Jossy Style Tube ATL
Jossy Style Tube ATL
  • 65
  • 204 224
የማንቂያ ደወል በአትላንታ ( ክፍል አንድ )
የማንቃያ ደወል እንደምናውቀው በሀገራችን እና በመላው አለም ወንጌልን ካማዳረስ ባሻገር በገጠሪቱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ያድሳል አዲስ ይገነባል አሁን ደግሞ በአለም በተለያዩ ሀገሮች እየተዘዋወረ አገልግሎትን ለህዝበ ክርስትያን እያዳረሰ ይገኞል ይህ ቪዲዯም በአትላንታ የተካሄደው የማንቂያው ደወል የወንጌል አገልግሎት ነው ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን ግዴታችንን እንወጣ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏
มุมมอง: 362

วีดีโอ

የመስቀል ደመራ በአትላንታ ብፁዕ አቡነ ያቆብ የጆርጂያ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
มุมมอง 321หลายเดือนก่อน
በረከታቸው ይደርብን እና ብፁዕ አቡነ ያቆብ የጆርጂያ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ህዝበ ክርስትያኑን እየባረኩ የመሰቅል ደመራ በአል በድምቀት እና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ስነስርአት በአትላንታ በኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ግቢ ተከብሯል
ECAA አትላንታ ትንሿ ኢትዮጵያ መሆኗ የታየበት !!እንቁጣጣሽ Jossy style Tube Atlanta
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የከርሞ ሰው ይበለን መልካም የስራ ዘመን ለኢትዮጲያ ኮሚኒቲ አዲሱ ስራ አመራር ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት Jossy style Tube Atlanta Subscribe
ECAA የፕሮቴስታንት የምስጋና መዝሙር በኢትዮጵያውያን ቀን አትላንታ
มุมมอง 462หลายเดือนก่อน
ሁሉም ሀይማኖቶች በሀይማኖት አባቶች ፀሎት እና መልክት እንዲሁም ዝማሬ አቅርበዋል የሁሉንም ሀይማኖቶች መልእክት እና ዝማሬ እናቀርበዋለን መልካም አዲስ አመት
ECAA የኢትዮጵያ ቀን በአትላንታ ቁጥር 2
มุมมอง 296หลายเดือนก่อน
ይህ ሁሉ ህዝብ አትላንታ ላይ መኖሩን ያሳየ ትልቅ የኢትዮጵያን ቀን እና የአዲስ አመት ፕሮግራም ይበል እሚያሰኝ ቆንጆ ሁሉም የተደሰተበት ፕሮግራም የነበሩት ዘፍኞች እንዳሉ ሆ ለወደፊቱ ወቅታዊ ጊዜውን ያማከሉ ዘፍኞች መጋበዝ የግድ ይላል::
የኢትዮጵያን አዲስ አመት በአትላንታ ክፍል አንድ
มุมมอง 429หลายเดือนก่อน
በጣም ግዙፍ የሆነ በየአመቱ በኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን በሚወዱ ሁሉ በጉጉት የሚጠበቅ የአዲስ አመት በአል አከባበር በአትላንታ በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አዘጋጅ እነት እረጅም አመታትን ያስቆጠረ ዘንድሮ ሁለት ቀን ሁ ይከበራል ዛሬ እና ነገ መልካም አዲስ አመት 🙏
አዲስ አመትን በዝማሬ የልደታ ማህበር በአትላንታ::
