Zezu Sport
Zezu Sport
  • 762
  • 270 452

วีดีโอ

Zezu sport | ታሪካዊው አሰልጣኝ ተሰናበቱ | ጋርዲዮላ አሸንፈዋል | ራሽፎርድ አልተካተተም
มุมมอง 20120 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#pepguardiola #rashford #euro2024 #pochechelsea #zezusport
Zezus sport | የክሩስ አስደንጋጭ ውሳኔ | ሲቲ በረኛውን ያጣል | ሄንደርሰን ተቀነሰ
มุมมอง 1892 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#tonikross #edersoncity #zezu sport #henderson
Zezu sport | ባላንዶር ለቪኒሺየስ | ሳላህ አይለቅም | የቴንሀግ መጨረሻ
มุมมอง 4642 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#viniciusjr #mosalah #eriktenhag #realmadridnews #zezusport
Zezu sport | የፖቸቲኖ ስንብት | የቡንደስሊጋው ኮከብ ተለየ | የኦናና ተስፋ
มุมมอง 3774 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#zezusport #bayernleverkusen #chelseanews #rioferdinand #onana
Zezu sport | ሲቲ የማይደገም ታሪክ | ጋርዲዮላ ክሎፕን ይከተላል | የፓኩዌታ ዝውውር
มุมมอง 5254 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#mancity #pepguardiola #jurgenklopp #liverpoolfc #champion #erictenhag
Zezu sport | አርቴታ ወይስ ጋጋርዲዮላ | የሊቨርኩሰን ገድል | ዲዘርቢ ይለቃሉ
มุมมอง 3797 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#arsenalfc #mancity #arteta #pepguardiola #bayernleverkusen #dezerbi
Zezu sport | ፎደን ኮከብነቱን አሸነፈ | የብሩኖ ዝውውር | አስገራሚው የሜሲ ፊርማ
มุมมอง 1K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#philfoden #mancity #brunofernandes #messi #zezusport
Zezu Sport | ኮል ፓልመር አሸንፏል | ሮናልዶ ለሌላ ሪከርድ | አርሰናል ተጫዋቾቹን ይሰናበታል
มุมมอง 6309 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ZezuSport #colepalmer #chelseanews #cr7 #arsenalnews
አስገራሚው የአርሰናል ታሪክ
มุมมอง 1K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አስገራሚው የአርሰናል ታሪክ #arsenal #arsenalfc #history #arsenalnews
Zezu sport | ሲቲ ሌላ ስጋት | አዲሱ ፔሌ ጉዳት አጋጥሞታል | የፊፋ አወዛጋቢ መመሪያ
มุมมอง 4.8K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Zezu sport | ሲቲ ሌላ ስጋት | አዲሱ ፔሌ ጉዳት አጋጥሞታል | የፊፋ አወዛጋቢ መመሪያ #mancity #messi #pepguardiola #realmadrid #fifa
Zezu sport | ዩናይትድ ወሳኝ ድል | ቫር ሊቋረጥ ነው | ብሩኖ ወደ ሳውዲ❓
มุมมอง 22814 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Welcome to Zezu sport! Subscribe our TH-cam channel! #arsenalfc #arsenal #manutd #haaland #mbappe #psg
Zezu sport | ሊቨርፑል ሌላ ስንብት | ቴንሀግ እና የተጫዋቾች ጉዳት | ተጠባቂው ፍፃሜ
มุมมอง 36216 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Welcome to Zezu sport! Subscribe our TH-cam channel! #arsenalfc #arsenal #manutd #haaland #mbappe #psg
Zezu sport | ሲቲ አንዱን ጆሮ ይዟል | አይን የበዛበት ኮከብ | የቴንሀግ ተተኪ
มุมมอง 19616 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Welcome to Zezu sport! Subscribe our TH-cam channel! #arsenalfc #arsenal #manutd #haaland #mbappe #psg
