ ክርስቶስ ⭕️ክፍል { ፭ }🔴 ሸር እያደረጋችሁ እዬታዬ 🔴አይደለም⭕️ ቤተሰብ ሰብስክራይብ🔴 ⭕️ማድረግ አትርሱ🔴
มุมมอง 5392 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አቋቋም⭕️ ዘልደተ ክርስቶስ ⭕️ክፍል { ፭ }🔴 ሸር እያደረጋችሁ እዬታዬ 🔴አይደለም⭕️ ቤተሰብ ሰብስክራይብ🔴 ⭕️ማድረግ አትርሱ🔴
ድንቅ🔴የሆነ🔴ቅኔ🔴በእማሆይ🔴ሐመረ🔴ኖህ🔴በጓንደር🔴አቧራ🔴ጊዮርጊስ🔴ደስ🔴አይልም🔴ሴቶች🔴እናንተ🔴ጭፈራ🔴ቤት🔴ባላችሁበት🔴ሰአት🔴ይችደግሞ🔴በቅኔው🔴ገበያ🔴
มุมมอง 9284 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ድንቅ🔴የሆነ🔴ቅኔ🔴በእማሆይ🔴ሐመረ🔴ኖህ🔴በጓንደር🔴አቧራ🔴ጊዮርጊስ🔴ደስ🔴አይልም🔴ሴቶች🔴እናንተ🔴ጭፈራ🔴ቤት🔴ባላችሁበት🔴ሰአት🔴ይችደግሞ🔴በቅኔው🔴ገበያ🔴
🔴በጎንደር🔴አቧራ🔴ቅዱስ🔴ጊዮርጊስ🔴ቤተክርስቲያን🔴የቅኔ መምህራን🔴ምርቃን🔴ፕሮግራም🔴ላይ🔴የበአታ አድራሾች🔴በዚህ🔴መልኩ🔴አድመቀውላቸዋል🔴
มุมมอง 4487 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🔴በጎንደር🔴አቧራ🔴ቅዱስ🔴ጊዮርጊስ🔴ቤተክርስቲያን🔴የቅኔ መምህራን🔴ምርቃን🔴ፕሮግራም🔴ላይ🔴የበአታ አድራሾች🔴በዚህ🔴መልኩ🔴አድመቀውላቸዋል🔴
🔴ሊቃውንቱን🔴 ያስገረመው🔴ቅኔ አቀራረብ🔴 በወላዴ አእላፍ የኔታ🔴ጌዴዎን በጎንደር🔴አቧራ ጊዮርጊስ ተማሪወቻቸውን🔴 ሲአስመርቁ 🔴ተጋበዙልኝ🔴
มุมมอง 8359 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🔴ሊቃውንቱን🔴 ያስገረመው🔴ቅኔ አቀራረብ🔴 በወላዴ አእላፍ የኔታ🔴ጌዴዎን በጎንደር🔴አቧራ ጊዮርጊስ ተማሪወቻቸውን🔴 ሲአስመርቁ 🔴ተጋበዙልኝ🔴
#አለምን🔴ያሳገረመው🔴 የሊቃውንቱ🔴አገልግሎት🔴በታላቋ🔴እናበታሪካዊቷ🔴ጎንደር🔴በአታ#የሊቃውንት🔴ምንጭ🔴በሆነችው🔴ሰብስክራይብ🔴እያደረጋችሁ🔴
มุมมอง 1.3K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#አለምን🔴ያሳገረመው🔴 የሊቃውንቱ🔴አገልግሎት🔴በታላቋ🔴እናበታሪካዊቷ🔴ጎንደር🔴በአታ#የሊቃውንት🔴ምንጭ🔴በሆነችው🔴ሰብስክራይብ🔴እያደረጋችሁ🔴
🔴ወረብ🔴ዘበአታ🔴ክፍል🔴፫ 🔴ሸር ይደረግ እዬታዬ አይደለም
มุมมอง 34516 ชั่วโมงที่ผ่านมา
🔴ወረብ🔴ዘበአታ🔴ክፍል🔴፫ 🔴ሸር ይደረግ እዬታዬ አይደለም
ወረብ🔴ዘበአታ🔴ክፍል[ ፪ ] 🔴የእስመ🔴ለዓልም ሙሉ ወረብ🔴እንኳን🔴አደረሳችሁ🔴ለእመቤታችን🔴 በዓል🔴
มุมมอง 28019 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ወረብ🔴ዘበአታ🔴ክፍል[ ፪ ] 🔴የእስመ🔴ለዓልም ሙሉ ወረብ🔴እንኳን🔴አደረሳችሁ🔴ለእመቤታችን🔴 በዓል🔴
ወረብ 🛑ዘታህሣሥ🛑 በአታ🔴 ለማርያም 🔴ክፍል( ፩ ) ሁላችሁም ሰብስክራይብ🔴 እያደረጋችሁ🔴 ለሁሉም ተደራሽ አድርጉ🔴
มุมมอง 32121 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ወረብ 🛑ዘታህሣሥ🛑 በአታ🔴 ለማርያም 🔴ክፍል( ፩ ) ሁላችሁም ሰብስክራይብ🔴 እያደረጋችሁ🔴 ለሁሉም ተደራሽ አድርጉ🔴
እንቁዕ📌የሆነ ማኅሌት በጎንደር አቢዬ📌 እግዚእ ወቅዱስ መርቆሬዎስ📍 በደማቅ ሁኔታ የቅዱስ📌መርቆሬዎስ በዓል ተከብሯል ፈረሱ ሲዘል ማየት📍የሚገርም ነው
มุมมอง 29514 วันที่ผ่านมา
እንቁዕ📌የሆነ ማኅሌት በጎንደር አቢዬ📌 እግዚእ ወቅዱስ መርቆሬዎስ📍 በደማቅ ሁኔታ የቅዱስ📌መርቆሬዎስ በዓል ተከብሯል ፈረሱ ሲዘል ማየት📍የሚገርም ነው
አቤት 💒የሊቃውንት💒 ትህትና የኔታ 💒ሊቀ ሊቃውንት🏩 ዕዝራ ሐዲስ⛪️ ከበሮውን💒 ሲመቱት የአባቶቻችን 💒በረከት አይለየን⛪️⛪️⛪️
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
