Geez food zone
Geez food zone
  • 35
  • 21 971
ከ 7 – 12 ወር ህፃናት ምግቦች | 7- 12 months toddlers food recipes
በካሮት መስራት የምንችላቸው 2 የህፃናት ምግቦች
ከ 7 - 12 ወር
ካሮት እና ስጋ
ካሮት ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ስጋ ፣ እንቁላል፣ ፉርፎ ዱቄት ፣ የገበታ ቅቤ ፣ የተቀቀለ ካሮት ፣ የተቀቀለ ቀይ ስር
ለማብሰል ኦቨን መጠቀም የተሻለ ነው፡፡
ከሌለን ደግሞ የገበታ ቅቤ ተጠቅመን በመጥበሻ ማብሰል
ካሮት እና ባቄላ
በደንብ የተቀቀለ ባቄላ
ካሮት ፣ ዝኩኒ ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ እንቁላል ፣ የፉርኖ ዱቄት ፣ የገበታ ቅቤ
มุมมอง: 159

วีดีโอ

ዶሮ በለውዝ | Chicken breast with peanut
มุมมอง 6714 วันที่ผ่านมา
ዶሮ በለውዝ ግብአቶች ዶሮ ፣ ካሮት ፣ ቲማቲም ፣ ሰላጣ፣ ለውዝ ፣ እንቁላል ፣ ጅንጅብል ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ የወይራዘይት ፣ አቸቶ ፣ ሶያ ሶስ ፣ ስኳር ፣ ሮዝመሪ ፣ ጨው ፣ ሰሊጥ
ህፃናት ምግብ ለማስጀመር ልንሰራቸው የምንችላቸው የምግብ አማራጮች
มุมมอง 18821 วันที่ผ่านมา
ህፃናት ምግብ ለማስጀመር ልንሰራቸው የምንችላቸው የምግብ አማራጮች
ድንች እና እንቁላል | Potato and egg recipe
มุมมอง 57321 วันที่ผ่านมา
ድንች እና እንቁላል | Potato and egg recipe
በመጥበሻ የሰራነው ፒዛ | No oven , no yeast but delicious pizza
มุมมอง 8028 วันที่ผ่านมา
በመጥበሻ የሰራነው ፒዛ | No oven , no yeast but delicious pizza
2 የተለያዩ የደበርጃን አሰራሮች | 2 different eggplant 🍆 recipes| #food #cooking #ebs
มุมมอง 232หลายเดือนก่อน
1. ደበራጃን እና ድንች ግብአቶች ደበርጃን ፣ ድንች ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ላይት ሶያ ሶስ፣ 2 የሾርባ ማንኪያ ዳርክ ሶያ ሶስ ፣ ነጭ ቁንዶ በርበሬ ፣ ቃሪያ ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ፉር ዱቄት ፣ውሃ ፣ 2. ሙታቦል (Mutabbal) የዚህን ምግብ አሰራር ሀሳብ የወሰድነው የሚድል ኢስቶችን ሙታቦል አሰራር ሃሳብ በመውስድ ነው፡፡ ከደበርጃኑ ጋር ታሂኒ ወይም ማዮኔዝ ይጨምሩበታል፡፡ እኛ በማዪኔዙ ፋንታ የተቀቀለ እንቁላል እና የወይራ ዘይት ጨምረንበታል ፡፡ ውጤቱን ወደነዋል፡፡ ግብአቶች ደበርጃን ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ ነጭ ቁንዶ በርበሬ ፣ ጨው ፣ ቃሪያ ፣ ዳቦ፣ ነጭ ሽንኩርት
የምሳ ዕቃ አማራጭ | lunch box idea #food #lunchbox #cooking
มุมมอง 95หลายเดือนก่อน
ፈላፈል ለልጆች መክሰስ ሽንብራ ፣ ፐርስሊ ፣ የድንብላል ቅጠል ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ቀይ ሽንኩርት ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ቀረፋ ፣ ሰሊጥ ፣ ቅርንፉድ መኮረኒ በአትክልት መኮሮኒ ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ጎመን ፣ ካሮት ፣ ቲማቲም ፣ ውሃ ፣ ዘይት ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ጨው
1-2 ዓመት ላሉ ልጆች የምግብ አማራጭ እሮብ | 1- 2 years toddlers meal plan Wednesday #food #cooking #recipe
มุมมอง 2.4Kหลายเดือนก่อน
