- 56
- 86 656
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች - EOTC2921
United States
เข้าร่วมเมื่อ 28 พ.ย. 2021
🕊✞ EOTC2921; It is a platform where Orthodox video lessons, hymns, advice, sermons, current church information, religious verses and sayings, and educational live broadcasts are presented.
🕊✞ When you are looking for anything related to Orthodox Tewahedo, you will benefit from making your first destination "EOTC2921 Channel".
🕊✞ Welcome to the Internet context, which is the learning and teaching of our church's foundation, system, tradition and history.
🕊✞ በእግዚአብሔር አጋዥነት መልካሙን ሁሉ እናያለን ✞🕊
#ኦርቶዶክስ_መዝሙር
#መንፈሳዊ_ፊልም
#መንፈሳዊ_ግጥም_እና_መነባንብ
#የንግስ_በዓላትን
#የቅዱሳን_ታሪክ
#ምክረ_አበው...

ኪዳንሽን ለሚያምን በሚገባ አምናለሁ |ግጥም በሊቀ ሊቃውንት ያሬድ ካሳ @EOTC2921
#EOTC2921
የተወደዳችሁ የተዋሕዶ ቤተሰቦች #Subscribe #Share እና #Like በማድረግ ማህበራችንን እናግዝ።
@EOTC2921_Channel
th-cam.com/users/EOTC2921
telegram.me/EOTC2921
eotc2921
www.tiktok.com/@eotc2921
eotc2921
#ኪዳንሽን_ለሚያምን_በሚገባ_አምናለሁ
ስምሽን ክብርሽን ደፍሮ እያጣጣለ፣
በክርስቶስ አምናለሁ የሚል ግብዝ ካለ፣
እርሱ ውሸታም ነው ነፍሱን ያቀለለ፣
እርሱ ፌዘኛ ነው እራሱን ያታለለ።
እናቱን አናንቆ አጣጥሎ በስህተት፣
ልጇን አምነዋለሁ እወደዋለሁ ማለት፣
አጉል መመፃደቅ እውነት መሳይ ውሸት፡፡
እናትን ከልጇ ልጅን ከእናቱ ለይቶ ነጥሎ፣
መውደድ አይቻልም አንዳቸውን ጥሎ።
የትኛው ልጅ ይሆን የእናት ፍቅር የሌለው፣
እናት ስትሰደብ ስትዋረድ በሰው።
እያየ ዝም የሚል ቁሞ ተገትሮ፣
እየሰማ የሚያደፍጥ እራሱን አቀርቅሮ።
እንደዚህ ያለው ልጅ ከሚኖር በዚህ ምድር፣
ምን አለበት ሳይወለድ ቢቀር።
ክርስቶስ እናቱን አጥብቆ ይወዳል፣
ክርስቶስ እናቱን ፈፅሞ ያከብራል፣
እርሷን የናቀውን እርሱን ይንቀዋል፣
እርሷን የጠላውን እርሱን ይጠለዋል።
ሁሉን የምትችል ክርስቶስ ጌታችን፣
ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን፣
ብለን ብንጸልይ ስንሻ ምህረቱን፣
አምልኮ ባዕድ ነው እያሉ ነቀፋን፣
ፈረንጅ አምላኪዎች የዘመኑ ፃድቃን።/፪/
የተባለው ቢባል የሆነው ቢሆንም፣
ቅድስት ለምኝልን ማለቱን አንተውም፣
እናውቃለንና የአመንበትን፤
ከእመብርሃን ፍቅር ማንም አይለየንም፡
ከእመብርሃን ፍቅር ማንም አይለየንም፡፡
የልጅሽ ብርሃኑ በእኛ ላይ እንዲያበራ፣
ቸሪቱ እመብርሃን ኑሪ ከእኛ ጋራ፣
የልጅሽ ብርሃኑ በእኛ ላይ እንዲያበራ፣
ቸሪቱ እመአምላክ ኑሪ ከእኛ ጋራ።
አህዛብ እንዳይሉን የትነው አምላካችሁ፣
የድንግል ልጅ በሉ አለሁ በርትታችሁ፣
አህዛብ እንዳይሉን የትነው አምላካችሁ፣
የማርያም ልጅ በሉ አለሁ በርትታችሁ።
🎤 #በሊቀ_ሊቃውንት_ያሬድ_ካሳ
"በእርሱ ፈቃድ በከበረ በማርያም ማኅፀን ሥጋን ተዋሐድኩ በምኩራብም አስተማርኩ።" ሲራክ ፳፬፥፲
#የእናት_ፍቅር_የገባው
ለሁሉም ያስተላልፍ❕
🕊✞ Children of Orthodox Tewahedo[EOTC2921]; It is a platform where Orthodox video lessons, hymns, advice, sermons, current church information, religious verses and sayings, and educational live broadcasts are presented.

