- 134
- 42 303
DGKA EOTC
United States
เข้าร่วมเมื่อ 23 พ.ค. 2019
የፊላደልፊያ ደብረ ገነት ቅዱስ አማኑኤል ቤ/ክ
วีดีโอ
ዐውደ ስብከት፡ በሊቀ ማእምራን መምህር ሣህሉ( የሐዲሳት፣ ብሉያት፣ እና ሊቃውንት መጻሕፍት መምህር
มุมมอง 2457 หลายเดือนก่อน
ዐውደ ስብከት፡ በሊቀ ማእምራን መምህር ሣህሉ( የሐዲሳት፣ ብሉያት፣ እና ሊቃውንት መጻሕፍት መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ምንም አይሰማም፡ ከዩቲዩብ ላይ አውርዱት፡ ወይም ቀለሙን አሳዩ። ለዩቲዩብ የሚመጥን አይደለም።
የንታ መምህር ቀለሙ
ሊቅ
2:44:21
16:34 - ክብር ይእቲ ዝማሜ 20:34 - ዕጣነ ሞገር
4:09:23
ዚቅ፦ 50:12 ዓርገ ሰማያተ በዓምደ ደመና፤ ዓርገ ሰማያተ በዓምደ ደመና፤ ለድንግል ዘፈትሐ ማኅፀና፤ ለደቂቀ እስራኤል ዘአውረደ መና፤ ዓርገ ሰማያተ በዓምደ ደመና። መልክዓ ማርያም፦ 1:14:10 ሰላም ለመላትሕኪ በእሳተ አንብዕ እለ ውዕያ። ጊዜ ሰቀሉ በኩረኪ ውሉደ ራኄል ወልያ። ማርያም ድንግል ለነፍስየ ደብረ ምስካያ። አድኅንኒ እምአፈ ደም ዘአናብስተ ሐቅል አርኣያ። ከመ ማኅፈር ጠቢብ ወምእመን ኬንያ። ዚቅ፦ 1:37:20 ወለመልአከ ሕይወትሰ ሰቀልዎ፤ ለዘተንሥአ እሙታን፤ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፤ ትንሳኤሁ አግሀደ። ወረብ፦ 1:45:41 ወለመልአከ ሕይወትሰ ሰቀልዎ ዲበ ዕፀ መስቀል።(፪) ገብረ ሰላመ በመስቀሉ አማኑኤል። (፪) መልክዓ ማርያም፦ 2:06:52 ሰላም ለአፉኪ ዘሰዐመ ርስነ። እንዘ አበ አዕሩግ ውእቱ በጊዜ ኮነ ሕጻነ። ማርያም ድንግል ዘትጼንዊ ስኂነ። ኀፍረተ አበሳ ሶበ ገጽየ ተከድነ። ለናዝዞትየ እሙ ብጽሒ ፍጡነ። ዚቅ፦ 2:26:22 ኦ ምዕራግ እምድር እስከ ሰማይ፤ ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኵሉ ፍጥረት። ወረብ፦ 2:30:42 ኦ ምዕራግ ደብረ ገነት እምድር እሰከ ሰማ..(፪) ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኵሉ ፍጥረት ቀዳሜ ፍጥረ..(፪) መልክዓ ማርያም፦ 2:55:51 ሰላም ለአማዑትኪ ነበልባለ ኀዘን ዘአውዐዮ። አመ ወዐለ ወልድኪ ስቁለ በቀራንዮ። ማርያም ድንግል ፀምረ ጠል ዘተነብዮ። ጌጋይየ ለአስተሥርዮ እንተ አልብኪ ተፈልዮ ። በሥርዓተ ካህን ላዕሌየ አንኂ ጸልዮ። ዚቅ፦ 3:16:23 መድኃኔ ዓለም ወልድኪ ሥጋ ዚአኪ ዘለብሰ፤ ሐፃውንተ መስቀል ተዓገሠ፤ በዓውደ ጲላጦስ ተወቅሰ አማዑትኪ ተከውሰ። ወረብ፦ 3:22:20 መድኃኔ ዓለም ወልድኪ ወልድኪ ዘለበሰ ሥጋ ዚአ..(፪) ሐፃውንተ መስቀል ተዓገሠ በዓውደ ጲላጦስ ተወቅሰ ተወቅሰ አማኑኤል። (፪) እስመ ለዓለም፦ 3:48:58 ነአምን ሞቶ ወነአምን ተንሥኦቶ፤ ዕርገቶ ውስተ ሰማያት፤ ንሴፎ አብጽኦ ምስለ ነፍሰ ጻድቃን፤ ለዘበእንቲአነ ተሰቅለ ወሐመ ወሞተ፤ ውእቱሰ አቅተለ ርእሶ በእንተ አፍቅሮተ ሰብእ፤ ማ፡ ኀደገ ለነ ማዕተቦ ከመ ንትሉ ንሕነ ዓሠረ ዚአሁ። አንገርጋሪ፦ 3:51:34 ዓርገ እግዚአብሔር በይባቤ፤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን፤ ዘምሩ ለአማላክነ ዘምሩ ዘምሩ ለንጉሥነ ዘምሩ። ዝማሜ፦ 3:52:58 ምልጣን ዝማሜ፦ 4:02:36 ዘምሩ ለንጉሥነ ዘምሩ።
