The voice of the Trumpet #1 የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
The voice of the Trumpet #1 የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
  • 115
  • 52 343
የመንፈሳዊው አለም አደገኛ ጠላት ግብዝነት ነው
የማቴዎስ ወንጌል 23
1 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ብሎ ነገራቸው፦
2 ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል።
3 ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ።
4 ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።
5 ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥
6 በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥
7 በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
8 እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
9 አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።
10 ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።
12 ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።
มุมมอง: 94

วีดีโอ

ኢየሱስ ቃል ብቻ ተናገር
มุมมอง 9421 วันที่ผ่านมา
የማቴዎስ ወንጌል 8 1 ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። 2 እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት። 3 እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ። 4 ኢየሱስም፦ ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፥ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፥ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው። 5 ወደ ቅፍርናሆምም በገባ ጊዜ የመቶ አለቃ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ 6 ብላቴናዬ ሽባ ሆ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው። 7 ኢየሱስም፦ እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ አለው። 8 የመቶ አለቃውም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በቤቴ ጣራ ከታች ልትገ...
እግዚኣብሄርን መስማት ቁጥር 3
มุมมอง 55หลายเดือนก่อน
የያዕቆብ መልእክት 1፥19 ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤
ቅርንጫፍ የመሆን ሚስጥር
มุมมอง 114หลายเดือนก่อน
የዮሐንስ ወንጌል 15፥1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው። 15፥5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል
ቃል ብቻ ተናገር #ሙሉ መልዕክቱን ተከታተሉ
มุมมอง 77หลายเดือนก่อน
ቃል ብቻ ተናገር #ሙሉ መልዕክቱን ተከታተሉ
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት ልዩ መልእክቶች
มุมมอง 153หลายเดือนก่อน
የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት አባልም አካልም ይሁኑ
እግዚኣብሄርን መስማት( subscribe like & share) ያድርጉ
มุมมอง 74หลายเดือนก่อน
ትንቢተ አሞጽ 8፥11 እነሆ፥ በምድር ላይ ራብን የምሰድድበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ እርሱም የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት እንጂ እንጀራን ከመራብና ውኃን ከመጠማት አይደለም።
እግዚኣብሄርን መስማት ክፍል 2
มุมมอง 92หลายเดือนก่อน
የያዕቆብ መልእክት 1፥19 ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤
እግዚአብሄርን መስማት ክፍል 1
มุมมอง 1322 หลายเดือนก่อน
መጽሐፈ ምሳሌ 1፥33 የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። 8፥34 የሚሰማኝ ሰው ምስጉን ነው ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚተጋ፥ የደጄንም መድረክ የሚጠብቅ።
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት አባልም አካልም ይሁኑ
มุมมอง 1052 หลายเดือนก่อน
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት አባልም አካልም ይሁኑ
እግዚአብሄር የነፍሳችንን ለውጥ ይፈልጋል (Part 2 )
มุมมอง 722 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሄር የነፍሳችንን ለውጥ ይፈልጋል (Part 2 )
እግዚአብሄር ነፍሳችንን ነጻ ማውጣት ይፈልጋል(Part 1)
มุมมอง 2282 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሄር ነፍሳችንን ነጻ ማውጣት ይፈልጋል(Part 1)
የሕይወትህ ጠላቶችን እወቅ
มุมมอง 1413 หลายเดือนก่อน
የሕይወትህ ጠላቶችን እወቅ
የትምህርት ጊዜ በግራ መጋባት ውስጥ ምን ላድርግ
มุมมอง 793 หลายเดือนก่อน
የትምህርት ጊዜ በግራ መጋባት ውስጥ ምን ላድርግ
በአስቸጋሪ ሁኔታ ምን እናድርግ
มุมมอง 1033 หลายเดือนก่อน
በአስቸጋሪ ሁኔታ ምን እናድርግ
የማቴዎስ ወንጌል 23 25 ክፍል ሁለት ግብዝነትን ማስወገድ
มุมมอง 724 หลายเดือนก่อน
የማቴዎስ ወንጌል 23 25 ክፍል ሁለት ግብዝነትን ማስወገድ
ግብዝነት(የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት)
มุมมอง 1244 หลายเดือนก่อน
ግብዝነት(የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት)
የማቴዎስ ወንጌል 23 25 ክፍል ኣንድ
มุมมอง 2584 หลายเดือนก่อน
የማቴዎስ ወንጌል 23 25 ክፍል ኣንድ
2024 በኑረንበርግ ከተማ በነበረ ኮንፍረንስ የቅዱሳን ምስክርነት
มุมมอง 2884 หลายเดือนก่อน
2024 በኑረንበርግ ከተማ በነበረ ኮንፍረንስ የቅዱሳን ምስክርነት
የማቴዎስ ወንጌል 23 25 (የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት)
มุมมอง 2115 หลายเดือนก่อน
የማቴዎስ ወንጌል 23 25 (የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት)
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶኣአልና ( የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት)
มุมมอง 1185 หลายเดือนก่อน
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶኣአልና ( የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት)
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና
มุมมอง 885 หลายเดือนก่อน
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና
በእግዚኣብሄር መኖሪያ ቤት እንዴት እንኑር ክፍል 2
มุมมอง 2225 หลายเดือนก่อน
በእግዚኣብሄር መኖሪያ ቤት እንዴት እንኑር ክፍል 2
በእግዚኣብሄር መኖሪያ ቤት እንዴት እንኑር ክፍል 1
มุมมอง 1945 หลายเดือนก่อน
በእግዚኣብሄር መኖሪያ ቤት እንዴት እንኑር ክፍል 1
The Voice of the Trumpet (MUEC) - Worship 2024
มุมมอง 2327 หลายเดือนก่อน
The Voice of the Trumpet (MUEC) - Worship 2024
ሞት ተዋጠ
มุมมอง 1007 หลายเดือนก่อน
ሞት ተዋጠ
የተጠራነው ቅርንጫፍ ለመሆን ብቻ ነው ክፍል ሁለት mp4
มุมมอง 1088 หลายเดือนก่อน
የተጠራነው ቅርንጫፍ ለመሆን ብቻ ነው ክፍል ሁለት mp4
የተጠራነው ቅርንጫፍ ለመሆን ብቻ ነው (ክፍል አንድ)
มุมมอง 2218 หลายเดือนก่อน
የተጠራነው ቅርንጫፍ ለመሆን ብቻ ነው (ክፍል አንድ)
የኣብርሃም የጥበብ መንገድ
มุมมอง 2599 หลายเดือนก่อน
የኣብርሃም የጥበብ መንገድ
እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል አንድ
มุมมอง 469 หลายเดือนก่อน
እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል አንድ