አቤት 💒የሊቃውንት💒 ትህትና የኔታ 💒ሊቀ ሊቃውንት🏩 ዕዝራ ሐዲስ⛪️ ከበሮውን💒 ሲመቱት የአባቶቻችን 💒በረከት አይለየን⛪️⛪️⛪️
ዘካርያስ📍ርዕየ በመምህር 📌አፈወርቅ 📌የቤተክርስቲያን📌 አይን ከሆኑት 📌ከሰንበት ተማሪወች📌 ጋር በጎንደር📌 ቤዛዊት📌 ማርያም🍀🍁🌹🌷💐🌼🌸🌺
มุมมอง 68914 วันที่ผ่านมา
ዘካርያስ📍ርዕየ በመምህር 📌አፈወርቅ 📌የቤተክርስቲያን📌 አይን ከሆኑት 📌ከሰንበት ተማሪወች📌 ጋር በጎንደር📌 ቤዛዊት📌 ማርያም🍀🍁🌹🌷💐🌼🌸🌺
መታየት 📌ያለበት ማህሌት📌 አቤት ውበት 📌እግዚአብሔር የሊቃውንቱን 📌አገልግሎት ሰምቶ 🇪🇹ኢትዮጵያ 📌ሀገራችን ሰላም📌 ያድርግልን📌 አሜን
มุมมอง 62914 วันที่ผ่านมา
መታየት 📌ያለበት ማህሌት📌 አቤት ውበት 📌እግዚአብሔር የሊቃውንቱን 📌አገልግሎት ሰምቶ 🇪🇹ኢትዮጵያ 📌ሀገራችን ሰላም📌 ያድርግልን📌 አሜን
ጽዮን#ጽዮን#ዳግማዊት#አክሱም#ጽዮን#በጎንደር#ቤዛዊት#ማርያም#አቤት📌❤የሊቃውንት📌🇪🇹ውበት📌 እልልልል
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
ጽዮን#ጽዮን#ዳግማዊት#አክሱም#ጽዮን#በጎንደር#ቤዛዊት#ማርያም#አቤት📌❤የሊቃውንት📌🇪🇹ውበት📌 እልልልል
ክፍል[ ፬ ] መልክእ አቋቋም ዘልደተ ክርስቶስ ሁላችሁም ሸር እያደረጋችሁ ላልደረሰው አድርሱ☘️🌿🌱🍀🌷💐🌾🎤
มุมมอง 16614 วันที่ผ่านมา
ክፍል[ ፬ ] መልክእ አቋቋም ዘልደተ ክርስቶስ ሁላችሁም ሸር እያደረጋችሁ ላልደረሰው አድርሱ☘️🌿🌱🍀🌷💐🌾🎤
ክፍል ፫ ሙሉ ዚቅ ዘልደተ ክርስቶስ ሁላችሁም በደንብ እዬታዬ አይደለም ሸር አድርጉ ይቀጥላል አገልግሎት አይቋረጥም🎤🎤💒💚💛❤🙏🙏🙏
มุมมอง 48914 วันที่ผ่านมา
ክፍል ፫ ሙሉ ዚቅ ዘልደተ ክርስቶስ ሁላችሁም በደንብ እዬታዬ አይደለም ሸር አድርጉ ይቀጥላል አገልግሎት አይቋረጥም🎤🎤💒💚💛❤🙏🙏🙏
መልክእ አቋቋም ዘኅዳር ጽዮን ማርያም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ያሬዳዊ ዜማ ለማዳመጥ🎤💒💚💛❤
มุมมอง 61921 วันที่ผ่านมา
መልክእ አቋቋም ዘኅዳር ጽዮን ማርያም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ያሬዳዊ ዜማ ለማዳመጥ🎤💒💚💛❤
ወረብ ዘኅዳር ጽዮን ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ሸር አድርጉ 🎤🎤🎤🎤💒💒❤💚💛💒💒❤💚
มุมมอง 1.9K21 วันที่ผ่านมา
ወረብ ዘኅዳር ጽዮን ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ሸር አድርጉ 🎤🎤🎤🎤💒💒❤💚💛💒💒❤💚
ክፍል [፪} አቋቋም ዘልደት ከዋይዜማ አስከ ዋይዜማ ሰላም ሁላችሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ🎤💒🎤💒💚❤💚💛
มุมมอง 22921 วันที่ผ่านมา
ክፍል [፪} አቋቋም ዘልደት ከዋይዜማ አስከ ዋይዜማ ሰላም ሁላችሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ🎤💒🎤💒💚❤💚💛
ክፍል{ ፩ }መደመጥ ያለበት ዕንቁ የሆነ ያሬዳዊ ዜማ ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ ለልደተ ክርስቶስ በዓል ቀድመን አቀረብንላችሁ💚🎤💒
มุมมอง 28621 วันที่ผ่านมา
ክፍል{ ፩ }መደመጥ ያለበት ዕንቁ የሆነ ያሬዳዊ ዜማ ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ ለልደተ ክርስቶስ በዓል ቀድመን አቀረብንላችሁ💚🎤💒
ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራው እልልልልልል አቤት ውበት የጎንደር ሊቃውንት💒🎤💒💚🧡💛💒🙏🎤
