- 340
- 646 644
Apostle Zelalem Getachew
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 17 เม.ย. 2022
በየማለዳው ለሕይወቶ ጠቃሚ የሆኑ አጫጭር የምክር ቪዲዮዎች እንዲሁም የእርስዎን የሕይወት ጥያቄዎች የምመልስበት፣ አልፎ አልፎ ደግሞ መድረክ ላይ ካስተማርኳቸው የተወሰዱ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች ብሎም የሕይወት ልምዴን የማካፍልባቸው አጫጭር መልዕክቶች እንዲሁም በስራዎ፣ በአግልግሎትዎ፣ በቤትዎ፣ በሁሉ ነገርዎ እርሶን የሚያበረታቱና የሚያነቃቁ አጫጭር ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ አዲሱን የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ አብረውኝ የእግዚአብሔርን ስራ ይስሩ! ተባረኩ!
ጥምቀት አዲስ ኪዳናዊ ህይወት ነው ።
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew
teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation
....................................................................................................................
#Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው

มุมมอง: 491
วีดีโอ
ሰላም ወዴት ይገኛል? | ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር) | ክፍል 2
มุมมอง 3332 หลายเดือนก่อน
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
ሰላም ወዴት ይገኛል? | ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር) | ክፍል 1
มุมมอง 4802 หลายเดือนก่อน
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
The Voice of Holyspirit Episode 4 | የመንፈስ ቅዱስ ድምጽ ክፍል 4 - ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር)
มุมมอง 9394 หลายเดือนก่อน
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
ህሊናህ ውስጥ ወፍራም መጋረጃ ከአባቶች ትዝታ ጋር ተቀምጦብሃል! | The Voice of Holyspirit Episode 3 - የመንፈስ ቅዱስ ድምጽ ክፍል 3
มุมมอง 1.3K5 หลายเดือนก่อน
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው #thevoiceofholyspirit #7spirittv
ሐይማኖት ውሸት ነው! | The Voice of Holyspirit Episode 2 | የመንፈስ ቅዱስ ድምጽ ክፍል 2 |Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 7695 หลายเดือนก่อน
Facebook - missionfornations Instagram - apostle_zelalem_getachew TH-cam - / @apostlezelalemgetachew5292 Telegram - t.me/apostleteaching Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_G...
ሐይማኖት ነው የምትከተለው ወይስ የእግዚአብሄርን ልብ? | The Voice of Holyspirit የመንፈስ ቅዱስ ድምጽ | ክፍል 1 Episode 1
มุมมอง 1.4K6 หลายเดือนก่อน
Facebook - missionfornations Instagram - apostle_zelalem_getachew TH-cam - youtube.com/@apostlezelalemgetachew5292/ Telegram - t.me/apostleteaching Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostl...
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 3E by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 3D by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 999ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 3C by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 557ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 3B by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 506ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 3A by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 499ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2E by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 538ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2D by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 556ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2C by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 460ปีที่แล้ว