እሮብ 1-2 ዓመት ላሉ ልጆች የምግብ አማራጭ ቁርስ ግብዓቶች ስኳር ድንች አፕል አሰራር ስኳር ድንቹን እንቀቅለዋለን፡፡ ከትፈን ከ አፕል ጋር ማቅረብ ምሳ ሩዝ በአትክልት ግብዓቶች ሩዝ፣ ካሮት ፣ ጎመን ፣ ቦለቄ ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ ከሙን ፣ ዘይት ፣ ጨው አሰራር 1. ቦለቄ ለቅመን አጥበን ዘፍዝፈን እናሳድራለን፡፡ 2. ቦለቄውን ውሃውን እናጠለዋለን ፣ እንቀቅለዋለን፡፡ መጥበሻ ላይ ዘይት ካጋልን በኋላ ከሙን (በጣም ትንሽ ) ጨምረን አመስ አመስ እናደርገዋለን ፡፡ ቦለቄውን ጨምረን ትንሽ እንቆላዋለን፡፡ 3. ነጭ ሽንኩርት በዘይት እናቁላላለን፡፡ 4. ካሮት እና ጎመን ጨምረን እናበስላለን፡፡ 5. ውሃ ከከለስነው በኋላ እስከ...
3 የቁርስ አማራጮች | 3 breakfast ideas #food #cooking #mirtugebeta #ebs
มุมมอง 861หลายเดือนก่อน
3 የቁርስ አማራጮች በጣም ቀላል እና በፍጥነት ማዘጋጀት የምንችላቸው የቁርስ አይነቶች 1.በድንች የሚዘጋጅ ቁርስ ግብአቶች ሽንኩርት ፣ ቃሪያ፣ ድንች ፣ ጨው ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ዱቄት ፣ የወይራ ዘይት ፣ ጨው ፣ ውሃ 2. ሩዝ በእንቁላል ግብአቶች ሩዝ፣ እንቁላል ፣ ጨው ፣ ቲማቲም ፣ ቃሪያ ፣ የወይራ ዘይት ፣ አቸቶ ፣ ቁንዶ በርበሬ 3. ሳንዱች ግብአቶች የተቀቀለ እንቁላል ፣ የወይራ ዘይት ፣ ሎሚ ፣ ሰላጣ ፣ ቲማቲም ፣ ቃሪያ ፣ ቱና
የቆስጣ ፓስታ በነጭ ሽንኩርት እና ቅቤ ሶስ| Spinach pasta with garlic and butter sauce #food #cooking #ebstv
มุมมอง 2132 หลายเดือนก่อน
የቆስጣ ፓስታ በነጭ ሽንኩርት እና ቅቤ ሶስ ቆስጣ ፣ ዱቄት ፣ እንቁላል ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ የገበታ ቅቤ ፣ ዘይት ፣ ሶያሶስ (አለመጨመር ይቻላል)፣ የተቀመመ ጨው ፣ ሮዝመሪ
ከ1 - 2 ዓመት ላሉ ልጆች የምግብ ፕሮግራም| 1- 2 years old toddlers meal plan
มุมมอง 3.4K2 หลายเดือนก่อน
ቁርስ ለውዝ / peanut ፣ ተልባ (2 የሾርባ ማንኪያ ተልባ ትንሽ ውሃ ጨምረን እናፈላውና እናቀዘቅዘዋለን፡፡) / flaxseed ሙዝ/ banana ፣ ወተት/ milk ምሳ ድንች /potato ፣ዱቄት / flour ፣ ነጭ ሽንኩርት/ garlic ፣ ዘይት Oil ፣ ሮዝመሪ/ Rosemary ፣ ካሮት/ Carrot ፣ ብሮኮሊ/ broccoli ፣ እንቁላል/ egg ፣ ትንሽ ጨው/ salt እራት ነጭ ሽንኩርት/ Garlic ፣ ቆስጣ/ Spinach ፣ ዘይት /oil
የኮርያኖች ቢቢባፕ | bibimbap
มุมมอง 1132 หลายเดือนก่อน
ግብአቶች ካሮት (Carrot) ኪያር(Cucumber) ፣ ( ዝኩኒ መጠቀም ይቻላል ) ፣ ደበርጃን (egg plant ) ፣ ጨው (Salt ) ፣ ናፓ ካቤጅ ( napa cabbage ) ፣ ቀይ ስር (beetroot )፣ ስጋ (meat ) ፣ ዳርክ ሶያ ሶስ ( dark soya sauce) ፣ ላይት ሶያ ሶስ (light soya sauce)፣ የወይን ጠጅ አቸቶ ( wine vinger ) ፣ 2 ነጭ ሽንኩርት( 2 clove garlic) ፣ ½ ቀይ ሽንኩርት( onion) ፣ ½ ሎሚ (Lemon) ፣ ዘይት(oil ) ፣ ቀይ ቃሪያ (በርበሬ መጠቀም ትችላላቹ፡፡) (red pepper) 1 የሻይ ማንኪያ ስኳር (1 tsp suger ) ፣ ቁንዶ በርበሬ ...
ከ1 -2 ዓመት ላሉ ህጻናት የምግብ ፕሮግራም( ሰኞ) 1- 2 years toddlers meal plan
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ቁርስ ግብአቶች 4 የሾርባ ማንኪያ አጃ ( ) 1 ሙዝ 1 እንቁላል አቮካዶ የገበታ ቅቤ ምሳ ግብአቶች የተቀቀለ ሩዝ የፈላ ወተት እራት ሾርባ ግብአቶች ½ ካሮት ½ ኪያር ½ ድንች ½ ጥቅል ጎመን ½ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ¼ ሻይ ማንኪያ እርድ ውሃ በጣም ትንሽ ጨው