มุมมอง 28321 วันที่ผ่านมา
ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራው እልልልልልል አቤት ውበት የጎንደር ሊቃውንት💒🎤💒💚🧡💛💒🙏🎤
ወኮኑ ቀመራ ለቤተክርስቲያን የተባሉ እነማን ናቸው??
มุมมอง 9921 วันที่ผ่านมา
ወኮኑ ቀመራ ለቤተክርስቲያን የተባሉ እነማን ናቸው??
ዕጹብ የሆነ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ በጎንደር ሠለስቱ ምዕት ስለ ፫፻፲፰ ሊቃውንት ታሪክ በሰፊው💚💛🧡💛💚🎤💒💒🎤💒💚💛💛🧡💚💒🎤
มุมมอง 19528 วันที่ผ่านมา
ዕጹብ የሆነ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ በጎንደር ሠለስቱ ምዕት ስለ ፫፻፲፰ ሊቃውንት ታሪክ በሰፊው💚💛🧡💛💚🎤💒💒🎤💒💚💛💛🧡💚💒🎤
፩ኛ አመት እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ በጎንደር በአታ ከአቋቋሙ አባት ጋር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌼🌺🌺💚💚💛🌼💚🌻🌻💚🌼🌼💚
มุมมอง 3.2K2 หลายเดือนก่อน
፩ኛ አመት እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ በጎንደር በአታ ከአቋቋሙ አባት ጋር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌼🌺🌺💚💚💛🌼💚🌻🌻💚🌼🌼💚
መዝሙር ትዌድሶ እንኳን አደረሳችሁ ለዘመነ ጽጌ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ🌻🌻🌻🌺🌼💚💛❤️💒🏩
มุมมอง 4522 หลายเดือนก่อน
መዝሙር ትዌድሶ እንኳን አደረሳችሁ ለዘመነ ጽጌ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ🌻🌻🌻🌺🌼💚💛❤️💒🏩
ወረብ ዘጽጌ ፩ኛ አመት ፩ኛ ሳምንት እንኳን አደረሳችሁ ሰብስክራይብ💐🌷🌾🌹🌻🌼🌺💒🏩💚💛❤️
มุมมอง 3462 หลายเดือนก่อน
ወረብ ዘጽጌ ፩ኛ አመት ፩ኛ ሳምንት እንኳን አደረሳችሁ ሰብስክራይብ💐🌷🌾🌹🌻🌼🌺💒🏩💚💛❤️
ማኅሌተ ጽጌ አቋቋም ፩ኛ ዓመት ፩ኛ ሳምንት ሸር አድርጉ 🌼🌺🌻💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
มุมมอง 3792 หลายเดือนก่อน
ማኅሌተ ጽጌ አቋቋም ፩ኛ ዓመት ፩ኛ ሳምንት ሸር አድርጉ 🌼🌺🌻💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወረብ ዘመስከረም አርሴማ ሸር አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ🙏🙏🙏
มุมมอง 3362 หลายเดือนก่อน
ወረብ ዘመስከረም አርሴማ ሸር አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ🙏🙏🙏
እጹብ የሆነ ቅኔ በጎንደር መስቀል አደባባይ በወላዴ አእላፍ የኔታ ጌዴዎን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
มุมมอง 3382 หลายเดือนก่อน
እጹብ የሆነ ቅኔ በጎንደር መስቀል አደባባይ በወላዴ አእላፍ የኔታ ጌዴዎን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የመስቀል ደመራ በጎንደር ከተማ ይህን ይመስላል ሸር አድርጉ ሰብስክራይ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
มุมมอง 3112 หลายเดือนก่อน
የመስቀል ደመራ በጎንደር ከተማ ይህን ይመስላል ሸር አድርጉ ሰብስክራይ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

