- 1
- 127
Wendwesun Berhanu
เข้าร่วมเมื่อ 9 พ.ค. 2013
#_Public Relation and Communication Afairs Activities
ይህ #_የዩቲዩብ_ቻናል ትኩረት የሚያደርገው የህዝብ ግንኙነት ወይም የኮሙዩኔኬሽን ስራዎች ላይ ሲሆን በተለይም በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የተለመዱና የሚሰሩ ተግባራትን የሚያስቃኝ ነው።
በተለይም በኮሙዩኒኬሽን ሙያ ጀማሪ ለሆኑም ሆነ ይበልጥ ውጤታማ ለመሆን ለሚፈልጉ ሙያተኞች ጠቃሚ ልምድና ተሞክሮዎችን ይቀስሙበታል።
አዘጋጁ ወንድወሰን ብርሃኑ እባላለሁ፣ ከ11 አመታት በላይ በኮሙዩኒኬሽ ስራ ላይ ሰርቻለሁ። በእነዚህ አመታት በ4 የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ውስጥ ከጀማሪ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ እስከ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ድረስ ሰርቻለሁ።
This #_TH-cam_channel focuses on public relations or communication works, especially in the current situation in Ethiopia, which explores common and working activities.
Especially for those who are beginners in the communication profession or professionals who want to be more effective, they will share valuable experience and experiences.
My name is Wendwesun Berhanu, I have worked in communication for more than 11 years. Over the years, I have worked in 4 different government institutions from junior public relations specialist to communications director.

Communication or Public Relation Profession : የኮሙዩኒኬሽን ወይም የህዝብ ግንኙነት ሙያ
This is a program focused on public relations or communication skills.
In this event, I will introduce you to the nature of public relations or communication works and how it works according to the current situation in Ethiopia.
Next, I will provide you with explanations that focus on each of the public relations tasks in more detail. Have a nice stay.
ይህ ስህዝብ ግንኙነት ወይም የኮሙዩኒኬሽን ሙያ ላይ የተኮረ ፕሮግረም ነው።
በዚህ ዝግጅት ስለየህዝብ ግንኙነት ወይም የኮሙዩኔኬሽን ስራዎች ምንነት ብቻ ከኢትዮጵያ ነበራዊ ሁኔታ አኳያ እንዴት እንደሚሰራ የማስተዋውቃችሁ ይሆናል።
በቀጣይ ይበልጥ በዝርዝር በየአንዳንዱ የህዝብ ግንኙነት ስራዎች ላይ የሚያተኩር ገለፃዎችን አቀርብላችኋለው። መልካም ቆይታ።

มุมมอง: 128
Nice idea egnam bizu nagr innimaribatalen inamasginalen