የአትክልት ኑድል | Chinese Lo mein with no meat
มุมมอง 1012 หลายเดือนก่อน
የአትክልት ኑድል ጥቁር ሶያሶስ / Dark soya sauce ፣ ላይት ሶያ ሶስ / Light soya sauce ፣ የቀይ ወይን አቸቶ / red wine vinger ፣ ሰሊጥ / Sesame ፣ ስኳር / Sugar ፣ ቁንዶ በርበሬ / black Pepper ፣ ነጭ ሽንኩርት /Garlic ፣ ቀይ ሽንኩርት / Onion ፣ ካሮት / Carrot ፣ ናፓ ካቤጅ Napa Cabbage ፣ ጅንጅብል /Ginger ፣ የስንዴ ዱቄት / wheat flour ፣ እንቁላል / egg ፣
8 - 12 ወር ለሆናቸው ሕፃናት ምግብ
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
አፕል እና ድንች ግብአቶች አፕል / Apple ፣ 1 የተቀቀለ ድንች/ boiled potato፣ ወተት / milk የዶሮ ስጋ አና አፕል ግብአቶች 2 የዶሮ ታፋዎች / 2 chicken thigh ፣ 2 አፕል / 2 apples ፣ ዉሃ / water
የዶሮ ታፋ በነጭ ሽንኩርት እና ሶያሶስ | Chicken thigh with garlic and soya sauce
มุมมอง 912 หลายเดือนก่อน
የዶሮ ታፋ በነጭ ሽንኩርት እና ሶያሶስ | Chicken thigh with garlic and soya sauce
የልደት ኬክ እና ዲኮር ሃሳብ | Birthday cake and decor idea
มุมมอง 652 หลายเดือนก่อน
የልደት ኬክ እና ዲኮር ሃሳብ | Birthday cake and decor idea
የሽንብራ ቶፉ ጥብስ | Chickpea Tofu stirfry
มุมมอง 1333 หลายเดือนก่อน
የሽንብራ ቶፉ ጥብስ | Chickpea Tofu stirfry
ከ 6 ወር እስከ 12 ወር ላሉ ልጆች የምግብ አማራቾች| Toddler food recipes
มุมมอง 3.1K3 หลายเดือนก่อน
ከ 6 ወር እስከ 12 ወር ላሉ ልጆች የምግብ አማራቾች| Toddler food recipes
2 የሾርባ አሰራሮች | 2 Soup recipes
มุมมอง 603 หลายเดือนก่อน
2 የሾርባ አሰራሮች | 2 Soup recipes
2 የተለያዩ የእንቁላል አሰራሮች | 2 different egg recipes
มุมมอง 8573 หลายเดือนก่อน
2 የተለያዩ የእንቁላል አሰራሮች | 2 different egg recipes
የምስር ፓስታ በአትክልት ሶስ | lentil pasta with vegetables sauce
มุมมอง 2883 หลายเดือนก่อน
የምስር ፓስታ በአትክልት ሶስ | lentil pasta with vegetables sauce
2 የሾርባ አሰራሮች | 2 different soup making
มุมมอง 6583 หลายเดือนก่อน
2 የሾርባ አሰራሮች | 2 different soup making
ምስር እና ዝኩኒ/ Lentil and zucchini
มุมมอง 773 หลายเดือนก่อน
ምስር እና ዝኩኒ/ Lentil and zucchini
ሁሙስ | Hummus : healthy
มุมมอง 2893 หลายเดือนก่อน
ሁሙስ | Hummus : healthy
የልደት ዲኮርና ኬክ አማራጮች| Birthday decor and cake ideas 🎂
มุมมอง 1014 หลายเดือนก่อน
የልደት ዲኮርና ኬክ አማራጮች| Birthday decor and cake ideas 🎂
የምስር በርገር | Lentil burger
มุมมอง 2134 หลายเดือนก่อน
የምስር በርገር | Lentil burger
የሽንብራ ከሪ| Chickpea Curry
มุมมอง 864 หลายเดือนก่อน
የሽንብራ ከሪ| Chickpea Curry
ከአጃ የሚሰሩ 3 የቁርስ ወይም የእራት አማራጮች| 3 different oatmeal
มุมมอง 1634 หลายเดือนก่อน
ከአጃ የሚሰሩ 3 የቁርስ ወይም የእራት አማራጮች| 3 different oatmeal
3 የሰላጣ አሰራሮች | 3 different salads
มุมมอง 2354 หลายเดือนก่อน
3 የሰላጣ አሰራሮች | 3 different salads