Zezu sport | ብሩኖ ሊለቅ ይችላል | የአርሰናል ደጋፊዎች ረብሻ | የምባፔ ተፅዕኖ
มุมมอง 37919 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Welcome to Zezu sport! Subscribe our TH-cam channel! #arsenalfc #arsenal #manutd #haaland #mbappe #psg
Zezu sport | አስገራሚ የውጤት ቅልበሳ | ሲቲ የሚፈተንበት ጨዋታ | አርሰናል እና ዩናይትድ ተፋጠዋል
มุมมอง 23819 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Zezu sport | አስገራሚ የውጤት ቅልበሳ | ሲቲ የሚፈተንበት ጨዋታ | አርሰናል እና ዩናይትድ ተፋጠዋል
Zezu sport | ሲቲ አዲሱን ፔሌ አስፈረመ | ዲዘርቢ ወደ ሙኒክ | ማድሪድ በአዲስ ኮከብ
มุมมอง 27021 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Zezu sport | ሲቲ አዲሱን ፔሌ አስፈረመ | ዲዘርቢ ወደ ሙኒክ | ማድሪድ በአዲስ ኮከብ
Zezu sport | የቬንገር እና ፈርጉሰን ደርቢ
มุมมอง 38921 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Zezu sport | የቬንገር እና ፈርጉሰን ደርቢ
Zezu sport | አርሰናል ወደሌላ ተስፋ | ቴንሀግ ከጫፍ ደርሰዋል | ምባፔ ተሰናበተ
มุมมอง 71821 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Zezu sport | አርሰናል ወደሌላ ተስፋ | ቴንሀግ ከጫፍ ደርሰዋል | ምባፔ ተሰናበተ
Zezu sport | ታሪካዊው ደርቢ | ኔይማር አሸንፏል | የፖቸቲኖ ስንብት
มุมมอง 308วันที่ผ่านมา
Zezu sport | ታሪካዊው ደርቢ | ኔይማር አሸንፏል | የፖቸቲ ስንብት
Zezu sport | አርቴታ ለኮከብነት | ሙኒክ አዲስ አሰልጣኝ | የጉዳት መረጃ
มุมมอง 298วันที่ผ่านมา
Zezu sport | አርቴታ ለኮከብነት | ሙኒክ አዲስ አሰልጣኝ | የጉዳት መረጃ
Zezu sport | የምባፔ ስንብት |ፉልሀም ለአርሰናል ውለታ|የፖቸቲኖ መጨረሻ
มุมมอง 350วันที่ผ่านมา
Zezu sport | የምባፔ ስንብት |ፉልሀም ለአርሰናል ውለታ|የፖቸቲ መጨረሻ
Zezu sport | አርሰናል ግብ ጠባቂ ያሰፈርማል | ቪኒሺየስ ለባላንዶር |የቼልሲው አምበል ተመልሷል
มุมมอง 203วันที่ผ่านมา
Zezu sport | አርሰናል ግብ ጠባቂ ያሰፈርማል | ቪኒሺየስ ለባላንዶር |የቼልሲው አምበል ተመልሷል
Zezu sport | ታማኙ ማርኮ ሮይስ
มุมมอง 343วันที่ผ่านมา
Zezu sport | ታማኙ ማርኮ ሮይስ
Zezu sport | ሊቨርኩሰን ሌላ ድራማ |የፓርቴ መጨረሻ | ዩናይትድ ተጫዋቾቹ ተመልሰዋል
มุมมอง 1.3Kวันที่ผ่านมา
Zezu sport | ሊቨርኩሰን ሌላ ድራማ |የፓርቴ መጨረሻ | ዩናይትድ ተጫዋቾቹ ተመልሰዋል
Zezu sport | አርሰናል ውሉን አራዘመ| ዩናይትድ መልካም ዜና | አርቴታ እና ጋርዲዮላ ታጭተዋል
มุมมอง 2Kวันที่ผ่านมา
Zezu sport | አርሰናል ውሉን አራዘመ| ዩናይትድ መልካም ዜና | አርቴታ እና ጋርዲዮላ ታጭተዋል
Zezu sport | የቤርናባው አስገራሚ ድራማ |ሀሪ ኬን የዋንጫ እርግማን |የምባፔ እና ፒኤስጂ መጨረሻ
มุมมอง 583วันที่ผ่านมา
Zezu sport | የቤርናባው አስገራሚ ድራማ |ሀሪ ኬን የዋንጫ እርግማን |የምባፔ እና ፒኤስጂ መጨረሻ
Zezu sport | የቤርናባው ታላቅ ፍልሚያ| የአርሰናል የዝውውር ጉዳዮች | የሜሲ እና የሱዋሬዝ ፉክክር
มุมมอง 74714 วันที่ผ่านมา
Zezu sport | የቤርናባው ታላቅ ፍልሚያ| የአርሰናል የዝውውር ጉዳዮች | የሜሲ እና የሱዋሬዝ ፉክክር
Zezu sport | የምባፔ ህልም አልተሳካም | ሎስብላንኮዎቹ ለሌላ ፍፃሜ | ሞሪኒዮ ወደዩናይትድ
มุมมอง 18214 วันที่ผ่านมา
Zezu sport | የምባፔ ህልም አልተሳካም | ሎስብላንኮዎቹ ለሌላ ፍፃሜ | ሞሪኒዮ ወደዩናይትድ
Zezu sport | የቴንሀግ እና ቱሄል ልውውጥ | ግሪንውድ ከዩናይትድ ይለቃል | ለማድሪድ ቀን ተቆረጠለት
มุมมอง 12614 วันที่ผ่านมา
Zezu sport | የቴንሀግ እና ቱሄል ልውውጥ | ግሪንውድ ከዩናይትድ ይለቃል | ለማድሪድ ቀን ተቆረጠለት