มุมมอง 378หลายเดือนก่อน
እንኳን አደረሳችሁ የልደታ ማህበር በአትላንታ የኦርቶዶክስ በአላትን በዋዜማው በዝማሬ እና በመንፈሳዊ ፕሮግራሞች ለማክበር አንድ ብሎ ጀምሯል በጥልቀት እና በሰፊው ደግሞ ለማዘጋጀት ቀጣይ አስበናል እግዚአብሔር ይርዳን
የኪዳነምህረት በዓል አከባበር በአትላንታ ቁጥር 1
มุมมอง 2462 หลายเดือนก่อน
ኪዳነምህረት ብዙ ህዝብ በተገኘበት በአትላንታ በድምቀት ተከበረ የከርሞ ሰው ይበለን
የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ የመዘምራን ወረብ አትላንታ
มุมมอง 2223 หลายเดือนก่อน
የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ወረብ በሰንበት ተማሪዎች ቀርቧል ወረብ እረጅም ጊዜ ዝግጅት የሚደረግብት በተለይ ለንግስ በዓላላቶች በአሉን በተለያዩ የዜማ ስልት እግዚአብሔርን ማመስገኞ ነው
ቅዱስ ገብርኤል በአትላንታ በድምቀት ተከበረ ::
มุมมอง 6283 หลายเดือนก่อน
የቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ ምዕመናኑን በትምህርተ ወንጌል እና በዝማሬ እያገለገሉ የቅዱስ ገብርኤልን አመታዊ በአል ድምቀቱን ጨምረውታል በጣም ብዙ ህዝብ ተገኝቶ የአትላንታ ፖሊስ መንገዱን እንዳይዘጋጋ ብዙ ሲጥሩ ሲያስተባብሩ አርፍደዋል
EASNA ክብር ናት ኢትዮጵያ ሐገሬ ከእንግዲህ አትሆንም ማፈርያ !!!!
มุมมอง 3613 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያውያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ
ESFNA 2024 Atlanta, GA ያለ ልዩነት ኢትዮጵያውያን በሁሉም ዘፈኖች ኢትዮጵያዊነትን ሰብከዋል !!
มุมมอง 1.1K3 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት በአንድ ስሜት ኢትዮጵያዊነትን ለአለም ያሳዩበት ኢትዮጵያውያን ቀን በአትላንታ አቅም ቢኖር በየሳምንቱ ቢደገም እሚያሰኝ የ 41ኞው የሰሜን አሜሪካ እግር ኳስ ውድድር እና የኢትዮጵያውያን ቀን
ESFNA 2024 Atlanta GA ሀምሳ ቢወለድ ሀምሳ ነው ጉዱ.......
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
ሀምሳ ቢወለድ ሀምሳ ነው ጉዱ የኢትዮጵያ ልጅ ይበቃል አንዱ ሙሉ ስታድየም በቀረርቶው ተደምሞ ያመሸበት ኢትዮጵያዊነት የጎላበት ቀን ::
ESFNA 2024 Atlanta,GA እንከባበር አርቲስት ጌትሽ ማሞ
มุมมอง 2.7K3 หลายเดือนก่อน
ESFNA 2024 Atlanta,GA እንከባበር አርቲስት ጌትሽ ማሞ እና ህዝቡ እየተቀባበሉ በኢትዮጵያውያን ቀን ::
ESFNA 2024 Atlanta GA አርቲስት ብርሐኑ ተዘራ እና የመማር እስክስታ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ!!
มุมมอง 64K3 หลายเดือนก่อน
ዘንድሮ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለየ ሁኔታ በሰሜን አሜሪካ የእግር ኳስ ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊነት ፍቅራቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ብሎ ታይቷል ሰላም ለኢትዮጵያ !!
