EOTCC Media
EOTCC Media
  • 7
  • 489

วีดีโอ

የመንፈሳዊ አገልግሎት ሥልጠና ክፍል አንድ | EOTCC
มุมมอง 7121 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በቻይና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምእመናን ጉባኤ የተዘጋጀ "ቸር አገልጋይ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በዲያቆን ውብዓለም ደስታ (PhD) የተሰጠ መንፈሳዊ አገልግሎት ተኮር ሥልጠና። #EOTCC #CHINA
የመስከረም 1 እስከ 30 ምስባክ | Meskrem 1 - 30 Misbak
มุมมอง 2221 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ምስባክ እዚህ ይምረጡ: 00:00 - መስከረም ፩ | አድኅነኒ 01:22 - መስከረም ፪ | ወይርአዩ 02:16 - መስከረም ፫ | እስመ አድኀንካ 03:00 - መስከረም ፬ | ወወሀብኮሙ 03:53 - መስከረም ፭ | አዋልደ ንግሥት 04:45 - መስከረም ፮ | ወገሠጸ ነገሥተ 05:30 - መስከረም ፯ | እስመ መምህረ ሕግ 06:36 - መስከረም ፰ | ካህናቲከ 07:15 - መስከረም ፱ | ደምፁ ወተሐምገ 07:59 - መስከረም ፲ | ወትቀውም 09:00 - መስከረም ፲፩ | ወይርአዩ 09:59 - መስከረም ፲፪ | ይትዐየን 10:49 - መስከረም ፲፫ | ብፁዓን እለ ተኀድገ 12:07 - መስከረም ፲፬ | ወወሀብኮሙ 13:01 - መስከ...
ምክረ አበው | በቀሲስ መልአኩ ይፍሩ እና በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ | ቻይና ምእመናን ጉባኤ | EOTC IN CHINA
มุมมอง 84ปีที่แล้ว
ይህ ቪድዮ በቻይና ምእመናን ጉባኤ በታኅሣሥ ፳፭ እለት የተዘጋጀ የምክረ አበው የተሰኘ መርሐግብር ቅጂ ሲሆን በእለቱ በቀጥታ መከታተል ላልቻልን የምእመናን ጉባኤው አባላት እንዲሁም በመላው ዓለም ለምንኖር ኦርቶዶክሳውያን መማሪያ ይሆን ዘንድ በማሰብ በዩቲዩብ አስቀምጠነዋል። በመርሐግብሩ ላይ ሕይወት ተኮር ጥያቄዎች ማለትም ስለ ጸሎት፣ ጾም፣ ንስሐ እና የምንኩስና/ትዳር ሕይወትን በተመለከተ በስፋት የተነሳ ሲሆን የዕውቀት አድማሳችንንም ሰፋ ለማድረግ የተወሰኑ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችም ተነስተው ሊቃውንት በደንብ ምላሽ ሰጠውባቸዋል። ከነዚህም ውስጥ ለድኅነት እምነት እና ሥራ አስፈላጊ ስለመሆናቸው፣ በአባታችን አብርሐም ቤት የ...
ዝምተኚት ባለቅኔ | ግጥም | በወለተ ገብርኤል | ቤጂንግ
มุมมอง 99ปีที่แล้ว
@የገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ግጥም በእኅት ወለተ ገብርኤል፣ ጥር 11፣ 2015 ዓ.ም። ቤጂንግ ቻይና #eotc #eotcc_media #epiphany
የጥምቀት በዓል አከባበር በቤጂንግ ቻይና | EOTCC_MEDIA | ORTHODOX
มุมมอง 116ปีที่แล้ว
ጥር 11 2015 ዓ.ም በቻይና የኢ/ኦ/ተ/ቤ ምእመናን ጉባኤ ሥር የሚገኘው የቤጂንግ ቅዱስ ሚካኤል ማህበር ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር። #eotc #EOTCC_MEDIA #orthodox #epiphany
የዕዳ ጽሕፈታችንን በጥምቀቱ ደመሰሰልን። ቈላ ፪፥፲፬ | በጥምቀት እለት የተሰጠ ትምህርት | ቤጂንግ
มุมมอง 69ปีที่แล้ว
ጥር 11፣ 2015 ዓ.ም ቤጂንግ ላይ ለጥምቀት በዓል በዲን ውብዓለም የተሰጠ ግሩም ትምህርት #EOTC #EOTCC_MEDIA #ORTHODOX #EPIPHANY

ความคิดเห็น

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 8 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @girummekbi
    @girummekbi 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን እንዳንረሳ፣ እንዳንጠፋ ረድቶናል።

  • @ThewayofheavenOrthodoxTewahido
    @ThewayofheavenOrthodoxTewahido 9 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalin!

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    Egziabhier ymesgen abatachin ysemal

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    Kale hiywet yasemaln be ewunet

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว

    Egziabhier ymesgen

  • @wosenbihonegn9435
    @wosenbihonegn9435 2 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal bertu!Dingil titebkachihu

  • @hailemichaelyilma
    @hailemichaelyilma 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln

  • @hailemichaelyilma
    @hailemichaelyilma 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln

  • @bisrat0910
    @bisrat0910 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን!