- 52
- 54 838
Fendisha
United States
เข้าร่วมเมื่อ 9 ก.ย. 2024
ፈንዲሻ ቲቪ የኢትዮጵያ ምግብ እና ሙዚቃ፣ ፊልም እና ድራማ፣ ዜና እና መዝናኛዎች፤ እንዲሁም የታዋቂ ሰዎች ሕይወት በጨዋታ እና በቁም ነገር እየተዋዙ የሚዳሰሱበት የሕይወት ቡና ቁርስ ነው።
The buna kurs of life where we gather to discuss Ethiopian music, drama, entertainment, celebrities, comedy, news, film and food.
The buna kurs of life where we gather to discuss Ethiopian music, drama, entertainment, celebrities, comedy, news, film and food.
ታሪክና ምሳሌ በከበደ ሚካኤል | Book Review
በሁለተኛው ክፍል የመጽሐፍ ዳሰሳዋ መቲ በደራሲና ገጣሚ ከበደ ሚካኤል የተዘጋጁትን ታሪክና ምሣሌ መጻሕፍትን መርጣለች። ለመጀመሪያ ጊዜ በ1934 ዓ.ም. የታተመው ይህ ተከታታይ መጽሐፍ በዘመኑ የነበሩ ተማሪዎች የማንበብ ባሕልን በልጅነታቸው እንዲያዳብሩና የንባብ ልምድ እንዲኖራቸው ለማበረታታት ታስቦ ነበር የተዘጋጀው። በዚህ ዳሰሳ መቲ መጻሕፍቱን ከታሪካዊ አውዳቸው ጋር በማያያዝ ሀሳቧን ታጋራለች። ከመጻሕፍቱ የተወሰኑ ክፍሎችንም ትተርካለች።
#amharicliterature #KebedeMichael #bookreview #amharicbooks #fendishatv #openupwithmeti
#amharicliterature #KebedeMichael #bookreview #amharicbooks #fendishatv #openupwithmeti
มุมมอง: 512
วีดีโอ
ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ (የብርሃን ፍቅር ቅጽ 1) በደበበ ሠይፉ | Book Review
มุมมอง 1.6Kวันที่ผ่านมา
የመቲ የመጽሐፍ ዳሰሳ ጀምሯል። በመጀመሪያው ዳሰሳዋ በግሏ ከምትወዳቸው ባለቅኔዎች መካከል አንዱ በሆነው ደበበ ሰይፉ ስለተጻፈው ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ አጫውታናለች። በዚህ ቪዲዮ ገጣሚ ደበበ ሰይፉ ስለ ሕይወት፣ ሞት እና ሀዘን የሚጽፍበትን መንገድ ገጣሚው ከኖረበት ዘመን ጋር አያይዛ በተለየ ሁኔታ አንስታዋለች። ከዚህ በተጨማሪ መቲ ስለ ማንበብ ያላትን ፍልስፍና ነግራናለች። የመቲን አተር ያለች የምጽሐፍ ዳሰሳ ቆይታ ጋበዝናችሁ። #amharicliterature #debebeseifu #bookreview #amharicbooks #fendishatv #openupwithmeti
Tella Fest at Selo | Fendisha Explore
มุมมอง 38114 วันที่ผ่านมา
በሴሎ ጠላ ፌስት ላይ ተገኘን! ሀምሪ፣ አቢ እና ተስ ጠላ ፌስት ላይ የተለያዩ ባህላዊ መጠጦችን የቀመሱበትን አዝናኝ ቆይታ ይከታተሉ።
ሁለተኛ እድል ነው እግዚአብሔር የሰጠኝ | ሄኖክ ተመስገን | Open Up with Meti
มุมมอง 10K14 วันที่ผ่านมา
ሙዚቀኛ፣ ፕሮዲዩሰር፣ ቤዝ ጊታሪስት እና የሙዚቃ መምህር ሄኖክ ተመስገን የተወለደው አራት ኪሎ በሚገኘው ግንፍሌ አካባቢ ነው። በልጅነቱ ስድስት ኪሎና ቦሌ ኖሯል። ከዋሽንግተን ዲሲ ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ተመርቋል። የሕይወት ጥሪውን ከሌላ አቅጣጫ በመስማቱ ለ 2 ዓመታት የሠራበትን ኢንጅነሪንግ ትቶ ወደ ቦስተን በመሄድ በበርክሌይ ማሳቹሴትስ ኮሌጅ ኦፍ ሚዩዚክ ገብቶ ለአምስት ዓመታት የሙዚቃ ትምሕርቱን ተከታትሎ ተመርቋል። በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ በተለያዩ የሙዚቃ ዝግጅቶች ላይ ተጫውቷል፣ ወርክሾፖችን ሰጥቷል። ሄኖክ Open Up ላይ ከመቲ ጋር ባደረገው ቆይታ ከልጅነት ሕይወቱ ጀምሮ እስከ አስተዳደጉ፣ ከ...