አርቲስት አብራር አብዶ ስለወገኖቹ አትላንታ ተገኝቷል ::
มุมมอง 8254 หลายเดือนก่อน
አርቲስት አብራር አብዶ ስለወገኖቹ አትላንታ ተገኝቷል ::
ቲጂ ከኢትዮጵያ ለመልካም ስራ አትላንታ ተገኝታለች ::
มุมมอง 3.5K4 หลายเดือนก่อน
ቲጂ ከኢትዮጵያ ለመልካም ስራ አትላንታ ተገኝታለች ::
በቀድሞ የቢሔራዊ ቡድን ኮከቦች የሚመራው የአትላንታ እግር ኳስ ቡድን 2024
มุมมอง 3.6K4 หลายเดือนก่อน
በቀድሞ የቢሔራዊ ቡድን ኮከቦች የሚመራው የአትላንታ እግር ኳስ ቡድን 2024
በአትላንታው ቅዱስ ሚኪኤል ህዝበ ክርስትያኑ ፍቅሩን እና አክብሮቱን ለብፁዕ አባታችን ገለፀ........
มุมมอง 7504 หลายเดือนก่อน
በአትላንታው ቅዱስ ሚኪኤል ህዝበ ክርስትያኑ ፍቅሩን እና አክብሮቱን ለብፁዕ አባታችን ገለፀ........
ኢትዮጵያዊቷ በአታላንታ ከተማ በእሳት ቃጠሎ ቤቷ ወደመባት::
มุมมอง 13K5 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያዊቷ በአታላንታ ከተማ በእሳት ቃጠሎ ቤቷ ወደመባት::
የአትላንታው ቅዱስ ሚካኤል ህንፃ ቤተክርስቲያን ምረቃ
มุมมอง 4.5K5 หลายเดือนก่อน
የአትላንታው ቅዱስ ሚካኤል ህንፃ ቤተክርስቲያን ምረቃ
አሜሪካ የመጣሁት በእናቴ አንድ ብር ነው ::
มุมมอง 1.1K5 หลายเดือนก่อน
አሜሪካ የመጣሁት በእናቴ አንድ ብር ነው ::
የዶክተር ትዕግስት ልዑልሰገድ የቀብር ስነስርአት
มุมมอง 18K5 หลายเดือนก่อน
የዶክተር ትዕግስት ልዑልሰገድ የቀብር ስነስርአት
በፍፁም ይህ ለዶክተር ትግስት ሉልሰገድ ፈፅሞ አይገባትም ::
มุมมอง 4.5K6 หลายเดือนก่อน
በፍፁም ይህ ለዶክተር ትግስት ሉልሰገድ ፈፅሞ አይገባትም ::
አትላንታ ቅዱስ ገብርኤል የሆሳዕና በአል በድምቀት ተከበረ
มุมมอง 3996 หลายเดือนก่อน
አትላንታ ቅዱስ ገብርኤል የሆሳዕና በአል በድምቀት ተከበረ
የዲያስፓራ እናቶች እና የኢትዮጵያ እናቶች በንፅፅር በሎሬት የኪነ-ጥበባት ማዕከል በአትላንታ እና የጆሲ ስታይል የመድረክ ቀልዶች
มุมมอง 6756 หลายเดือนก่อน
የዲያስፓራ እናቶች እና የኢትዮጵያ እናቶች በንፅፅር በሎሬት የኪነ-ጥበባት ማዕከል በአትላንታ እና የጆሲ ስታይል የመድረክ ቀልዶች
ከአትላንታ ኢትዮጵያ እየተመላለሰች የአካል ጉዳተኞ ወገኖቿን የምትረዳ ጀግኒት !!
มุมมอง 1.9K6 หลายเดือนก่อน
ከአትላንታ ኢትዮጵያ እየተመላለሰች የአካል ጉዳተኞ ወገኖቿን የምትረዳ ጀግኒት !!
የሞተች እናቱን ጡት ሲጠባ በአይኔ አይቼዋለሁ::
มุมมอง 4.7K6 หลายเดือนก่อน
የሞተች እናቱን ጡት ሲጠባ በአይኔ አይቼዋለሁ::
ኢትዮጵያ አሜሪካንን መገበች ::አሜሪካንም የኔቢጤ አለ እንዴ?
มุมมอง 5346 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያ አሜሪካንን መገበች ::አሜሪካንም የኔቢጤ አለ እንዴ?
የፒያሳን መፍረስ ከእናቴ ሞት ለይቼ አላየውም ::
มุมมอง 3.5K7 หลายเดือนก่อน
የፒያሳን መፍረስ ከእናቴ ሞት ለይቼ አላየውም ::