มุมมอง: 265
วีดีโอ
የመስቀል በዓል አከባበር |meskel Demera Beal Akebaber |Celebration of the cross in Ethiopia @EOTC2921- #ደመራ
มุมมอง 2782 ปีที่แล้ว
#EOTC2921 የተወደዳችሁ የተዋሕዶ ቤተሰቦች #Subscribe #Share እና #Like በማድረግ ማህበራችንን እናግዝ። @EOTC2921_Channel th-cam.com/users/EOTC2921 telegram.me/EOTC2921 eotc2921 www.tiktok.com/@eotc2921 eotc2921 የመስቀል በዓል አከባበር |Yemeskel Beal Akebaber |Celebration of the cross in Ethiopia #መስቀል #Meskel #Demera #MeskelFestivity #ethiopia Wishing a wonderful Finding of the True Cross to all tho...
የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 8 [HH Pope Shenouda III] 'የሚበጃችሁን አታውቁምና በእርጋታ ለምኑ' @EOTC2921
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 8 [HH Pope Shenouda III] 'የሚበጃችሁን አታውቁምና በእርጋታ ለምኑ' @EOTC2921
የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 7 [HH Pope Shenouda III] 'እየጸለያችሁ ትጉ፥ ወደ ፈተና እንዳትገቡ' @EOTC2921
มุมมอง 5642 ปีที่แล้ว
የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 7 [HH Pope Shenouda III] 'እየጸለያችሁ ትጉ፥ ወደ ፈተና እንዳትገቡ' @EOTC2921
የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 6 [HH Pope Shenouda III] 'እናንተ የምድር ጨው ናችሁ' @EOTC2921
มุมมอง 1732 ปีที่แล้ว
የብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 6 [HH Pope Shenouda III] 'እናንተ የምድር ጨው ናችሁ' @EOTC2921
ያከብርዋ ለሰንበት yakebrwa lesenbet ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ትራዝ Ethiopian Orhodox Tewahedo Mezmur- EOTC2921
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
ያከብርዋ ለሰንበት yakebrwa lesenbet ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ትራዝ Ethiopian Orhodox Tewahedo Mezmur- EOTC2921
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 5 [HH Pope Shenouda III] 'ፍቅር Love' @EOTC2921
มุมมอง 3262 ปีที่แล้ว
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 5 [HH Pope Shenouda III] 'ፍቅር Love' @EOTC2921
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 4 [HH Pope Shenouda III] 'እግዚአብሔር የደካሞች ጌታ ነው፥ ልዩ ቦታም አለው' @EOTC2921
มุมมอง 3142 ปีที่แล้ว
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 4 [HH Pope Shenouda III] 'እግዚአብሔር የደካሞች ጌታ ነው፥ ልዩ ቦታም አለው' @EOTC2921
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 3 [HH Pope Shenouda III] 'እስኪ እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን ይዘን እንጠይቅህ' @EOTC2921
มุมมอง 3712 ปีที่แล้ว
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 3 [HH Pope Shenouda III] 'እስኪ እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን ይዘን እንጠይቅህ' @EOTC2921
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 2 [HH Pope Shenouda III] እግዚአብሔርን ህይወታችሁ ውስጥ አስገቡት @EOTC2921
มุมมอง 3132 ปีที่แล้ว
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 2 [HH Pope Shenouda III] እግዚአብሔርን ህይወታችሁ ውስጥ አስገቡት @EOTC2921
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 1 [HH Pope Shenouda III] በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና EOTC2921
มุมมอง 4352 ปีที่แล้ว
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ መንፈሳዊ ስብከት ቁጥር 1 [HH Pope Shenouda III] በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና EOTC2921
ማርያም ማርያም ብዬ [Mariam maryam beye ], ሰላም ለኪ [Selam Leki] ዘማሪ በሱፍቃድ By Zemari Besufekad - EOTC2921
มุมมอง 1702 ปีที่แล้ว
ማርያም ማርያም ብዬ [Mariam maryam beye ], ሰላም ለኪ [Selam Leki] ዘማሪ በሱፍቃድ By Zemari Besufekad - EOTC2921
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፬ [Kidase Mariam Tirguame 14] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 8602 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፬ [Kidase Mariam Tirguame 14] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፫ [Kidase Mariam Tirguame 13] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 6592 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፫ [Kidase Mariam Tirguame 13] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፪ [Kidase Mariam Tirguame 12] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 8372 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፪ [Kidase Mariam Tirguame 12] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፩ [Kidase Mariam Tirguame 11] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 7202 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲፩ [Kidase Mariam Tirguame 11] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲ [Kidase Mariam Tirguame 10] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 