- 4
- 3 068 401
Binyam Yonas
United States
เข้าร่วมเมื่อ 24 พ.ค. 2019
የኢየሱስ ባሪያ
Yisema Bealem ይሰማ በዓለም Binyam yonas | ቢንያም ዮናስ
ግጥም
ይሰማ በዓለም እምነቴ ኢየሱስ ነው
ሰንደቅ ዓላማዬ ከፍ ከፍ የማደርገው
ከቶ ማላፍርበት ክብሬ እርሱ ነውና
ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና
ዕወቁት እላለሁ የኢየሱሴን ዝና
ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና
ያመነበት ፍጹም ከውጪ አይጣልም
ከከበረው እጁ ማንም አይነጥቀውም
አጥብቆ ይይዛል በኃያሉ ፍቅሩ
የምህረት አምላክ ነው እና ርህሩህ
ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ እና እውነት
ትንሣኤ የሆነ ከሞት ወዲያ ህይወት
ከሰማይ የመጣ የህይወት መና ነው
ፍሬን የሚሰጠን የወይኑ ግንድ ነው
ከአስፈሪው ጨለማ ጌታ ይታደጋል
ሽክምና እስራት በስሙ ይፈታል
ነጻ የሚያውጣ አንድ ነው እውነቱ
አርነት የሚሰጥ በማዳኑ ብርቱ
በማዳኑ ብርቱ * 2
አርነት የሚሰጥ
በማዳኑ ብርቱ
ዮሐ 20 ፡ 30 - 31
ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ይሰማ በዓለም እምነቴ ኢየሱስ ነው
ሰንደቅ ዓላማዬ ከፍ ከፍ የማደርገው
ከቶ ማላፍርበት ክብሬ እርሱ ነውና
ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና
ዕወቁት እላለሁ የኢየሱሴን ዝና
ዕወቁት እላለሁ የጌታዬን ዝና
ያመነበት ፍጹም ከውጪ አይጣልም
ከከበረው እጁ ማንም አይነጥቀውም
አጥብቆ ይይዛል በኃያሉ ፍቅሩ
የምህረት አምላክ ነው እና ርህሩህ
ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ እና እውነት
ትንሣኤ የሆነ ከሞት ወዲያ ህይወት
ከሰማይ የመጣ የህይወት መና ነው
ፍሬን የሚሰጠን የወይኑ ግንድ ነው
ከአስፈሪው ጨለማ ጌታ ይታደጋል
ሽክምና እስራት በስሙ ይፈታል
ነጻ የሚያውጣ አንድ ነው እውነቱ
አርነት የሚሰጥ በማዳኑ ብርቱ
በማዳኑ ብርቱ * 2
አርነት የሚሰጥ
በማዳኑ ብርቱ
ዮሐ 20 ፡ 30 - 31
ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
มุมมอง: 230 675
วีดีโอ
kalihen wededkut - ቃልህን ወደድኩት - |Binyam yonas | ቢንያም ዮናስ .
มุมมอง 227K3 ปีที่แล้ว
ቃልህን ወደድኩት ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን። ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ። 2ኛ ጴጥሮስ 1:18-19 ቃልህን ወደድኩት ከሁሉ አስበልጬ ወደ እቅፍህ መጣሁ አንተኑ መርጬ ከብዙሃን ጥበብ ረቂቅ ንግግር ነፍሴ እጅግ ወደደች መሆን ከእግሮችህ ስር በሰው ብልሀት ተረት ከቶ ያልተፈጠረ የዘላለም እውነት ከጥንት የነበረ በልቤ ላይ በርቶ የቃልህ ብርሀን ፈቃድህ ተገልጦ ሆኖልኛል መዳን ስም...
yenafekegn | የናፈቀኝ - Biniyam yonas \\ ቢንያም ዮናስ
มุมมอง 2.6M5 ปีที่แล้ว
yenafekgn / የናፈቀኝ song about the presence of the lord . ኤፌሶን 5 ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ Ephesians 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ And be not drunk with wine, wherein is excess; but be filled with the Spirit; ¹⁹ Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord; ⬇️...
💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen!
“The satisfier, Comforter, living water. Consume me with the fire of your presence. I’d love to know and hear you, to see your glory is my joy.” 🥹 😢
Bezelealem zufanu lay yalew geta ybarkachihu
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይባርካችሁ 😂😂
tebarek Bin
የናፈቀኝ ❤❤
Ysma balem geta ybarkh 🙌🙌🙏❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አሜን አሜን!!!
