- 77
- 93 272
UNIQUES YOUTH
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 3 เม.ย. 2022
This channel is designed for young people to help the young Christian community to live on Christ and to grow into godliness. To stand by the program, please subscribe and comment.
ይህ ቻናል ወጣት ክርስቲያን ማህበረሰቡን መሰረቱን ክርስቶስ ላይ አድርጎ እንዲኖር እና እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እንዲያድግ ይረዳ ዘንድ በወጣቶች ታስቦ የተዘጋጅ ነው ከፕሮግራሙ ጎን ለመቆም subscribe እና comment በማድረግ ከጎናችን እንድትቆሙ እና የአገልግሎታችንን ተደራሽንት ይሰፍ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ተባረኩ
የፍጥረት ናፍቆት የእግዚያብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል
ሮሜ 8፤19 / The longing for creation awaits the revelation of God's children
Romans 8:19
ተባረኩ

ሁሌ አስባለው ፍቅሩን/ቤቴልሔም ተዘራ/ይህዌ ንሲህ/#UNIQUES_YOUTH
ሁሌ አስባለው ፍቅሩን/ቤቴልሔም ተዘራ/ይህዌ ንሲህ/#uniques_youth
ትንቢተ ኢሳይያስ - 53 (Isaiah 53)
የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገንበትም ነበር።
እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈከደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሰከማል።
ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

มุมมอง: 625
วีดีโอ
እንኳን መናፍቅ ሆናቹ❤️/#uniques_youth UNIQUES_YOUTH
มุมมอง 1738 หลายเดือนก่อน
እንኳን መናፍቅ ሆናቹ❤️/#uniques_youth UNIQUES_YOUTH
በገረድ ፊት ካድኩት/ መታየት ያለበት 😭😭😭 Uniques_Youth
มุมมอง 6858 หลายเดือนก่อน
በገረድ ፊት ካድኩት/ መታየት ያለበት 😭😭😭 Uniques_Youth
ትዝ ይለኛል ያ መድኔ / ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም/#ይህዌ_ንሲህ _የኳየር_ህብረትእ
มุมมอง 6708 หลายเดือนก่อน
ትዝ ይለኛል ያ መድኔ / ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም/#ይህዌ_ንሲህ _የኳየር_ህብረት እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ኢሳ 53:10
ካንተ የተሻለ ሰው ምረጥ/በክርስትና ህብረት ውስጥ ያለው ጥርጣሬ 🤔🤔🤔🤔 #faith #እምነት
มุมมอง 2938 หลายเดือนก่อน
በክርስትና ህብረት ውስጥ ያለው ጥርጣሬ 🤔🤔🤔🤔 #faith #እምነት
ፍለጋ //Hilina kassahun// Chero // #Uniques_youth #art_team #kingdom #christians #ethiopia
มุมมอง 16K8 หลายเดือนก่อน
ፍለጋ //Hilina kassahun// Chero // #Uniques_youth #art_team #kingdom #christians #ethiopia
እግዚአብሔር እኮ መታመን አለበት 😭😭😭 #christcenteredchat #Podacst #ethiopia #christians #kingdom
มุมมอง 2639 หลายเดือนก่อน
#Christ centered chat podcast #teenagers discussion #podcasts #reachingyouth #kingdom_of_God
መዝሙር ስሜት መግለጫ መሆን የለበትም……………………የመዝሙር አላማው ምንድን ነው?
มุมมอง 1109 หลายเดือนก่อน
መዝሙር ስሜት መግለጫ መሆን የለበትም……………………የመዝሙር አላማው ምንድን ነው? This podcast is designed for young people to help the young Christian community to live on Christ and to grow into godliness. To stand by the program, please subscribe and comment. ይህ ፖድካስት ወጣት ክርስቲያን ማህበረሰቡን መሰረቱን ክርስቶስ ላይ አድርጎ እንዲኖር እና እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እንዲያድግ ይረዳ ዘንድ በወጣቶች ታስቦ የተዘጋጅ ነው ከፕሮግራሙ ጎን ለመቆም subscribe እና comment በማድረግ ከጎናችን እንድትቆሙ እና...
ዜማ ሁሉ ለክርስቶስ……………… የዘፈን የመጨረሻው Goal ምንድነው?
มุมมอง 1129 หลายเดือนก่อน
መዝሙር 150 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት። ² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። ³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። ⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት። ⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። ⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።
የአምልኮ መሳሪያ መለየት አለበት/ ከበሮ………… ኪቦርድ ለምን ፕሮቴስታንቱ ይጠቀማል ?