Short Videos of Apostle Zelalem Getachew teaching ll Inspirational ll Motivational ll revelation .................................................................................................................... #Apostle_Zelalem_Getachew #ApostleZelalemGetachew #ሐዋርያ_ዘላለም_ጌታቸው
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2B by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 437ปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2B by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2A by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 537ปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 2A by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1E by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 694ปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1E by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1D by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1D by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1C by Apostle Zelalem Getachew [END TIME]
มุมมอง 990ปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1C by Apostle Zelalem Getachew [END TIME]
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1B by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1B by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
የመጨረሻው ዘመን ሴሚናር/ የሰባቱ ማኅተም ፍቺ ክፍል 1A by Apostle Zelalem Getachew [ENDTIME]
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว

ለታላቅነት ማደግ - የወጣቶች ስልጠና ክፍል 3 - Growth for Greatness part 3 by Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 2.2Kปีที่แล้ว
ለታላቅነት ማደግ - የወጣቶች ስልጠና ክፍል 3 - Growth for Greatness part 3 by Apostle Zelalem Getachew
ለታላቅነት ማደግ - የወጣቶች ስልጠና ክፍል 2 - Growth for Greatness part 2 by Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 2.3Kปีที่แล้ว
ለታላቅነት ማደግ - የወጣቶች ስልጠና ክፍል 2 - Growth for Greatness part 2 by Apostle Zelalem Getachew
ለታላቅነት ማደግ - የወጣቶች ስልጠና ክፍል 1 - Growth for Greatness by Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 2.1Kปีที่แล้ว
ለታላቅነት ማደግ - የወጣቶች ስልጠና ክፍል 1 - Growth for Greatness by Apostle Zelalem Getachew
KINGDOM FINANCE - PART 1 BY APOSTLE ZELALEM GETACHEW
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
KINGDOM FINANCE - PART 1 BY APOSTLE ZELALEM GETACHEW
[በሳውላ ከተማ የተደረገ ስልጠና ] መቅደስ ክፍል 2 - Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 884ปีที่แล้ว
[በሳውላ ከተማ የተደረገ ስልጠና ] መቅደስ ክፍል 2 - Apostle Zelalem Getachew
[በሳውላ ከተማ የተደረገ ስልጠና ] መቅደስ ክፍል 1 - Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
[በሳውላ ከተማ የተደረገ ስልጠና ] መቅደስ ክፍል 1 - Apostle Zelalem Getachew
የቤተክርስቲያን ድርሻ [ከአማልዕክት ጋር ጦርነት ] የአገልጋዮች ስልጠና ክፍል 4 - Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
የቤተክርስቲያን ድርሻ [ከአማልዕክት ጋር ጦርነት ] የአገልጋዮች ስልጠና ክፍል 4 - Apostle Zelalem Getachew
[ከአማልዕክት ጋር ጦርነት ] የአገልጋዮች ስልጠና ክፍል 3 - Apostle Zelalem Getachew
มุมมอง 2.6Kปีที่แล้ว
[ከአማልዕክት ጋር ጦርነት ] የአገልጋዮች ስልጠና ክፍል 3 - Apostle Zelalem Getachew