ความคิดเห็น

  • @Mohakule3
    @Mohakule3 2 วันที่ผ่านมา

    Zim bilek atkelakl

  • @MahamdAbidelsamad
    @MahamdAbidelsamad 3 วันที่ผ่านมา

    ፎደን አይገባዉም

    • @S.AMIR999
      @S.AMIR999 2 วันที่ผ่านมา

      palmer

    • @user-yd7pp6qw6n
      @user-yd7pp6qw6n 2 วันที่ผ่านมา

      😄😄😄😄😄

  • @harmeeharmee-qb2xn
    @harmeeharmee-qb2xn 5 วันที่ผ่านมา

    well came zuzu bro❤❤❤❤

  • @henokbelay5622
    @henokbelay5622 13 วันที่ผ่านมา

    ቀባጣሪ

  • @fantacytube863
    @fantacytube863 21 วันที่ผ่านมา

    ahun ante gazetegnz wym tentagni negni tl yihonal denkoro

  • @addistsega
    @addistsega 22 วันที่ผ่านมา

    አንተ ግን ጤነኛ ጋዜጠኛ ነህ እንዴት የማይገባዉን3 ነጥብ ስትል ፎርፌ ነዉ እንዴት ያገኘዉ ቀልደኛ ግን አይደብርህም

  • @WonduFeyisa
    @WonduFeyisa 27 วันที่ผ่านมา

    Don't for get CHE 6: 0 ARS

  • @kebretta
    @kebretta หลายเดือนก่อน

    syastela

  • @TsigeAnulo
    @TsigeAnulo หลายเดือนก่อน

    ,berta arife newu

  • @tsehayehaile4760
    @tsehayehaile4760 หลายเดือนก่อน

    MNYDEREG ARSENAL ADEL

  • @tsehayehaile4760
    @tsehayehaile4760 หลายเดือนก่อน

    ARE ATAFRM ANDYE GUDAT TLQ YEMSRACH AREKKEW

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile หลายเดือนก่อน

    መንድነው የምትቀባጥረው ስለምታወራው ነገር እወቅ ሌላ ስራ ፈልግ ይህ ቦታ አንተአትመጥነውም ከንቱ

  • @user-rj2oi5ep5r
    @user-rj2oi5ep5r หลายเดือนก่อน

    ሃሪ ኪን ባይኖር ምን ብለህ ብዘገብክ ጠቅላላ ተራ ዜና ነው

  • @mbchabesha7014
    @mbchabesha7014 หลายเดือนก่อน

    🤙🤙

  • @mbchabesha7014
    @mbchabesha7014 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @mbchabesha7014
    @mbchabesha7014 หลายเดือนก่อน

    👏👏

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 หลายเดือนก่อน

    ...የአንድ ክለብ ተጩዋቾች ጉዳት ለተጋጣሚዎቹ እንዴት "ታላቅ የምስራች" ሊኾን ይችላል? የዜና አቀራረቡ እጅግ በጣም ያሳዝናል!