ዕጣነ ሞገር፡ 34:50 መንግለ ማርያም ተመይጠ ደቂቀ እንተ ሳሎፍና፤ እስከነ ተስዓቱ አውራሕ ዘየአምና፤ እምድኅረ ከድሐ ለማርያም በእንተ ኢኮነ ዜና፤ ጐለ ማርያም ኢያማስና፤ በትፍሥሒ ተመሩ እለሞ አዝማደሒ ሮብዓ ናትና፤ መሐርኒ አምጣነ ይቤላ ለድንግል መካና፤ በደብረ ገነት ያንክር ሊቀ ጠበብት ለእመ ያሬድ ጻና፤ እስመ ነሳዒ ቀለመ እምኵሉ ዘበሰሎሞን ልቡና፤ መጋቤ ሐይማኖት ወበንጽሕና፤ ወዝናመ ማሕሌት ይወርድ ዘበጽሙና፤ እስመ በጽሐ ማሕሌት ደመና። አመላለስ፡ 50:20 መጋቤ ሐይማኖት ወበንጽሐና፤ (፪) ወዝናመ ማሕሌት ይወርድ ዘበጽሙና። (፪)
Amen
ቅዱስ አማኑኤል አገልግሎታችሁን ይባርክልን
3:03:30 4:45:45
ቅዱስ አማኑኤል ለአመቱ ከቁጥር ሳታጎድል ጠብቀን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ከዚህ ለበለጠ አገልግሎት ያበርታችሁ ዲን. ሃፍቶም ክብር ያድልልን
Wow! God bless you !!! Good job Haftom! Children are an heritage of the Lord: and the fruit of the womb is his reward. (pslam 127:3)
ተባርኩ🙏🙏🙏🙏💜💜💜
እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን th-cam.com/channels/eQVgmtZ8LoNUEgN-fc4nxA.html
Amen Amen Amen
ዳግመ ሳይሆን ዳግም ቢባል ይመረጣል ::
ዳግመ ሳይሆን ዳግም ቢባል ይሻላል
Elelelrlelelelelelelel
እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ
ቅዱስ አማኑኤል አባቴ አቤቱ ደጂህ እንዴት ናፈቀኝ 😭
ይህ ትምህርት ድንቅ ነው።
ሃሌ ሉያ አይ ውእቱ ዝንቱ ዘመንክር ልደቱ ቦአ ብሔረ ግብፅ ትንቢተ ኢሳያስ ዘተብሕለ እምግብፅ ጸዋእክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
Kale hiwet yasemaln Abatachin Egziabher erejim edme kemelkam teninet gar abzto ystiln.
Kal hiwet yasemalen abatochachen
አሜን አባቶቻችን ቃለሂዎት ያሰማልን ይፍቱንአባ
Amen
አቤቱ ይቅር በለን
እውነት
ይፍቱን አባቴ እግዚአብሔርን እማያስደስተው ስራ ስናበዛ ዝግትግት ብሎ ቀረ አቤቱ እንደእግዚአብሔር ቸርነት እንጅ እንደእኛ ሀጥያት አይሁን።
እግዚኦ ሀበ መኑ ነሐውር እንዘ ቃለ ሕይወት ዘለአለም ብከ
አሜን ብፁእ አባታችን በፀሎትዎ አስቡን ::
Amen
ልዩ ጉባኤ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
*ቃለ ህይወይን ያሰማልን አባታችን*
የተዋህዶ እንቁ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን