- 100
- 1 842 240
Adonayy
เข้าร่วมเมื่อ 16 เม.ย. 2019
ሚልየነር ለመሆን እየተጓዝኩኝ ነዉ
ስፖርት ጀመርኩ| ከስቻለሁ!
Today: ከረዥም ጊዜ በኋላ GYM ገባሁ ። I started working out after a while and lost all my progress.
Join my Fitness program : www.adonay.ca
Connect with me:Instagram: adonay_hailemichael
TikTok: ad0nayy
Facebook: adonayhailemichael
Check these out next:
1️⃣ th-cam.com/video/u1RFxx_34Pw/w-d-xo.html
2️⃣ th-cam.com/video/DJW8oUhZEQ4/w-d-xo.html
3️⃣th-cam.com/video/NXvFxyoXpjU/w-d-xo.html
Join my Fitness program : www.adonay.ca
Connect with me:Instagram: adonay_hailemichael
TikTok: ad0nayy
Facebook: adonayhailemichael
Check these out next:
1️⃣ th-cam.com/video/u1RFxx_34Pw/w-d-xo.html
2️⃣ th-cam.com/video/DJW8oUhZEQ4/w-d-xo.html
3️⃣th-cam.com/video/NXvFxyoXpjU/w-d-xo.html
มุมมอง: 26 151
วีดีโอ
ቤቴን አጸዳሁ|ቆንጆ ሆኛለሁ
มุมมอง 60K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Join me for a productive day as I stock up on cleaning essentials from Canadian Tire, give my space a much-needed refresh, meet up with a friend for some quality time, and top it all off with a fresh haircut. It's all about balancing the grind and good vibes! #adonay #habesha #ethiopia #vloglife #torontovlogger #cleaningmotivation #freshstart Join my Fitness program : linktr.ee/adonay888 Connec...
ባረከኝ | ዛሬ ሂዎቴ ተቀየረ!
มุมมอง 173K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
እስኪ ኣማክሩኝ ወንድም እህቶቼ፣ የ ጽዳት ቢዝነሱ ልጀምር? ወይስ በዚሁ በ ዩቱብ እና ማስታወቅያ እያረኩኝ ሂዎቴን ላሻሽል? ምክራችሁን እሰማለሁ
ከ እግዛብሄር በላይ ሰይጣንን እየሰማሁት ነበር!
มุมมอง 41Kวันที่ผ่านมา
ነገ ስራ ለማፋለግ እወጣለሁ! ቪድዮ ጠብቁ! እናሸንፋለን የኔ ኣላማ ከመጠን በላይ ሃብታም ሆኜ ኣቅም የሌላቸዉ ሰዎችን ማገዝ ነዉ!!
ነገ Homeless ልሆን ነዉ! ቀን 2 | canada
มุมมอง 135Kวันที่ผ่านมา
ነገ ቤት ኣይኖረኝም- የ ቤት ኪራይ የመክፈል ኣቅሙም ኣይኖረኝም! ስለዚ በረንዳ ልወጣ ነዉ! ኣዶናይ ለምን ድነዉ እንዲህ ኣይነት ዉሳኔ እየወሰንክ ያለሀዉ ብላቹ ከጠየቃቹ፣ መልሱ ይሀዉ "ልቤን እየተከተልኩት ስለሆነ" ከዉጭ ሲታይ ሁሉም ነገር እያጣሁ ሊመስል ይችላል- ግን እንዳትሳሳቱ ኣሁን እራሴን እያገኘሁት ነዉ! የ ሃብታም ልጅ ሆኜ ነዉ ያደኩት! የ ሃብታም ልጅ በመሆኔ ምክንያት ደግሞ በሰፈር ልጆች፣ በ ጓደኞች እና በመምህሮች እየተሰደብኩኝ፣ እየተተረብኩኝ እና እየፈራሁኝ ነዉ ያደኩት! ሂዎቴ ሙሉ ስፈራ ነዉ የኖርኩት! ይህ ፍርሃት እየባሰ ሲመጣ- ልቤ ዉስጥ ባዶነት ይሰማኝ ጀመር። ድሮ ያስደስቱኝ የነበሩ ነገሮች እኔን ...
