- 36
- 116 569
ኑ በገና እንደርድር /Hanamariam
Algeria
เข้าร่วมเมื่อ 22 ส.ค. 2020
วีดีโอ
''ኒቆዲሞስ ክቡር'' ትሁቱ መምህር ሆኖ ሳለ ከመማር ያራቀ
มุมมอง 5772 ปีที่แล้ว
መግቢያ ድርደራ 42 315445131-31 31545131 424242 ዘማች 42 31 313(3)242 4231544545-15 545113 2 4231115-15 545113 2 4231313(ይርብ)42 42-4242 መሸጋ 42 315445131-31 31545131 424242 አዝ... 31554242425-5 5451555-15 31554242425-5 42313132 42-42 31554242425-5 5451555-15 42331545551 154551 1513142 #share #share #share #ሀናማርያም_ምትኩ #በገና #አቤል_በገና #ኒቆዲሞስ #Nikodimos #ethiopian_orthodox_tewahedo_song
ሰዓሊለነ ማርያም || sealilene mariyam || #Ethiopian_orthodox_tewahido_begena_song || በገና_መዝሙር || ሀናማርያም
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
#በገና_ሕይወት_የሕይወት #ሰዓሊለነ
ወቅቱን የዋጀ የበገና ዝማሬ እግዚአብሔርን ጥራው || Ethiopian_orthodox_tewahido_spritual_song_instrument || harp
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
#ማርታ_ኃይሉ #begena #Egziabharn_tiraw #በገና
ከ 7 እስከ 10 አውታር እንዴት ልደርድር || Begena ||Ethiopian_orthodox_tewahido_spritual_song_instrument || harp
มุมมอง 3.7K3 ปีที่แล้ว
#በገና #Begena #harp
ክፍል ፪ በለቅሶ የተሰበከ ወርኀ ፅጌን በስፋት || New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 || ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ
มุมมอง 1.8K3 ปีที่แล้ว
ክፍል ፪ በለቅሶ የተሰበከ ወርኀ ፅጌን በስፋት || New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 || ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ
ወርኀ ፅጌን በስፋት እና በጥልቀት|| New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 || ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ
มุมมอง 1K3 ปีที่แล้ว
ወርኀ ፅጌን በስፋት እና በጥልቀት|| New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 || ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ
ነፍሴ_ሆይ || በሀናማርያም ምትኩ ||መዝሙር ኦርቶዶክስ || orthodox_mezmur
มุมมอง 2.7K3 ปีที่แล้ว
ነፍሴ_ሆይ || በሀናማርያም ምትኩ ||መዝሙር ኦርቶዶክስ || orthodox_mezmur
ሰኣታት ዘሌሊት ዘደብረ አባይ/seatat tsome filseta
มุมมอง 6223 ปีที่แล้ว
ሰኣታት ዘሌሊት ዘደብረ አባይ/seatat tsome filseta
ክፍል ''፬'' ክራር መልመጃ 1 ማህደረ መለኮት /part 4 kirar lesson
มุมมอง 2.5K3 ปีที่แล้ว
#ይሄንን_መልመጃ #ተለማምዶ_ቆንጆ_አርጎ_ለዘመረ_እንሸልማለን !!
በጎንደር መንበረ መንግስት መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን የተደረገ አስገራሚ ሠርግ /Ethiopian Orthodox tewahido teklile wedding/serg
มุมมอง 1K3 ปีที่แล้ว
#ሙሽራው_የዘመረበት #በቃና_መንደር_በገሊላ #deacone Alex & Elshadayi
ክፍል "፫" የክራር /በገና /ጆሮየ በትክክል ይሰራል ወይ???/part 3 kirar and begena lesson
มุมมอง 9913 ปีที่แล้ว
ክፍል "፫" የክራር /በገና /ጆሮየ በትክክል ይሰራል ወይ???/part 3 kirar and begena lesson
ክፍል "፪" ዋኔን ቅኝት ምስረታ /part 2 tizita major lesson (በገና እና ክራር)
มุมมอง 16K3 ปีที่แล้ว
ክፍል "፪" ዋኔን ቅኝት ምስረታ /part 2 tizita major lesson (በገና እና ክራር)
ክፍል "፩" #የክራር ትመህርት / #kirar lesson part 1
มุมมอง 3.1K3 ปีที่แล้ว
ክፍል "፩" #የክራር ትመህርት / #kirar lesson part 1
ቅዱስ ሚካኤል Michael Mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur 2013 EC
มุมมอง 6013 ปีที่แล้ว
ቅዱስ ሚካኤል Michael Mezmur - Ethiopian Orthodox Mezmur 2013 EC
timket/ጥምቀት be gondar abune hara dingle endi tekebere11-05-2013 e.c🙏amet yadrsen
มุมมอง 3633 ปีที่แล้ว
timket/ጥምቀት be gondar abune hara dingle endi tekebere11-05-2013 e.c🙏amet yadrsen
#subscribe የመጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ የሠላምታ ቅኝት መግቢያ እንዴት መደርደር እንችላለን/selamta kignet megbiya/kirar tuthorial