የሪና አስተያየቶች እና የጉማ ቀይ ምንጣፍ ላይ ስለተለበሱት ልብሶች !ከሁሉ የተሻለ ልብስ የለበሰው ማን ነው?
มุมมอง 31121 วันที่ผ่านมา
የፋሽን ዲዛይነር የሆነችው ሪና ለጉማ ሽልማት የተለበሱትን ልብሶች በራስዋ አስተያየት እንዲህ ትላለች
ትርጉም የሌለው ፎቶ ማንሳት አልፈልግም - አንቶኒዮ ፊዮሬንቴ - ክፍል 3 | Open Up with Meti
มุมมอง 37721 วันที่ผ่านมา
ከኢትዮጵያዊ እና ኢጣሊያዊ ወላጆች ነው የተወለደው። የጥበብ ጉዞውን በሰዓሊነት የጀመረ ሲሆን አሁን ላይ ዝነኛ ፎቶግራፈር ነው። ከፍተኛ ትምህርቱን በአውሮፓ ካጠናቀቀ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ከ Kodak እና ከ UNESCO ጋር በመሆን የተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ውስጥ አስተምሯል። በቅርቡ ከUSAID ጋር በመተባበር "Everyday Ethiopia" በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ኤግዚቢሽኑ፣ "The Essence of Life" የተሰኘ የፎቶግራፍ መጽሐፉ እንዲሁም "Addis Mela le-Hiwot" በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ቪዡዋል ኤይድ የኢትዮጵያን ልዩ ልዩ ውበቶች በማስተዋወቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽ አድርገዋል። በ Open Up ከመቲ ጋ...
ህሊና ጌታቸው | አፍቃሪ ሰው ነኝ| ምን ልናዘዝ?
มุมมอง 1.1K28 วันที่ผ่านมา
ህሊና ጌታቸው ለየት ያለ የትወና ብቃትና መሰጠት ወደ ቀረጻ ቦታ ይዛ የምትመጣ አክትረስ ናት። ከተመልካች ጋር ያስተዋወቃትና ከፍተኛ አድናቆትን ያስገኘላት ኢቫንጋዲ የተሰኘው የፍቅር ፊልም ሲሆን፣ ጁልየት፣ አየሁሽ፣ ህይወት እና ፍቅር የተሰኙ ፊልሞች ላይም በመሪ ተዋናይነት ተጫውታለች። ለትወና ትልቅ ፍቅር ያላት ህሊና በአሁን ሰዓት ማርዳ ኢንተርቴይንመንት የተሰኛ የፕሮዳክሽን ድርጅት ባለቤት ናት። በፈንዲሻ ቲቪ የምን ልናዘዝ ዝግጅታችን ላይ ባደረገችው ቆይታ ኢቫንጋዲ ፊልም እንዴት እንደተቀረፀና ከወጣ በኋላ በተመልካቹ ዘንድ ስለነበረው አቀባበል፣ ስለማትደራደርባቸው የሕይወት መመሪያዎቿ፣ ስለ ድርጅቷ እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳ...
ለአንዳንዶቹ ከጣሊያን ነኝ እላቸው ነበር - አንቶኒዮ ፊዮሬንቴ - ክፍል 2 | Open Up with Meti
มุมมอง 447หลายเดือนก่อน
ለአንዳንዶቹ ከጣሊያን ነኝ እላቸው ነበር - አንቶኒዮ ፊዮሬንቴ - ክፍል 2 | Open Up with Meti
Fendisha News - ጥቅምት 8, 2017 | ለሁሉም ነገር መልሱ ከርሰ ምድር ነው | ማርቆስ ከዶክተር አንበርብር ጋር
มุมมอง 446หลายเดือนก่อน
Fendisha News - ጥቅምት 8, 2017 | ለሁሉም ነገር መልሱ ከርሰ ምድር ነው | ማርቆስ ከዶክተር አንበርብር ጋር
አይዛክ አባድር | ሙዚቃ ለመቻል አምስት ዓመት ይፈጅብሃል ተብዬ ነበር | ምን ልናዘዝ?