ความคิดเห็น

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ግዕዝ ፉድ ዞንስ❤ 😮

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@healthbreak1 thank you doctor

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 14 วันที่ผ่านมา

    This is great. Keep growing🎉

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 14 วันที่ผ่านมา

      @@healthbreak1 thank you very much Dr

  • @SesuMifu
    @SesuMifu 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የጨመርሽውን ንገሪን ፈሳሹ ነጩ እና ጥቁሩ ምንድናቸው?

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 15 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን፡፡ የፉርኖ ዱቄት በውሃ ተበጥብጦ ነው ፡፡ ሶሱ ወፈር እንዲል ነው፡፡

  • @martanigatu3014
    @martanigatu3014 19 วันที่ผ่านมา

    Ameseginalew wede betam tekimognal

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 19 วันที่ผ่านมา

      @@martanigatu3014 igname betam inamesegenalen.

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 26 วันที่ผ่านมา

    አስገራሚ ነው😮😮😮 አሁን ቁርስ ምን ልበላ ነው ይኸን አይቼ😂

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 26 วันที่ผ่านมา

      @@healthbreak1 😂😂😂😂

  • @ዲንአዲስየገብርኤልልጅ
    @ዲንአዲስየገብርኤልልጅ 26 วันที่ผ่านมา

    thanks

  • @NateDagefa
    @NateDagefa หลายเดือนก่อน

    ፀ🎉🎉🎉🎉

  • @lilyyasin7982
    @lilyyasin7982 หลายเดือนก่อน

    I will try for my child thanks

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 หลายเดือนก่อน

    Good option for kids lunch!!