มุมมอง 1629 หลายเดือนก่อน
መዝሙር 150 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት። ² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። ³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። ⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት። ⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። ⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።
አርብ ማታ 2:00 ሰዓት ይጠብቁን አምልኮ Christ Centered Chat
มุมมอง 20910 หลายเดือนก่อน
አርብ ማታ 2:00 ሰዓት ይጠብቁን አምልኮ Christ Centered Chat
ዘማሪዋን ምን አስለቀሳት 😭😭😭/ዘማሪት ፍሬህይወት አበባው@FrehiwotAbebaw
มุมมอง 1.4K10 หลายเดือนก่อน
ዘማሪዋን ምን አስለቀሳት 😭😭😭/ዘማሪት ፍሬህይወት አበባው@FrehiwotAbebaw
ምስጋና መልካም ነው/ምን ምን አይነት መንፈስ ነው 😱😭😭😭
มุมมอง 2.5K10 หลายเดือนก่อน
ምስጋና መልካም ነው/ምን ምን አይነት መንፈስ ነው 😱😭😭😭
አገለግሎት /የብዙዎችን አመለካከት ሊቀይር የሚችል /Christ Centered Chat Podcast
มุมมอง 19810 หลายเดือนก่อน
አገለግሎት /የብዙዎችን አመለካከት ሊቀይር የሚችል /Christ Centered Chat Podcast
ና ከነ ቆሻሻህ/Dawit Getachw #chero #Art_team @DawitGetachewAbreham
มุมมอง 1.1K10 หลายเดือนก่อน
ና ከነ ቆሻሻህ/Dawit Getachw #chero #Art_team @DawitGetachewAbreham
ዘማሪት ፍሬህይወት አበባው/ነህና የልቤ……………ህዝቡ ያገኘው የእውነት መንፈስ 😭😭😭 @FrehiwotAbebaw
มุมมอง 30310 หลายเดือนก่อน
ዘማሪት ፍሬህይወት አበባው/ነህና የልቤ……………ህዝቡ ያገኘው የእውነት መንፈስ 😭😭😭 @FrehiwotAbebaw
አርብ ማታ 2:00 ሰዓት ይጠብቁን አገለግልሀለሁ Christ Centered Chat
มุมมอง 36210 หลายเดือนก่อน
አርብ ማታ 2:00 ሰዓት ይጠብቁን አገለግልሀለሁ Christ Centered Chat
ጓደኝነት /Friendship/ Christ centered chat
มุมมอง 33111 หลายเดือนก่อน
ጓደኝነት /Friendship/ Christ centered chat
ራስን መግዛት #ccc #centered #chat Podcast
มุมมอง 46611 หลายเดือนก่อน
ራስን መግዛት #ccc #centered #chat Podcast
መንፈሳዊ ፍሬ /Christ#centered#Chat #ccc Podcast
มุมมอง 347ปีที่แล้ว
መንፈሳዊ ፍሬ /Christ#centered#Chat #ccc Podcast
በሊሳቅ ሪዞርት እና በመካነ-የሱስ ቤ/ክ የነበሩ ድንቅ ቆይታዎች part 3 Lisak Resort
มุมมอง 531ปีที่แล้ว
በሊሳቅ ሪዞርት እና በመካነ-የሱስ ቤ/ክ የነበሩ ድንቅ ቆይታዎች part 3 Lisak Resort
እኔ ምፈልገው አንተን ነው /ይህዌህ ንሲ የኳየር ህብረት /ድንቅ አምልኮ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌
มุมมอง 261ปีที่แล้ว
እኔ ምፈልገው አንተን ነው /ይህዌህ ንሲ የኳየር ህብረት /ድንቅ አምልኮ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌
መቼ ትሁን ያቺ ቀን ምንገናኝባት መንፈስ የተሞላበት ድንቅ አምልኮ ዘማሪ አብረሀም ሀላኬ
มุมมอง 342ปีที่แล้ว
መቼ ትሁን ያቺ ቀን ምንገናኝባት መንፈስ የተሞላበት ድንቅ አምልኮ ዘማሪ አብረሀም ሀላኬ
ነብሴ በጌታ ሀሴት አደረገች ከዘማሪ @አብርሀም ሀላኬ ጋር ድንቅ አምልኮ ይህዌህ ንሲህ ኳየር ህብረት
มุมมอง 566ปีที่แล้ว
ነብሴ በጌታ ሀሴት አደረገች ከዘማሪ @አብርሀም ሀላኬ ጋር ድንቅ አምልኮ ይህዌህ ንሲህ ኳየር ህብረት
ከቦኝ የለም ዎይ @አይዳ አብረሀም ድንቅ ኬሮ ልዩ የአምልኮ ምሽት
มุมมอง 492ปีที่แล้ว
ከቦኝ የለም ዎይ @አይዳ አብረሀም ድንቅ ኬሮ ልዩ የአምልኮ ምሽት
UNIQUES YOUTH ላመስግንህ መታየት ያለበት ድንቅ አምልኮ
มุมมอง 4052 ปีที่แล้ว
UNIQUES YOUTH ላመስግንህ መታየት ያለበት ድንቅ አምልኮ
Tebareku
Wow
💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈
geta yebarekachu
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen❤❤❤❤
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen tabaraku ❤
Ameni. Tabariki❤❤❤❤❤
god belssed the
Tabrku
Amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏
Blessed
Wow it's an amazing 🎉🎉
❤❤❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰
GOD BLESS YOU SWEETIES 🥰🥰
Tebareku❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ለእኔ ነው😭😭
Wow
Bless u ❤
Ameen Ameen tebarek geta yesus yebark ❤❤❤❤
Best message with great performance❤❤ tebareku. Hena achebchbnal🤯
Yemre ene sherry ena like labezu saw aregalew yihen Lebin yeminaka mezmur betam nw mewodaw❤❤
❤❤❤❤God bless yor
Amen ameeen ameeen taberak yisa
Amazing worship Bless you❤️❤️
Bless you too😊
May God bless you
Mn aynet filega new I amazed on this song
It is getting better and better😃 geta ybarkachu bertu❤
እግዚአብሔር ይገስፃቹ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክቹ 🙏😭🙏😭🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tebareku! This is beautiful 😍 May the Lord bless you with deep hunger for Him for all your days!