ความคิดเห็น

  • @ልሳነግእዝ-ኸ8መ
    @ልሳነግእዝ-ኸ8መ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Insert every video in one folder by creating playlists. I like

  • @ልሳነግእዝ-ኸ8መ
    @ልሳነግእዝ-ኸ8መ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    playlist ይስሩለት እና ከ ቁስቋሟ ጀምራቹህ በዚህ መልኩ አስተምሩን። ከነማብራሪያው፡ ድምጽዎ በጣም ነው የሚመቸው። ስልክ ያስቀምጥ፡ ማገዝ እንችላለን። ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሌክቸረር

  • @ልሳነግእዝ-ኸ8መ
    @ልሳነግእዝ-ኸ8መ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ድምጽ! እረ

  • @ልሳነግእዝ-ኸ8መ
    @ልሳነግእዝ-ኸ8መ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥቀ ይሴኒ. መምህር በፍቅሩ

    • @yewuketminch
      @yewuketminch 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ልሳነግእዝ-ኸ8መ አመሰግናለሁ

  • @AbelWorku-q1p
    @AbelWorku-q1p 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእስመ ለዓለሙን አመላለስ አቀራሪብ ልቀቁልን

  • @Bekie1990
    @Bekie1990 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @nahomtilahun-r7i
    @nahomtilahun-r7i วันที่ผ่านมา