8362 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፲ [Kidase Mariam Tirguame 10] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፱ [Kidase Mariam Tirguame 9] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 7742 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፱ [Kidase Mariam Tirguame 9] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፰ [Kidase Mariam Tirguame 8] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 8382 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፰ [Kidase Mariam Tirguame 8] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ጸሎተ ሃይማኖት [Wudase Mariam Tirguame Tselote Haymanot] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
มุมมอง 2592 ปีที่แล้ว
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ጸሎተ ሃይማኖት [Wudase Mariam Tirguame Tselote Haymanot] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘሰንበት [Wudase Mariam Tirguame ZeSenbet] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Tsome Felseta EOTC2921
มุมมอง 4422 ปีที่แล้ว
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘሰንበት [Wudase Mariam Tirguame ZeSenbet] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Tsome Felseta EOTC2921
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፯ [Kidase Mariam Tirguame 7] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፯ [Kidase Mariam Tirguame 7] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘቀዳሚት [Wudase Mariam Tirguame ZeKedamit] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
มุมมอง 5902 ปีที่แล้ว
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘቀዳሚት [Wudase Mariam Tirguame ZeKedamit] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፮ [Kidase Mariam Tirguame 6] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 1K2 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፮ [Kidase Mariam Tirguame 6] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፭ [Kidase Mariam Tirguame 5] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว

ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘዐርብ [Wudase Mariam Tirguame ZeAreb] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
มุมมอง 8352 ปีที่แล้ว
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘዐርብ [Wudase Mariam Tirguame ZeAreb] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘኀሙስ [Wudase Mariam Tirguame ZeHemus] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
มุมมอง 9102 ปีที่แล้ว
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘኀሙስ [Wudase Mariam Tirguame ZeHemus] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፬ [Kidase Mariam Tirguame 4] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፬ [Kidase Mariam Tirguame 4] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፫ [Kidase Mariam Tirguame 3] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፫ [Kidase Mariam Tirguame 3] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘረቡዕ [Wudase Mariam Tirguame ZeRebue] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
มุมมอง 7772 ปีที่แล้ว
ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ዘረቡዕ [Wudase Mariam Tirguame ZeRebue] ጾመ ፍልሰታ [ጾመ ማርያም] EOTC2921
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
8:47
21:22
7:39
8:50
ምርጥ መዝሙር ግን ስለቆየ technology matter it has to be remixed
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰመዐልን አባቶቼ 👏👏👏
❤❤❤❤አሜን፫
❤❤❤❤
❤❤❤❤😍😍😍😍
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤አሜን🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤
❤🎉❤❤
❤❤❤
Amennnnn አሜን°፫❤
Amen🎉🎉🎉🎉🎉❤
Amen🎉🎉🎉
Amen Amen Amen🎉🎉🎉
Amen❤❤❤❤❤❤
Amen❤❤❤🎉
Amen❤❤❤
❤❤❤
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏⛪🙏🇪🇹
ቃለ ህወት ያሠማልን ከዓመት ያድርሥልኝ ጣዕሟን ፍቅሯን ለሁላችን ታሣድርብን
@@HanaAddis-ev3ho አሜን🙏🙏🙏
❤❤❤❤
Wendmachn kalewet yasemaln
Betam new yemwedew when mezmur yasebkutn tasakalgn amen
Amen
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤Amen🙏🙏🙏
❤❤❤
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወቶ ያሰማልን .የቅዱስ አባታችን አቡነ ሽኖዳ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
ሙሉ መዝሙሩን በማርያም ❤🙏🥰
th-cam.com/video/uHLJyhrQCbs/w-d-xo.htmlsi=t3b6MHWM3mcA1KWr
Melkam melkitochin minsemabetn libona yisten yemr yigermal 1k view yelewm eko ..ድንግል ማርያም❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ቃልህይወት ያሳማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ንብኒ ትአጸዋ