ความคิดเห็น

  • @hulegebmedia8753
    @hulegebmedia8753 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much for all of you celebrating Ethiopian new year festival together.🙏🙏🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል! ልጆቹን እንደዚሁ ያገራቸውን ልዩ ልዩ ባህሎቻውን እንዲያውቁ እያደረጋችሁ አሣድጓቸው በርቱ👍🏽👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zemenabissnya1052
    @zemenabissnya1052 หลายเดือนก่อน

    Happy new year

  • @zemenabissnya1052
    @zemenabissnya1052 หลายเดือนก่อน

    Enkun adrsachiu tank you

  • @EmuyeMckay
    @EmuyeMckay หลายเดือนก่อน

    Amet amet beselam betena yaderesen 🎉

  • @wesworkneh5811
    @wesworkneh5811 หลายเดือนก่อน

    Amennn

  • @godisgood6949
    @godisgood6949 หลายเดือนก่อน

    Ameen

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 หลายเดือนก่อน

    Happy Ethiopia new year my beautiful peoples ❤

  • @gedionhegydjigdandadesta5203
    @gedionhegydjigdandadesta5203 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱን ያድልልን

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም የሕክምና ማህበር አልተባለም? ምክንያቱም አብርን ተጋብተን ተፋቅረን ስለምንኖር የሚያምርብን ያ ስለሆነ ነው ተነጥለን አላማረብንም

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት አንድ ሃገር በሉ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አንድ ነው በአንድነት ሁሉ ነገር የሚያምር ዘፋኙ በጣም ዘፈነው አትላንታ ሁሉንም በሰላም ተቀበለች ያልታየ ዘፋኝና አርቲሰት የለም እንደ መሰረት ሪል እሰቴትና ሰለምን ጀግኖች ሁሉም የታየ በት አትላንታ መሲንም እረል እሰቴት አድርጎ መምጣትዋ ጨዋ ልጅ ደሰ ብለናል ሁላቹም ደሰ ትላላችሁ በጣም በሰላም በደስታ ነበር ሰው ያሳለፈው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome Selma Ethiopia Selma

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberegerma8569
    @menberegerma8569 3 หลายเดือนก่อน

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @be-liever
    @be-liever 3 หลายเดือนก่อน

    አንዲ የኢትዮጵያን tribe ቢቻ ኢትዮጵያን አይወክልም And beside የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ኢሔ 👉🇪🇹👈 ነው

    • @Gezahegn-yn7js
      @Gezahegn-yn7js 3 หลายเดือนก่อน

      Gimo gala tekatel

    • @be-liever
      @be-liever 3 หลายเดือนก่อน

      @@Gezahegn-yn7js ብስብሱ ግልማታሙ ቆምጬ ቆማጣ 🤔 ለማኙ ቆመጬ ። አማራ/ቆማጣ/ ና ሰገራ እያደር ይገማል አሉ አያቴ 😂🤣🤣🤣 ቆምጬና ሽንፍላ ቢታጠብ አይጠራ🤣😂😂😂

    • @MT-oh9bx
      @MT-oh9bx 3 หลายเดือนก่อน

      You know... Ye ene Ayat 10 gilgel gala baryawechi nebrut sad 😢. Any way the inferiority complex kebad new.. lemaneganwem FANO eyentalh new

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 3 หลายเดือนก่อน

      ቆማጣ ቅማላም ግማታም እናተ ምን አይነት ደደብ ናቹሁ በናተ አፉ ፋኖ አይጠራም

    • @be-liever
      @be-liever 3 หลายเดือนก่อน

      @@MT-oh9bx የኔ አያት 16 ቆምጬ አማራ ባርያ እሰከነ ልጆቻቸው ዛሬም እያረሱ ከብት እየጠበቁ ቤት አሽከር ሆነው እያገለገሉ ነው ና ኦሮሚያ አንድገበሬ ቢያን ሁለት ቆምጬ ባርያ አያጣም የሚያርስና ከብት የሚጠብቅ ወይም ገረድ አያጣም😂🤣🤣🤣 አይ ቆምጬ ባርያ። እናተ ቆምጬዎች ናቹ በበታችነት ስሜት inferiority complex እየተሰቃያቹ ያላቹ 🤣😂😂 ጋላ አይገዛን አዬዬዬ እያላቹ 🤣😂😂😂 እነግዲ ቻሉት የበታችነት ባይሰማቹ ነበር የሚገርመው ምክንያቱም የበታች ናቹ በአስተሳሰብም ሆነ በአኗኗር😂🤣🤣

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 3 หลายเดือนก่อน

    This emotional is good ,keepedup however ,let's together making on practical. Enough is enough ethnic groups' government no more forever. North to South East to west Ethiopian citizens stand together for freedom.