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone หลายเดือนก่อน

      @@healthbreak1 thank you doctor!

  • @RossatekilyEstifanos
    @RossatekilyEstifanos หลายเดือนก่อน

    Betame arif❤❤❤❤❤

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone หลายเดือนก่อน

      Inamesegenalen

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 หลายเดือนก่อน

    That's great recipe. But give a name for the food pls🤗

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone หลายเดือนก่อน

      @@healthbreak1 ok we will thank you doctor.

  • @FreYekdr
    @FreYekdr หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @RossatekilyEstifanos
    @RossatekilyEstifanos หลายเดือนก่อน

    👌❤❤

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 2 หลายเดือนก่อน

    Very creative!! Keep the great job #Geezfoodzone👌👌

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤gobazź,🫸🫷

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      @@rosatekliy1791 inamesegenalen

  • @HanaHana-qd4vt
    @HanaHana-qd4vt 2 หลายเดือนก่อน

    Barita❤❤❤

  • @RossatekilyEstifanos
    @RossatekilyEstifanos 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @jerusalemkibebe155
    @jerusalemkibebe155 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks next day pl

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      @@jerusalemkibebe155 thank you for your comment we will post next time.

  • @RossatekilyEstifanos
    @RossatekilyEstifanos 2 หลายเดือนก่อน

    Good job i like it❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alicep9854
    @alicep9854 2 หลายเดือนก่อน

    yihen bedifin misir mareg yichalal?

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 2 หลายเดือนก่อน

    Keep up the good work dear sister

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 2 หลายเดือนก่อน

    This is vey helpful. thank you!

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      thank you doctor!

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      @@rosatekliy1791 thanks

  • @TizetaFikade
    @TizetaFikade 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ በናትሽ 1ከስድስት ወር ልጅ ምግብ ሲሪልኝ ልጄ ምግብ አልበላ እያለች ተቸግሬ ነው❤

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      Ishi ineseralen

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛው ዶሮ በላን እሚባለው ይኸ መሆን አለበት😅 Its really great😮

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      Keweqtu gare yemihede recipe nw 😂😂😂😂

    • @healthbreak1
      @healthbreak1 2 หลายเดือนก่อน

      @@Geezfoodzone of course yes, its timely. ግን ታፋው ከማነው...lol?😂🤣😜

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      @@healthbreak1 pls I was joking. Keweqtu propoganda gare aberen lemehed gene ayedelem. Le 16 yetsome mefecha yetezegaje nw 😡😡😡

    • @healthbreak1
      @healthbreak1 2 หลายเดือนก่อน

      @@Geezfoodzone I fully understand that. Was kidding also, sorry🙏

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 2 หลายเดือนก่อน

      @@healthbreak1 apology accepted 😂😂😂

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 3 หลายเดือนก่อน

    This is soo creative. keep it up @Geez food zone!!

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 3 หลายเดือนก่อน

      @@healthbreak1 thank you doctor!

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 3 หลายเดือนก่อน

    Tenama megbochelay matekoresh teru naw

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 3 หลายเดือนก่อน

      @@rosatekliy1791 thank you for Ur comment ❤️

  • @bezztube3159
    @bezztube3159 4 หลายเดือนก่อน

    Yamral, mulu viseown camerawn kelay wede tache betadrgiw metsriwn lemayt yekelale

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 4 หลายเดือนก่อน

      @@bezztube3159 thank you for your comment ❤️

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 4 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 4 หลายเดือนก่อน

      @@rosatekliy1791 thank you for Ur comment ❤️

  • @healthbreak1
    @healthbreak1 4 หลายเดือนก่อน

    Great option for breakfast. Thank you!

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 4 หลายเดือนก่อน

      Hope you enjoy

  • @Geezfoodzone
    @Geezfoodzone 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 4 หลายเดือนก่อน

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @Geezfoodzone
      @Geezfoodzone 4 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏🙏🙏

  • @samsomzemicial779
    @samsomzemicial779 4 หลายเดือนก่อน

  • @rosatekliy1791
    @rosatekliy1791 4 หลายเดือนก่อน

    Plis like