I can never understand how this song is underrated .This is beautiful!!
Just beautiful.
English lyrics: yenafekegn yante menfes new (The one I long for is Your spirit) yenafekegn megenyetih new (The one I long for is Your presence) x2 alaschilihim aleñ yewiste rehabu (I cannot bear it, the hunger inside me) menfesih be’ene yifeses bemekdesu (May Your spirit pour into me in His sanctuary) x2 aygeletsim ayebraram haliwot ye’ene geta (His mysteries cannot be revealed or explained, My Lord) ma’tatam new yemichilew bamenfesih emolalew (The little I can do is to be filled with Your spirit) tg aleyizem litasera wedeh be’lijochih mehal sitenqesasqes (The step never falters when You work and move among Your children) ejen yazeny elhalew girman be’ene lay iskemayew (He holds my hand, I will see His glory upon me) mitareka atsnañ yehywot wuha aresersen b’helwinah esat (You are my comforter, strengthen me, water of life, ignite me with the fire of your spirit) l’dasis l’semah ewedalehu kibirhin mayet le’ene desta new (I want to feel and hear You, seeing Your glory brings me joy) yenafekegn yante menfes new (The one I long for is Your spirit) yenafekegn megenyetih new (The one I long for is Your presence) x2 alaschilihim aleñ yewiste rehabu (I cannot bear it, the hunger inside me) menfesih be’ene yifeses bemekdesu (May Your spirit pour into me in His sanctuary) x2 aygeletsim ayebraram haliwot ye’ene geta (His mysteries cannot be revealed or explained, My Lord) ma’tatam new yemichilew bamenfesih emolalew (The little I can do is to be filled with Your spirit) tg aleyizem litasera wedeh be’lijochih mehal sitenqesasqes (The step never falters when You work and move among Your children) ejen yazeny elhalew girman be’ene lay iskemayew (He holds my hand, I will see His glory upon me) keadmas mado endemayat tsehay ruk aydelem (You are not far like the distant sun hidden behind clouds) mitelqkebiny birhan ezihu neh bewst sewnetey (You shine your light on me, you are here within me) weresek liyewe melawen enenetey (You have inherited my entire being) x2 #ABillionYearsAhead
I always come back to this beautiful song 😭🔥🙌🏾
Who is listening in 2017❤❤❤
❤❤❤binye geta yebarkeh
ማጣጣም ነው የምችለው። ጌታ ይባረክ ዘመናቹ ይባረክ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Tebarek
ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ስለ እርሱ ተናጋሪ ያድርግህ ይሰማ ❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሄር እያለ ለምን መዝናናችን እግዚአብሔር ብቻ ነው የምርምር መዝሙርን የዘመድኩን በጣም በጣም ተባረክ በጌታ ፍቅር ደግሞ እወድሃለሁ 😊❤
ወንድሞች እህቶቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምር በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ቀሪ ዘመናችን መድኃኔዓለም ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ የኔ ጣፋጮች ❤
Eysusu tebareki 🙏
Bless you brother. We need more of this. 2024 and still not getting enough of this gospel song!!!
yene wendem geta yibarkih menfesih betam yibarkal tebarek yihen bereket yeseteh geta yibrek
july 2019 😭🖤
Amen amen 🙏🙏🙏 tabark 🙏
God bless you brothers, We missed you Berni
God bless you again and again,, we love you so much you are perfect for this ❤️❤️❤️❤️including next 🙏🙏🙏
Binu u r blessed 🎉🎉🎉
Zemenachu yebarek
🔥
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 😍😍😘😘😘😘💞💞💕💕
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 😍😍😘😘😘😘💞💞💕💕
Amen❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Awo binye yisema bealem ye eyesus zina tabarek geta tsagawun yabizal
Betam tebarek
Tebareku
Tebarek wendime❤❤❤❤
❤❤❤
አሜን ጥግአልይዝም 😢 እሞላለው 🙌
Biniyeተባረክ እውነት ነው( ይስማ አለም)
😊
Wow i realy loved it❤❤❤😢😢😢
WOW BETELEYE BAZE GITAR BETAM JORON YIGEZAL, TEBAREKU HULACHUM!!!!
Kalsemahut yeminafkegn mezmur newe