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 หลายเดือนก่อน

    ዘፈነው ነው ግጥሙን አነበበው

  • @JdjdHehe-o9o
    @JdjdHehe-o9o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 หลายเดือนก่อน

    አንድናት ኢትዩጵያ ሁሌም 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤👑👑👑

  • @mengistudemisse4494
    @mengistudemisse4494 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነታችሁ ነወ ? ባለፊት ዘመናት ማለት በዘመነ ወያኔ በዚህ በእስፖርት ፌስቲቫል ወይም የኢትዮጵያ ቀን ብለን በልበ ሙሉነት ስናከበርና በየዓመቱ በበዓሉ ላይ ስንታደም ቆይተናል :: ነገር ግን ጉዞአችን የጋራ ነበር የሚመስለዉ ግን ዉስጡ በመርዝ የተለወሰ ሴራ መሆኑንና የአንድን በሄር የበላይነትን ለማምጣት ሌሎችን በዚያች ሀገር ያሉትን ቤሄሮች ቀፍድዶ በስሩ አስገብት ለመንገስና የአማራን የበላይ አድርጎ ሲጋዝ እንደነበረ ማንኛችነም አናዉቅም ነበር ሁሉምበሂደት ገልፅ እየሆነናበአደባባይ ለሌሎች ማህበረሰብ ያላችሁን ንቀት ,ጥላቻናሌሎቻችሁ ነዉር ነገራችሁን በአዛዉንቶቹ የአማራ ተቆርቃሪ ነንናአንዳንድ የዚሁ ሀሳብ ተጋሪ በሆኑት ሙሁራኖችም ይህ ብልግናች ሲቀነቀን ስናይ ማንነታች ከቤታችሁ ሳይወጣ እዚያዉ እናነተኑ በልቶ ያበቃ ዘነድ ምስኪኑ የአማራና መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነቃባችሁ :: አሁን ሁሉም አበቃ እስፖርት ገረመሌ እያል ብትባዝን ተነቅቶባቸዋል ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን እንጂ የባንዳ ዲያስፖራ ወይም የአዛዉንቶ የመጦሪያ ወይም ዳይፐር መግዣ በጀት መመደቢያ ሀገር አይደለችም እኛ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ እያስማሙ እያሳለጡ የሚሰሩላች አያሌ ትዉልድ ያፈራች ሀገር ነች እንጂ ሞፈር ሰቅለዉ የዛሬ 60 እና 65 ዓመት ከሀገር በተሰደዱት መሃይም ሀገራችን አትመራም :: ምናልባት ይህንን ጨረር እንግሊዘኛ በመናገራችሁ እንግሊዘኛ አዉቃለሁ ብለህ ብትለጠጥ አንድ የአዳሪ ት/ቤት ተማሪ እንሚዘርርህ አትዘን ::

  • @btbt4487
    @btbt4487 3 หลายเดือนก่อน

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪💪

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yedneatnafu5965
    @yedneatnafu5965 3 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abugidabrandtube2332
    @abugidabrandtube2332 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የሚጨፍረዉ

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 3 หลายเดือนก่อน

      ፓ! ጭንቅላት 😂😂😂 እሰይ እንኳን! አማራ ብቻውን እንደዚ giant,, gorgeous & a force to be reckoned with ከሆነ እማ እውነትም ኢቲዮጲያ የአማራ ውጤት ናት ✍️

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ አማራ ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ኢትዮጵያን የሰራው አማራ ነው አሁንም ከታመመችበት የሚያድናት አማራ ነው እግዚአብሔር ከጎኑ የሚሆነውም የቃል ኪዳኑን ሀገር እንዲጠብቅለት ነው አዎን አማራ ነው