    • @Zezusport1
      @Zezusport1 หลายเดือนก่อน

      Thank you for the feedback!!

  • @NurahmedHusen
    @NurahmedHusen หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ፖለትካ የገባዉ አማራ ህዝብ ለማጥፋት የተዘረጋዉ ፀረ አማራ ወጥመድ ከኢትዮጵ እስከ ሱዳን እስከ ሊቢያ እና አረብ ሀር በ ባህር ወጣቶችን በ ባርነት እያገድ ስንቱ ህይወት እየጠፋ ወደ ሀገር ወጥቼ ያልፋልኞል ያለ አማራ ወጣትን እያገቱ ገንዘብ እየጠየቁ እየገረፋ ያሉ ወመኔ ... ኔት ወርክ እንስበር አትሰደ ድ እባካችሁ እባካች አማራን ጥፋት አቁም እባካችሁፋኖ ምስጋና ደስየ አርቆያየ የአማራን ዘር ማጥፋት ይሄ ኔትወርክ ስም ቢሰጠዉ ጠላትነታቸዉ ሙሉ አለምላይ ተዘርግቷል ግን ፋኖ አንበሳዉ እንደሚሰብረዉ በክንድ ስልጣኑን ሲይዝ ይገባኞል

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ምስጋና ደስየ የወንዶች ቁና እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @abebawgetnet6791
    @abebawgetnet6791 หลายเดือนก่อน

    ግንቦቴ

  • @metagesaweke-rb2qe
    @metagesaweke-rb2qe หลายเดือนก่อน

    ጠፋብን

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 หลายเดือนก่อน

    መከላከያው ወደ ፋኖ አንዲቀላቀል በስፋት እንዲሰራ ምክንያት ሰርነቀል ለውጥ ለሀገራችን አሰፈላጊ ነው

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 หลายเดือนก่อน

    ሽንታም ጋዜጠኛ ወሬ ብቻ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ነው ያ አቃጣሪ ፋሲል የሚባል ስንት ጊዜ በተደጋጋሚ ገዳዩን አብይን መደገፉን እንዲያቆም ብንነግረው አልሰማ ብሎ አፉን ሲከፍት እንዳልነበረ አሁን በራሱ ሲመጣ ተቃዋሚ ነኝ ሊለን ይፈልጋል:: ግን የፋኖ አመራሮች በስልክ የሚያናግሩትን ሚዲያ መለየት ይኖርባቸዋል እንጂ እንደ ፋሲል ያሉትን ማናገር የለባቸውም::

  • @user-ey3xb7mq9o
    @user-ey3xb7mq9o หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ቱልቱላ ውጣ ከፖለቲካው ሃብታሙን ለቀቅ አድርገው

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 หลายเดือนก่อน

    ሀብትሽ እኮ ፕሮፈቲክ ንግግር ነው የምናገረው! ይሄው 5ዓመት ሁሉ ስለ አምሐራ እና ስለ አብይ የተናገረው ሁሉ ተፈፅእሞአል 👍👍👍

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u หลายเดือนก่อน

    ሀብታሙሌባ

  • @kingJ-yk9uk
    @kingJ-yk9uk หลายเดือนก่อน

    Habtamu you are not better than them, you trying to be a king Maker but it is not work if you want you can marri Eskinder you think you know better but you are the worst

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 หลายเดือนก่อน

    ሃብታሙ አያሌው በጣም የሰው ክብር ዝቕ ታደርጋለህ ወይዘሮ ዝናሽ የጥርስ ብሩሽ አልነበራትም በአሜሪካ ስትኖር ማለትህ ትክክለኛ አይደለህም የሰው ክብር ዝቅ አታድርግ

  • @user-dv9rb1cq8j
    @user-dv9rb1cq8j หลายเดือนก่อน

    የገደለ ያስገደለ ድጋፍ የሰጠ በሙሉ ወንጀለኛ ነው . ምክንያቱም የገዳይ አድናቂ ገዳይ ነውና . ስለዚህ ድንጋይ በጭንቅላቱ ላይ ተሸክሞ የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት..