มุมมอง 16K3 ปีที่แล้ว
#subscribe የመጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ የሠላምታ ቅኝት መግቢያ እንዴት መደርደር እንችላለን/selamta kignet megbiya/kirar tuthorial
“ማን ይመራመር “ በዲ/ን ብርሀኑ/#megaba sibhat Alemu Aga by D/N Birhanu #manyemeramer
มุมมอง 4.9K3 ปีที่แล้ว
“ማን ይመራመር “ በዲ/ን ብርሀኑ/#megaba sibhat Alemu Aga by D/N Birhanu #manyemeramer
#Ethiopian_orthodox#kidus michael beal ቅዱስ ሚካኤል#በጎንደር /ህዳር 15 -2013 እንዲ አለፈ
มุมมอง 1K4 ปีที่แล้ว
#Ethiopian_orthodox#kidus michael beal ቅዱስ ሚካኤል#በጎንደር /ህዳር 15 -2013 እንዲ አለፈ
የይልማ ሥላሴን ከሰማይ መዝሙር/selasien kesemay begena
มุมมอง 1.3K4 ปีที่แล้ว
የይልማ ሥላሴን ከሰማይ መዝሙር/selasien kesemay begena
እንዴት በገናን በድርብ መደርደር እንችላልን እና በድርብ የበገና መዝሙር ::begena dirib(2020)
มุมมอง 18K4 ปีที่แล้ว
እንዴት በገናን በድርብ መደርደር እንችላልን እና በድርብ የበገና መዝሙር ::begena dirib(2020)
ተመለሽ ሱላማጢስ ተመለሽ/temeleshi sulamatis temeleshi-ye tsome tsiga yemebetachin ye begena mezimur2020
มุมมอง 2.2K4 ปีที่แล้ว
ተመለሽ ሱላማጢስ ተመለሽ/temeleshi sulamatis temeleshi-ye tsome tsiga yemebetachin ye begena mezimur2020
ትምህርትሽ ጥሩ ነው ግን ቀረፃው ጥሩ አይደለም
የኔ ቆንጆ እባክሺ የአይን ቺግርያለበት ስለሚኖር በጥቁር ፃፊው በተረፈ ቃለሂወት ያሰማልን።
እሕቴ አንዴ ላስቸግሽ የሰላምታ ቅኝት ስሪሊኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ቁጥሩን pin ብታደርጊልን።
Thank you ❤❤❤
የአለሙ አጋ የሰላምታ ቅኝት በድርቡ አሳዪን😄😃👦
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክት የሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏
አድራሻችሁ የት ነው
ታድለሽ ቦታው የት ነው? እህቴ እባክሽን መማር እፈልጋለው የት ነው የምታስተምሪው ገንዘቡስ ስንት ነው?
የት ነው የኔ እህት የምታሰለጥኚው ንገሪኝ እባክሽን
ሰላም እህቴ ሰላመ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን ከቻልሽ አስር አውታር ባለው በበገና የምል የዘማሪት ሶስና እና የብርሃን እናት የምለውን የልቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር ቁጥራቸውን ብታሳይኝ በጣም ደስ ይለኛል
yeselamta qignit misreta srilign ebakish
ድምፅሽ ግን በጣም ራቀ
የሰላምታ እና የቸርነትህ ቅኝትንም አስተምሪን እባክሽ ፍጠኚ እና ልቀቂልን plsss
በርቺ ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ነው ለጀማሪ በጣም ይከበዳል አሁንም ዜማ እና ቁጥሮችን መለየት እንዲሁም የትኛው ቁጥር ነው የሚለውን ብታብራሪልን ወይም ቪዲዮ ብትሰሪልን?
አቀኛኘቱን በተግባር የሚያሳይ ቪዲዮ ልቀቂል ከቻልሽ በሁሉም ሜጀር ቅኝት ካልቻልሽ ባንዱ በC ሜጀር ስኬል እየቃኘሽ የቱ ላይ መጥበቅ የቱ ላይ መላላት እንዳለበት የሚያሳይ በተግባር የተደገፈ ቪዲይ ልቀቂልን
Ebaksh ሌላም አሳውቂን??
እናመሰግናለን በርች
Ketay ከተመችሽ
Selam eihtachn kechalsh C C dres asrejign
Amen Amen 🙏
የኔ ማር
በጣም ጎበዝ በርች
begena mekagna app min yibalal
ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ስታሳዩ አትፍጠኚ
እህቴ እባክሽ ቅኝት አስተምሪን እንዴት ነው በገና ሚቃኘው
ተባረኪልን እህታችን ድንቅ ትምህርት ነው ⛪⛪ 🙏
🙏🙏🙏
ጥሩ ነው ነገሮች ግን ክራር ብሆን ይመርጣል
Is this still available?
Zemar melakitn yesamaln.
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በገናውን እያሰራሁ ነው ገና ልለምድ እና ምን ትመክሪኛለሽ በጣም ነው የበገና መዝሙር የምወደው
የኔ ቆጆ ቁጥሩን ጻፊልን
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
ቁጥሩን ፃፊው እባክሽ እህቴ
ፀጋውን ያብዛልህ እህቴ ቁጥሩን ላኪልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ፣online ታስተምራለሽ?
በጣም ቆንጆ ነው እኔ እሞክረዋለሁ ልላክልሽ እና አስተያየት ስጭኝ
ብዙ ጊዜ ምክሬ አቃተኝ እባክሽ እህቴ ሌላ መፍትሄ አለው።
betam konjo new berchi
Pdf yebegena timhert please
አባክሽን እኽቴ ከ1የሚጀምረውን የመጋቢ ስብአት መግቢያ አሳይን?
እግዚአብሔር ይስጠሽ እህቴ በ 1ቅኝት አስረድተሽ ሁሉንም አንዳስታውስ ረዳሽኝ 🙏
ፅህፈቱ አይታይም
እናመሰግናለን ግን እግርሽን አጣመርሽ
እህቴ ሻሽ ለብሰሻል
Ehete begena dereb lemchal mn yakil gize yfejal?
እግዚያብሄር ያክብርሽ። በጣም ነው ማመሰግነው እናቴ