ለምሳሌ ሐዋርያው ጳውሎስ በ 2 ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 1:12 ላይ ለአምላክ በአደራ የሰጠውን ሰው አምላክ እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ጠብቆ እንደሚያቆየው ይተማመን ነበር።ይህ ማለት ከሞትን እና ከተቀበርን በኋላ እንኖራለን ማለት ነው።
አሜን
የአንተ ስላሴ ግሩም ነው ። ሰዋው ስላሴ የለም ካልክ መንፈሳዊ ስላሴ የምል ከየት አገኘህ? የነሳሃውን ርዕስ ራሱን መጽሐፍ ቅዱስ አየውቀውም። ስላዚህ ስላሴ ሦስት ስለሆነ ከአንድ በላይ አሞላክ ጣዖት ነው ።ጣዖት ደግሞ ከአጋንንት ነዉ ።
ጦረኛዉ ፓስተር ሆይ: ቅዱስ መጽሀፍ እንደ ሚለዉ ... "ህዝቡን ከሚያስት ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በላዩ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባህር ቢሰምጥ ይሻላል" ተብሎ ተጽፏል በጦረኛ ነጋሪነትህ ህዝብን አስተሀልና ንስሀ ግባ ባደባባይ ይቅርታ ጠይቀህ ከፈጣሪህ ታረቅ!! ዛሬ ሌላ እድል ተሰጥቶሀል ሳይዘገይ ተጠቀምበት!! 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

tebarek
እውነት ያበዱ ነብያት በዝተዋል ስጦታቸው ከሰይጣን ይሀን ከየሱስ መለየት እስከሚያቅታቸው ድረስ። ሐሐሀሐ
Be blessed
የጥፋት አርበኛ አስመሣይ የጦርነት የጥፋት አበጋዝ
AMNE ተባረክ
benat rezem yale video seralign ene megelet efiligalho

God bless you Apostile
Amen,🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂እንኮን ተኙ❤
Wow Great Apostle of God🥰🥰
Amen my God bless you❤❤❤❤❤
may GOD bless you
odhalew apostle , may GOD bless you
Betam yemakebreh yegeta agelgay neh tebarek hawassa .neg
ሐዋርያው ዘላለም በዚች ምድር ላይ በወንጌል ተጽዕኖፈጣሪ መሆኑን የማውቀው በተቃዋሚዋቹ ብዛት ነው 😂በርታልን የኔ እወድሃለሁ ምክንያቱም ጌታን ስለምታሳየን ❤
Amazing revelation thanks so much
ለኢትዮጵያ ቤ/ክ የሚያስፈልገው እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው፡፡ ሐዋሪያው እግዚያብሄር ዘመንህን ያባርከው፡፡ እየሱስም አለ የወጪቱን ውስጡን ሳትተው ውጭውን ብታጠራው መልካም ነው፡፡
Amen
Amen
Antem iko abdehal
ልሳንን ማን ይናገር
geta tsega yabzalk🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
no kidding, huh wow the Lord is speaking to that one guy who kills steals and destroys cose of fear
Ante gine ye ewnet sebaki nehe gin betam new yemitgermew tornetin yemitdegif kentu yezerahwin tacdaleh
ስለ መንፈስ ቅዱስ ያስተማርከው ትክክል ነው ነገር ግን ስለ እሳት መጠመቅ ያስተማርከው ትክክል አይደለም። በሉቃስ ወንጌል 3:16-17 መሠረት በእሳት የሚጠመቁ ኢየሱስ ክርስቶስን ያልተቀበሉና በመንፈስ ቅዱስ ያልተጠመቁ አህዛብ ናቸው ምክንያቱም ስንዴ እኛን አማኞችን ይወክላል ነገር ግን ገለባ በክርስቶስ ያላመኑትን ይወክላል ስለዚህ በእሳት መጠመቅ የምከናወነው ክርስቶስ ዳግም ስመጣ ገለባዎችን(አህዛቦችን) በእሳት ስያቃጥላቸው ነው። በመንፈስ መጠመቅ የተከናወነው ባለሀምሳ (በጴንጤቆስጤ) ቀን ነው ።ስዚህ በሌላ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መሠረት ስለ እሳት ስያወራ ሌላ ትርጉም ልሰጥ ይችላል ነገር ግን በሉቃስ ወን ጌል 3:16 መሠረት በእሳት የምጠመቁ ክርስቶስ ኢየሱስን ያልተቀበሉ ሰዎች ናቸው ።በእሳት ተጠመቁ ብሎ ማስተማር ክርስቶስን ክዳችሁ በማይቋረጥ እሳት ተቃጠሉ ማለት ነው።እባካችሁ ስታስተምሩ በአውዱ መሠረት በደንብ ተረድታችሁ ለማስተማር ሞክሩ ።
Wow
አፖስትል ዘሌ አንደኛ
ቃሉን ግዜ ሰቶ የሚያነብ ስው ያስፈልጋል
Wow apostle you are the blessing of this nations🥰🔥
Amen
Eysuse zemenene ybarki
ዋው
Amen
ቱቱቱ....እውቀት ጠላሁ፣አረፈህ ቁጭ ብትል ምናለበት።አይይይ....መናፍቅ
Tebarek
Fearing is from deviles it is spirit
Thank you a man of "GOD"🔥🇮🇱🇪🇹🇪🇷🔥✝️🕎✡️🌾
ተባረክ
አፖስተል የአዲስ ኪዳን ሰው መንፈስ ነው እያልከን እኮ ነው ይህ ሁሉ ማብራራት ሰው መንፈስ ለማለት ነው ግን እንድህ እያከፋፈልን ተውልዱን ግራ ከምናጋባ አዲስ ኪዳን መጽሐፋችን ሰለ ፍጥረታዊ ሰው (አካል ) ስለ መንፈሳዊ ሰው ነው እንጂ የነገረን የዳነ መንፈስ ያልዳነ በፍጥረት ያለ ስጋ ነፍስ መንፈስ አላለንም ሰው ሰው ነው ፍጥረታዊ ወይም መንፈሳዊ ሰው ነው ነው። እወነት ነው በመንፈሳችን ዳግም መወለድ የነፍስን ድነት አግኝተናል አካላችን ሙሉ በሙሉ በትንሳአኤ ድነቱን ቢቀበልም አሁን ከነፍሳችን መዳን የተነሳ ኡመነረፈስ ቅዱስ ማደሪያ እነደሆነ ቃሉ ይነግረናል።
አፖስትል ድምፁ ይስተካከል
ሰላም ወንድሜ ይህንን ሀሳብ ሰፍ ባለ ምን ገድ ብዙዎች ወደሚሰሙበት አማራጮች ቢሰማ በጣም ጠቃሚና መፍትሄ ነው
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen❤