    አንገርጋሪ: 0:08 - ዝማሜ ለአንገርጋሪ (ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ) 2:19 - ዝማሜ ለምልጣን (አማን በአማን) 2:46 - ጽፋት ለምልጣን (አማን በአማን) 3:10 - አመላለስ ለምልጣን (አማን በአማን) 4:01 - ጽፋት (ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ) 4:17 - ዝግታ (ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ) 5:08 - ጽፋት ለአንገርጋሪ - (ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ) እስመለዓለም ዘአደበባይ ወዘኵሉ ተውልደ ኢየሱስ: 6:00 - ቁም (አማን በአማን) {ወደ እስመ ለዓለም ለመግባት በቁም} 6:43 - እስመ ለዓለም በቁም (ተወልደ ኢየሱስ ክርስቶስ) 8:01 - መረግድ (ሰብአ ሰገል) {ወደ እስመ ለዓለም ለመግባት በመረግድ} 8:48 - እስመ ለዓለም በመረግድ (ተወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ) 9:31 - ማንሻ ጽፋት (ሰብአ ሰገል አምጽኡ) 9:45 - አመላለስ ለእስመለዓለም (ሰብአ ሰገል አምጽኡ) 10:29 - ጽፋት ለእስመለዓለም (ተወልደ ኢየሱስ ክርስቶስ) እስመለዓለም ዘቀሀ ዘቤት ሕፃን ተወልደ በቤተ ልሔም: 11:04 - እስመለዓለም በቁም (ሕፃን ተወልደ በቤተ ልሔም) 13:25 - መረግድ (ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ) {ወደ እስመ ለዓለም ለመግባት በመረግድ} 14:09 - እስመለዓለም በመረግድ (ሕፃን ተወልደ በቤተ ልሔም) 16:27 - ጽፋት ለማንሻ (ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ) 16:46 - ጽፋት ለእስመለዓለም (ሕፃን ተወልደ በቤተ ልሔም)

  • @ine-h3
    @ine-h3 2 วันที่ผ่านมา

    ግሮም ነዉ ግን ገንዘቡን መለጠፍ ለምን መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነዉ ።

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነው ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 วันที่ผ่านมา

    እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው ።

  • @LeykunDese
    @LeykunDese 3 วันที่ผ่านมา

    Tiru zimare

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ን ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣችው በእነዚሕ ጠንቋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

    • @nahomberta2198
      @nahomberta2198 3 วันที่ผ่านมา

      የኔ በቀቀን እዚህም አለሽ

    • @leulafework3815
      @leulafework3815 2 วันที่ผ่านมา

      አንተ ደንቆሮ ይህንን አፍህን የፈታህበትን ያስተማሩህ እነዚህ ሊቀዉንት ናቸው። አንተ የእዉቀት ድኩማን!!!!!!!!!!!

    • @leulafework3815
      @leulafework3815 2 วันที่ผ่านมา

      ጥፋ ከዚህ የአንተ ትችት አይፈለግም።

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 2 วันที่ผ่านมา

      @nahomberta2198 የመጥቆራ ልጅ አይዞሕ

    • @nahomberta2198
      @nahomberta2198 2 วันที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 3 วันที่ผ่านมา

    እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @EEr-q9p
    @EEr-q9p 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 4 วันที่ผ่านมา

    እነዚሕ ን ነቀርሣዎች ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ን ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 4 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን

    • @elaeliasadmasie434
      @elaeliasadmasie434 3 วันที่ผ่านมา

      ሊቃውንቶቻችን እንዲህ ሲከባበሩ እጅግ በጣም ደስ ይላል የመጻሕፍት ትርጓሜ መምህራንም እንዲህ ቢቱባበሩ የእውቀት ልውውጥም ቢኖር ጎንደር ኒቅያ ትሆን ነበር

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 4 วันที่ผ่านมา

    እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 4 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 5 วันที่ผ่านมา

    እናቴ በዓታ ለማርያም ❤❤❤ ሁሌም አትለይኝ አሜን የአመት ሰው በይን ❤❤❤እናቴ አማላጃችን መልካም በአል ለደጅሽ አብቂን አሜን❤

  • @Menkirerkyihun-ky9he
    @Menkirerkyihun-ky9he 5 วันที่ผ่านมา

    አበቅ የለሽ ጎንደር ሁሉ ነገርሽ ጥርት ያለ አይ ሊቃውንት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 5 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ነቀርሣ እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያባዛላችሁ የቤተ ክርስቲያን ዕንቁ ውበቷ ልጆቿ 😍🙏🙏🙏

  • @shimelsgebrehiwet2558
    @shimelsgebrehiwet2558 5 วันที่ผ่านมา

    ልብን በክፋት ሞልቶ ዙርያህን ሁሉ ክፉን እየተመኙ ለይምሰል መሽሞንሞን ለምንም ነው

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን

  • @yhhdhdyux2319
    @yhhdhdyux2319 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @WyejfggWgdhggj
    @WyejfggWgdhggj 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሮሜዩቱብ
    @ሮሜዩቱብ 6 วันที่ผ่านมา

