- 23
- 12 365
kirkos woreda 04 communication office
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 28 พ.ค. 2022
วีดีโอ
በበጎ ፈቃደኞች ቤቷ የታደሰላት አራስ_በወረዳ 04 አስተዳደር
มุมมอง 2.9K5 หลายเดือนก่อน
በበጎ ፈቃደኞች ቤቷ የታደሰላት አራስ_በወረዳ 04 አስተዳደር::
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኮሊደር ልማት ዙሪያ ያስተላለፉት መልዕክት
มุมมอง 3.8K7 หลายเดือนก่อน
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኮሊደር ልማት ዙሪያ በምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የኮሪደር ልማት ተነሺዎች አስተያየት
มุมมอง 8029 หลายเดือนก่อน
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የኮሪደር ልማት ተነሺዎች አስተያየት
በተለያዩ ግዜ የተደረጉ ጉብኝቶች x264
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
በወረዳ 04 አስተዳደር በተለያየ ግዜ በከፍተኛ አመራሮችና ወጣቶች የተደረጉ የስራ እንቅስቃሴ ጉብኘቶች፡፡
የጓሮ አትክልት በአቶ ሙሴ ለገሰ ግቢ
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
የ60 ቀን ቱሩፋቶች! በወረዳ 04 አስተዳደር ክላስተር 45 በአቶ ሙሴ ለገሰ ግቢ የለሙ የጓሮ አትክልት::
አቢዮት ቅርስ ትምህርት ቤት የጓሮ አትክልቶች
มุมมอง 1602 ปีที่แล้ว
የ60 ቀን ቱሩፋቶች! በወረዳ 04 አስተዳደር በአቢዮት ቅርስ ከፍተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ የለሙ የጓሮ አትክልቶች::
የማዕድ ማጋራትና የምግባ ፕሮግራሞች
มุมมอง 132 ปีที่แล้ว
በወረዳ 04 አስተዳደር በ60 ቀናት ሰው ተኮር ተግባራት የማዕድ ማጋራትና የምግባ ፕሮግራሞች ፡፡
በወረዳ 04 አስተዳደር በየ ብሎኩ የተደረገ የጽዳት ዘመቻ
มุมมอง 392 ปีที่แล้ว
በወረዳ 04 አስተዳደር በ60 ቀናት በየ ሳምንቱ በብሎኩ የተደረገ የጽዳት ዘመቻ ፡፡
የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ በዕሁድ ገበያ እያቀረበ ነው
มุมมอง 1052 ปีที่แล้ว
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ህብረት ስራ ጽ ቤት የተለያዩ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ በዕሁድ ገበያ እያቀረበ ይገኛል
በ60 ቀናት ውስጥ የሰው ተኮር ተግባር የአቅመ ደካማ የቤት እድሳት
มุมมอง 1202 ปีที่แล้ว
በ60 ቀናት ውስጥ የሰው ተኮር ተግባር የአቅመ ደካማ የቤት እድሳት
በወረዳ አስተዳደሩ በተለያዩ ቦታዎች በከተማ ግብርና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አሁን ያሉበትን ደረጃ ፣
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
በወረዳ አስተዳደሩ በተለያዩ ቦታዎች በከተማ ግብርና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አሁን ያሉበትን ደረጃ ፣
በ60 ቀናት በወረዳ አስተዳደሩ በተለያዩ ቦታዎች የተሰሩ የከተማ ግብርና ቅድመ ዝግጅቶች::
มุมมอง 472 ปีที่แล้ว
በ60 ቀናት በወረዳ አስተዳደሩ በተለያዩ ቦታዎች የተሰሩ የከተማ ግብርና ቅድመ ዝግጅቶች::
አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ትፈርሳለች
ኮሪደሩ ታድያ ዳቦ ሊሆን ነው ?
❤❤❤❤❤
Sawu eytaraba sera nuro wudenati karsu balayei
❤
Weyged
መኖሪያ ልጆች አንድ አይበቃም ቤት ከየት ይመጣል እንደነዚህ ያሉ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል አይምሮቻው ይሰራል
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ለዘልአለም።
❤❤❤ሠላም
በጣም በጣም አሪፍ ነው ለውጡን አይዋለው የተን የምር በርታ የኔንም ብታይልኝ ለውጡን
ይህን የመሰለ ሐገር የሰጠን ፈጣሪ እንዲህ በእጃችን ተባብረን ተጋግዘና ተዛዝነን ብናለማት በአለን በተሰጠን እየተረዳዳን ይህን ይመስል ውብ የሆነ ማሳ እንድናይ እንድንካፈልና እንድናመሰግን ይሆናል። በርቱልን አይዞን እንደርስበታለን።
እኔስ ቃል አጣሁ ደስታዬን ለመግለፅ ወረዳ 4 የሚሰራውን ስራ ለመግለፅ በቅርብም ስላለሁ የሰዎችንም ኑሮ ስላየሁ ለማመስገኛ ቃል የለኝም ቀረፃው ሙዚቃው ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተው እውነት እንባዬ ሁላ ፈሰሰ ሰው ያለበትን ችግር እንደ መረዳት ምን መታደል ከወረዳው ሀላፊ ጀምሮ አመራሮች በጎ ፈቃደኞች ባለሙያዎች ሁላችሁንም ከልቤ በወገኖቼ ስም አመሰግናለሁ
ዋው ደስ ይላል በርቱ ቂ/ክ/ወረዳ 04 አይደለም ከክፍለ ከተሞች ከሀገርም አንደኛ ይሆናል ፍጥነቱ ይገርማል እኔም ኮራሁ
ወረዳዬ ታምራለችኮ በርቱ አይን ራሱ ይጠግባል ደስ ሲል