  • @abushalemu8263
    @abushalemu8263 3 หลายเดือนก่อน

    Dil lefano

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እንድነት ስላም ፍቅር ያብዛው

  • @mikojha2118
    @mikojha2118 3 หลายเดือนก่อน

    one love 💕

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 หลายเดือนก่อน

    በዚ ዘፈን መጨፈሬ በጣም ነው ሚያበሳጨኝ አትዘምቱም ለጃዊሳ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ኢትዬጰያዊ ኢትዬጰያ እያሉ ኢትዬጵየን አነ ብሬ ላለ ቂጣን በዳት

  • @SaDo-u4b
    @SaDo-u4b 3 หลายเดือนก่อน

    This Amara not Ethiopia

  • @SaDo-u4b
    @SaDo-u4b 3 หลายเดือนก่อน

    Tezera ready to jail well come back home

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ከፍ ብሎ ሲታይ በጣም ደስ ይላል ክብር ለኢትዮጵያዊያን! !❤❤

  • @Medanitteshome-b5f
    @Medanitteshome-b5f 3 หลายเดือนก่อน

    የቱ ጋር ነው የኢትዮጵያ የሚመስለው የያዙት የአማራ ክልል ባንድራ የሚዘፍኑት በአማረኛ ብቻ ነው እኮ ለሀገር ከሆነ የታል የሌላው ብሄር ዘፋኞች የታሉ ሁሌ ሀገር ሀገር ትላላችሁ ከዘረኚነት ሳትወጡ😅😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 3 หลายเดือนก่อน

      በሌቋንቋ ኢትዮጵያን የሚያወድስ ዘፈን ስላልተዘፈነ ነው ባንዲራውም የኢትዮጲያ ነው ኮከቡን የጨመሩበት የመሪዎቻችን አለቆች ነጮቹ ናቸው ሀገራችን በቅርብ ሰላሟ ይመለሳል ባንዲራዋም ከፍ ይላል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 หลายเดือนก่อน

    እንከባበር ጌትሽ 👌👌💞💞💞💞💞

  • @amsalworeta3698
    @amsalworeta3698 3 หลายเดือนก่อน

    The people had no role in creating a system of ethinic federalism.

  • @seidsirajseidsiraj
    @seidsirajseidsiraj 3 หลายเดือนก่อน

    አገር ፍቅር ማለት እንዲህ ነዉ እንዴ መዝመትን አያጠቃልልም ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከሁም ጎረቤቶቿ ጋ ጥሩ ነገር የላትም ሁሉም በር ክፍት ነው መዝመት ይቻላል አትላንታ ተቀምጦ ዘራፍ እያሉ ሚስኪን ህዝብ ማስበላት ጥሩ አይሆንም

  • @AbebeAbay-zk2nm
    @AbebeAbay-zk2nm 3 หลายเดือนก่อน

    የፈረስች አገር

    • @kassechtaedesse4631
      @kassechtaedesse4631 3 หลายเดือนก่อน

      በፈረሰ አይምሮ አይታይም የበለፀገች አገር ዘረኛ መቼም አይታየውም የሀገር ከፍታ ቻለው አይዞ ዘረኛ ጨጓራ እየቀየርክ ትኖራለክ ሀገሬ መቼም አትፈርስም💚💛❤

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 3 หลายเดือนก่อน

      ሊያፈርሳት ደፋ ቀና የሚሉት በቅርቡ ይፈራርሳሉ ኢትዮጵያ በአለም ባንዲራዋን ከፍ ታደርጋለች የጥንቱ ከፍታዋ ላይ ትቀመጣለች ምቀኞቿ ጠላቶቿ አፈር ይልሳሉ

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztafesse3589
    @almaztafesse3589 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga 3 หลายเดือนก่อน

    ብሬ፡ላላላላ፡ጎንደር፡ጎንደር

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 3 หลายเดือนก่อน

    ምድረ ዘረኛ ተመልከት ሰው ሰው የማሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያኖችን ተመልከት ከዘርኝነት የፀዱ ❤❤❤

  • @emmagetu
    @emmagetu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