  • @eeee2841
    @eeee2841 หลายเดือนก่อน

    አላህ የጠብቅህ የአማራዉ ቀኚጅ

  • @ermias2859
    @ermias2859 หลายเดือนก่อน

    RIP

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw หลายเดือนก่อน

    Bulago ya jugnoche huger ya wandoche mufelukiya yena general kuremu huger DEL la FANO

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 หลายเดือนก่อน

    በልኩ የፖለቲካ ስልጣን የሌለው ህዝብ ሐይማኖት፣አገር፣ርስት፣መብት፣ሰርቶ የማደር፣የነፃነት ፣የመዘዋወር ፣ ማንም እየተነሳ የሚያፈናቆለው፣ሀብት ንብረቱ የሚዘረፍበት፣የሚንከራተት ወዘተ ምንምአይነት መብት የሌለው ለዚህም አማራ ይህ ከላይ የተገለፀው ሲፈፀምበት 50,አመታት አለፈው ።አሁን ነፃነታችን ህልውናችን በክንዳችን ብሎ ተነስቷል።ዴል ለአማራ ህዝብ።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመርኩን እባክህ አፍህን ዝጋ በየሜዳው አትጩህ አንዴ በአንዱ አንዴ በሌላው እንደጭቃ አትለጥፍ የአማራን ትግል ገለል ብትል የተሻለ ነው ሁሉንም እየበጠበጥክ ነው።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 หลายเดือนก่อน

    የፖለቲካ ስልጣን የሌለው ህዝብ ሀይማኖት ታሪክ ቋንቋ ርስት አገር ሰርቶ የማደር አቅም በጭራሽ የለውም ባርያ የሆነ ህዝብ ነው።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 หลายเดือนก่อน

    የኦርሞ ፖለቲካ፣ሀይማኖት ሁሉም 100%የፕለቲካ አዬድሎጅያቸው በፀረ አማራነት መሰረት የተጣለ ይህን ህዝብ በማጥፊት ወደ አናሳ ቤሎም ሙሑ በሙሉ በማጥፊት ላይ የተመሰረተ ነው ለዚህ ነው ብልጵግና የአማራን የፖለቲካ ኤና መሀበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ መስማትም ፣ማድመጥ እውቅናም ለመስጠት በጭራሽ የማይፈልገው ከነዚህ የወጡ የሀይማንት አባቶች፣አባገዳውች፣የመሀበር፣ድርጅስ ስብስብች ሁሉም በፀረ አማራነት ብቻ ፖለቲካ ፣እምነት፣ፋይናንስ፣እርሻ፣ጤና የሚሰሩ ናቸው።የአማራ ሙህራን እውነቱን እያወቀ ይሸሻሉ የደበቃሉ እራሳነውን ከተጨባጩ ሀቅ በሻሽ ጠምጥመው ይክዳሉ ያስስዳሉ መሬት ላይ ያለው እውነቱ ይህ ነው።

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ሰብሰዲ ? አጉል እንጊሊዘኛ ተናጋሪ : አንተን ብሎ ለአማራ ተቆርቋሪ : የአማሪኛን ትርጉም እንኳን መጠቀም ያልቻልክ እኔ ብቻ ነኝ አዎቂ ባይ : ሰባብረህ ለምትናገረው የእንጊሊዘኛ ቋንቋ , በቂ አማሪኛ ትርጉም ስላለው በመጀመሪያ እሱን አስተካክል እንጂ ሁልጊዜ " ዘ ኪ " እያልክ አትንደፋደፍ !!!!

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 หลายเดือนก่อน

    የወልቃይት፣የጠገሌ፣የራያ አማራ ፋኖ ዕዝ በፍጥነት።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራ የህልውና ትግል በንፁህ በተግባር በተፈተኑ መሬት ላይ ባሉ ታጋዮች ጀ ግኖች ብቻ ነው መመራት ያለበት።

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 2 หลายเดือนก่อน

    ውቃቤ የራቀው ሽማግሌ የከብይ ተላላኪ መሆኑ ያሳዝነኛል።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 หลายเดือนก่อน

    MEKELAKEYA #YEABIYENSELTAN NEWE YEMIKELAKELEW YEETHIOPYAN DARDENBER AYDELEM