ጉዞ ከ 0$- ወደ 100,000$ dollar በ ወር ዉስጥ| ቀን 1
มุมมอง 34K14 วันที่ผ่านมา
100,000$ ለመስራት ለራሴ ቃል ገብቼ ተነስቻለሁ- ጉዞዮን ተመልከቱ
ብቸኛ ወጣት በ ካናዳ ሂዎቱ ምን ይመስላል 🇨🇦
มุมมอง 32K14 วันที่ผ่านมา
ብቸኛ መሆን እማልጠላበት ደረጃ ደርሻለሁ! ምክንያቱም ካናዳ እራሴን እንድወድ ስላደረገቺኝ። ድሮ በሰዎች ተከብቤ ነበር ያደኩት፣ እዚ ሃገር ስመጣ ግን ሂዎቴ እንዳለ ነዉ የተቀየረዉ! ቪድዮዉን ስለወደዳቹት ደስ ብሎኛል ኣንድ ግምት ልገምት ይህ ቪደዮ ከ 100፣000 በላይ ተመልካቾች ይኖሩታል!!
የካናዳ የእንስሳት መጠበቂያ ጎበኘሁ | ፍርሀቴን ተጋፈጥኩት !
มุมมอง 4.1Kหลายเดือนก่อน
የካናዳ የእንስሳት መጠበቂያ ጎበኘሁ | ፍርሀቴን ተጋፈጥኩት !
How to be successful | ሚሊየነር ለመሆን ቀላል መንገድ
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
How to be successful | ሚሊየነር ለመሆን ቀላል መንገድ
12ተኛ ክፍል ማትሪክ የወደቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ | ሀብታም ለመሆን መንገድ ጀመራችሁ
มุมมอง 3.2K2 หลายเดือนก่อน
12ተኛ ክፍል ማትሪክ የወደቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ | ሀብታም ለመሆን መንገድ ጀመራችሁ
ሰዉ ከዳኝ አትበሉ ! ተስፋ ቆርጫለሁ ካላችሁ ይህ ቪዲዮ እስከ መጨረሻው እዩት !
มุมมอง 2.6K2 หลายเดือนก่อน
ሰዉ ከዳኝ አትበሉ ! ተስፋ ቆርጫለሁ ካላችሁ ይህ ቪዲዮ እስከ መጨረሻው እዩት !
30,000 ቤተሰብ ደርሰናል ! ጉዞ ወደ 100ሺህ ! ኑ ራሳችሁን ገንቡ !
มุมมอง 1K2 หลายเดือนก่อน
30,000 ቤተሰብ ደርሰናል ! ጉዞ ወደ 100ሺህ ! ኑ ራሳችሁን ገንቡ !
የአስተሳሰብ እንጂ የገንዘብ ድሀ የለም | በአጭር ጊዜ ውስጥ ሀብታም ሁኑ
มุมมอง 2.9K2 หลายเดือนก่อน
የአስተሳሰብ እንጂ የገንዘብ ድሀ የለም | በአጭር ጊዜ ውስጥ ሀብታም ሁኑ
የፊታችሁን ቅርፅ አስተካክሉ | አስጠሊታ አይደላችሁም | በራስ መተማመናችሁን ጨምሩ
มุมมอง 18K2 หลายเดือนก่อน
የፊታችሁን ቅርፅ አስተካክሉ | አስጠሊታ አይደላችሁም | በራስ መተማመናችሁን ጨምሩ
ቶሎ የምትወፍሩበት ምክንያት ጭንቀት ነዉ ! የእንቅልፍ እጥረት መዘዙ
มุมมอง 2.7K2 หลายเดือนก่อน
ቶሎ የምትወፍሩበት ምክንያት ጭንቀት ነዉ ! የእንቅልፍ እጥረት መዘዙ
Ethiopian Guided Meditation | Mezmur for women
มุมมอง 1.4K2 หลายเดือนก่อน
Ethiopian Guided Meditation | Mezmur for women
uber vlog
😅😅😅😅 bzu bird aydelem?