    አቤት ተሰጦ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 6 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ነቀርሣ እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @KibreabWoldu
    @KibreabWoldu 7 วันที่ผ่านมา

    What cand mezemur this

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 7 วันที่ผ่านมา

    34:30

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 7 วันที่ผ่านมา

    የዓለማችን ወላጆች ነቢያት ሐዋርያትን: ጻድቃን ሰማዕታትን ወልደው ከብረዋል: ተመስግነዋል:: ኢያቄምና ሐና ግን ፍጥረት ሁሉ በአንድነት ቢሰበሰብ በእግሯ የረገጠችውን ትቢያ እንኳ መሆን የማይችል: የሰማይና የምድር ንግሥት: የእግዚአብሔርን እናት: እመቤታችን ማርያምን ወለዱልን

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 7 วันที่ผ่านมา

    ††† "ድንግል ሆይ! አንገታቸውን እንደሚያረዝሙ እንደ እብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም:: በቅድስናና በንጽሕና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ:: ድንግል ሆይ! ምድራዊ ሕብስትን የተመገብሽ አይደለም:: ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ሕብስትን እንጂ:: ድንግል ሆይ! ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለም:: ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን እንጂ::" ††† (ቅዳሴ ማርያም)

  • @minaretgetu
    @minaretgetu 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @CoroveBoy
    @CoroveBoy 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤kale hiwet yasemalin memhir

  • @ShewaberFisseha16
    @ShewaberFisseha16 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ🙏🤲👏❤🌷ሥርዓተ ማኅሌቱስ አይተላለፍም???

    • @yewuketminch
      @yewuketminch 7 วันที่ผ่านมา

      @@ShewaberFisseha16 ሊጀምር ነው አሁን

    • @Dazeryio
      @Dazeryio 7 วันที่ผ่านมา

      @@yewuketminch የንታ መቼ ነዉ ማኅሌቱ የሚተላለፈዉ ?

  • @tayetaye8800
    @tayetaye8800 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ መምህሬ

  • @tayetaye8800
    @tayetaye8800 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 7 วันที่ผ่านมา

    1:40:21 2:40:55 3:41:41

  • @HailegebrealTafete
    @HailegebrealTafete 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ሊውንተ ቤተክርስቲያን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mehertabkahsay824
    @mehertabkahsay824 7 วันที่ผ่านมา

    ናይ እመ ብርሃን ጸሎታ ትራዳእነታ ምስ ኩላትና ይኩን።ሊቃውንት ይጠብቅልን እግዚኣብሄር ኣምላክ።

  • @abamemhiru4094
    @abamemhiru4094 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Menkirerkyihun-ky9he
    @Menkirerkyihun-ky9he 7 วันที่ผ่านมา

    ቅኔዎቹ(ዋዜማዎቹ) አይሰሙም ሥላሴው ጥሩ ነው

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 7 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ነቀርሣ እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nahomtilahun-r7i
    @nahomtilahun-r7i 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ 🤩🤩🤩🤩

  • @nahomtilahun-r7i
    @nahomtilahun-r7i 7 วันที่ผ่านมา

    0:06 - አራተኛ ዘእስመ ለዓለም ወረብ ይመጽእ ላዕሌኪ መንፈስ ቅዱስ ኃይለ ልዑል ይጼልለኪ፤ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ላዕሌሃ መንፈስ ቅዱስ። 1:34 - ጸናጽል 3:38 - አቀራረብ ------------------------------------------------------------------------------- ዘምዕዋድ ወረብ 5:30 - አንደኛ ዘምዕዋድ ወረብ ማርያም ታዕካ በምድር፤ ወታዕካ በሰማይ። ------------------------------------------------------------------------------- 6:31 - ሁለተኛ ምዕዋድ ወረብ ካህናት ወሊቃነ ካህናት፤ በቤተ መቅደስ ተወክፍዋ በቤተ መቅደስ። ------------------------------------------------------------------------------- 8:39 - ሶስተኛ ምዕዋድ አእመራ ዘካርያስ ከመ እሙ ለሰማያዊ ንጉሥ፤ እመ በግዕ ዘትነብር ቤተ መቅደስ። 11:03 - ጸናጽል 12:37 - አቀራረብ