thank you btam tbarkilnm anchim🥰
heluye
❤❤❤❤🙏👍😭😭❤️❤️❤️
Keep going I am a zemed as well
Hiselam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዘመዳችሁን እግዚአብሔር ይባርከው😁 የኔ አስተያየቶች:- አንደኛ ፖድካስት የሚያምረው መጠባበቅ ሳይኖርበት በነጻነት ማውራት ሲቻል ነው። ተራ መሰጣጣት ካለበት ምንም እንኳን ጥሩ መልእክት ቢኖረውም ለመስማት ያሰለቻል። ግዴታ ሁሉም እኩል መናገር የለበትም፣ እሳሳታለው ብሎ መፍራትም አያስፈልግም፣ ከስህተታችሁም የሚማር ስለሚኖር ማለት ነው። ስትስቁ ምናምን አትሽኮርመሙ፣ ጥርሳችሁን እንየው😁 እኛም ተመስጠን ስንሰማ እናንተ የምትሆኑትን ስለምንሆን ማለት ነው። ሁለተኛ፣ የወጣቶች ፕሮግራም እስከሆነ ድረስ ወጣት እንግዶችን እየጋበዛችሁ በምትወያዩበት ርእስ ላይ እንዲሳተፉ ብታደርጉ የሚል ነው። አንዳንዴም ጥሩ ጥሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶችና እናቶችን እየጋበዛችሁ ቃለመጠይቅ ብታደርጉላቸው፣ ወጣቶችን እንዲመክሩ፣ እንዲገስጹ እድልን ብትሰጧቸው። ግን ይህንን ስታደርጉ formal በሆነ መንገድ ባይሆንና አንዴ ቤት ወስጥ የልብ የልባቸውን እንደሚያወሩ ወጣቶች ብትሆኑ መልካም ነው። እዛጋ ስትቀመጡ ካሜራ ፊት ለፊታችሁ እንዳለ ለመርሳት ሞክሩ። ሌላው የምደግመው ነገር አትጠባበቁ፣ ሃሳብ ካላችሁ በነጻነት አውሩ፣ አትሸማቀቁ🥰 በተረፈ የክርስቲያን ወጣቶች ፖድካስት ስላየው ደስ ብሎኛል። ብዙ ሰዎች ጋር ስላልደረሰ በሚል ሞራላችሁ አይውደቅ፣ ብቻ እናንተ ወጣቱ እየተዝናና የሚማርበትን ጥሩ ጥሩ ነገር አዘጋጁ። አንድ ቪድዮ አፈትልኮ ከወጣላችሁ የእስከዛሬውን በሙሉ ፊትለፊት ያሰጣዋል😁 በርቱ!!🥰
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለሰጡን መልካም አስተያየት ጌታ በረዳን መጠን ለማሻሻል እና ለማስተካከል እንጥራለን ❤❤❤
Bartuu🎉getayibrkchuu🎉🎉🎉🎉
❤
Tabrkuu🎉🎉🎉
😍😍😍
ይሱዬ ተባረክ😊🤎
Amen zema hulu le ክርስቶስ! tebareku des yemilna yemiyastemr podcast new❤
Zemenachu yibareki atiyazu
Tebareku
❤❤❤
Tebarekulgn❤
እውነተንኛ አምላክነክ ኢየሱስ 🙏💔💟🤍💟
ድንቅ መልዕክት ነው። ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
Amen
Ewnet new egzibher bandim belelam menged yazegajal! The bareki @Hewan. Hulachihum tebareku!
Wow, Hewan betam Konjo wuyiyit neber! Tebareku
Tebareku widoche❤❤yibizalachu