Amen Amen Amen❤❤❤❤
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day
እስቲ ኣብኡ ለሎ Beach 🏖️ vlog ስርሐልና adu😊
Gobez berta bravo bruh❤❤
አዶናይ ሀቢቢ መቀነስ እፈልጋለሁ ባመጋገብ እሥፖርት አልወዲም ቭሎግ ሥራልኚ በምግም ምዲነው የምትመገበው በአላህ ሥራልኚ😢😢😢
እኔም አልወዲም እሥፓርት😢😢
❤️❤️❤️
Adoniy Ethiopian giban Tsebel hid est Tinsh iko ...........
አዶኒዬ❤
On point !! Stay focused !!
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
Ajoka
Adonay my dear
Adonay, hawuna, when demonstrating an exercise tell us the birthing system as well, inhale and exhale especially for biggners. I appreciate it being getting back to your workout 💪 💯 19:58
Adony please tafach megebochen lekek argachew am literally eating my double chocolate cake it is so good and healthy btw am skinny and i have abs too🙃.
Your confidence 💯%
Ayozon adoniye endezi destegna huneh say betam new des yemilegne wendeme ewedehale ketelbet berta seram jemr.
በርታ ወንድማለም
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
ይሄ ልጅ ዝም ብሎ ያሳዝነኛል የዋህ ስለሆነ ነው መሰለኝ❤❤
thank you my brother 🙏 ❤️
You need a stablizer, bro
Video trat yigolewal chelema new lehasab yahl ❤❤❤❤love u bro
በርታልኝ የኔ ውድ❤
adamey alemey natey ziyaday I love you ❤❤❤❤❤
adamey alemey natey ziyaday I love you ❤❤❤❤❤
ኣዶናይ ጽብቅ መደብ ካ ተቅርብ ብዝተረፈ በጃካ ተገዲስካ መልሰለይ ኣብ ካልጋሪ ክንደይ ዩ ናይ ጂም ክፍሊት ተገዲስካ ባ ንገረኒ ካ ❤❤❤😊
Man mw eyekereste yalw habesha
💪🏼💪🏼በርታ አዶናይ
የተወሰነ ጉግል አድርግ የምትጀምረው ስራ ምንምን ያስፈልገዋል የሚለውን
❤❤❤❤❤❤❤
አይ ንስካ😅
Berta 👍👍👍👍💪💪💪💪
በርታ ❤❤❤❤❤
አዶናይ እንኳን ከጎዳና ህይወት ጌታ ታደገህ
በአፍንጫ መተንፍስ ስንጀምር ስንተኛ እንዴት ልንለምድ እንችላለን ይከብዳል
በርታ አዶኒ❤❤❤❤
ስለ ወጪ ብቻ ሳይሆን ገቢ ላይ ማቶኩር አለብ bro አይዞን
I love your videos thanks for sharing but could you please stop using the F word please thanks
Hi
የ❤❤❤❤❤❤
አዶናይ በደንብ እይታ እንዲኖረው በኢትዮጲያ ምሽት 12 ሳአት ልቀቅ
ጎበዝ፣ በእግዚአብሄር ያመነ እሱን የተደገፈ ወድቆ አይቀርም፡፡ በአካባቢህ ቤተክርስቲያን ካለ ሂድ፡፡ ፀልይ፡፡ ሁሌም እራስህን ወደመጥፎ ነገርና ሀጢያት ከሚገፋፋ ነገር ጠብቅ፡፡ ለምሳሌ ክለብ ምናምን.. አንወድሀለን እንከታተልሀልን፡፡ በርታኝ ወንዴሜ፡፡
🥰🥰
አዶናይ እግዜአብሄር አምላክ ይርዳህ ስራ ለመስራት ሞክር ትችላለህ መስራት የተለያዮ ስራወችን መስራት ጀመር ካልሰራህ ነገ ተመልሰህ ጭንቀት ትገባለህ ጭንቀት በጣም ከባድ ነው