มุมมอง 589หลายเดือนก่อน
አይዛክ አባድር | ሙዚቃ ለመቻል አምስት ዓመት ይፈጅብሃል ተብዬ ነበር | ምን ልናዘዝ?
ተቆፍሮ የተገኘ ልጅ እመስል ነበር አንዳንዴ - አንቶኒዮ ፊዮሬንቴ - ክፍል 1 | Open Up with Meti
มุมมอง 2Kหลายเดือนก่อน
ተቆፍሮ የተገኘ ልጅ እመስል ነበር አንዳንዴ - አንቶኒዮ ፊዮሬንቴ - ክፍል 1 | Open Up with Meti
Fendisha News ከማርቆስ ጋር - ጥቅምት 1, 2017 | ለጋዝ ተሰልፎ ጋዝላይት መደረግ
มุมมอง 327หลายเดือนก่อน
Fendisha News ከማርቆስ ጋር - ጥቅምት 1, 2017 | ለጋዝ ተሰልፎ ጋዝላይት መደረግ
አባ ማቲያስ አደጋ የደረሰብህ ከመጥፎ ነገር ሊያድንህ ነው አሉኝ | ዘለቀ ገሠሠ - ክፍል 2 | Open Up with Meti
มุมมอง 4.3Kหลายเดือนก่อน
አባ ማቲያስ አደጋ የደረሰብህ ከመጥፎ ነገር ሊያድንህ ነው አሉኝ | ዘለቀ ገሠሠ - ክፍል 2 | Open Up with Meti
ዮሃና ሳህሌ | ሲያዝኑም ሲደሰቱም በደንብ መሆን አለበት! | ምን ልናዘዝ?
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
ዮሃና ሳህሌ | ሲያዝኑም ሲደሰቱም በደንብ መሆን አለበት! | ምን ልናዘዝ?
ስቲቪ ወንደር ክራርና ማሲንቆ ጨምሩበት አለን | ዘለቀ ገሠሠ - ክፍል 1 | Open Up with Meti
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
ስቲቪ ወንደር ክራርና ማሲንቆ ጨምሩበት አለን | ዘለቀ ገሠሠ - ክፍል 1 | Open Up with Meti
Fendisha News ከማርቆስ ጋር - መስከረም 17, 2017 | ከፍቅር እስከ ቁማር
มุมมอง 389หลายเดือนก่อน
Fendisha News ከማርቆስ ጋር - መስከረም 17, 2017 | ከፍቅር እስከ ቁማር
Fendisha News ከማርቆስ ጋር - መስከረም 10, 2017
มุมมอง 1.8K2 หลายเดือนก่อน
Fendisha News ከማርቆስ ጋር - መስከረም 10, 2017
Meti you failed to ask him that has he ever used his engineering degree in Ethiopia?? After his return from USA??
This is so amazing! I loved these books!
They're classics! So glad you enjoyed and thank you for leaving a comment! Stay tuned for more interesting book reviews on Open Up!
👏🏽👏🏽👏🏽 በርቺ
ለአበረታታች አስተያየትህ እናመስግናለን። በቀጣይ የኦፐን አፕ ዝግጅቶችም የተለመደ አስተያየትህን እንጠብቃለን! 🙏🏾
This is beautiful. Thank you so much !
Thanks for your comment! So glad you're enjoying! Stay tuned for more insightful book reviews on Open Up!
❤❤❤❤❤❤❤
Glad you are enjoying! Stay tuned for more inspiring interviews on Open Up with Meti.
ግልፅነቱ የሚገርም ነው
የሄኖክ ተመስገንን ቃለ መጠይቅ ስለወደዱት ደስ ብሎናል። በቀጣይ የኦፕን አፕ ዝግጅቶች ላይም አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏
what a greate personality!!
Henok is amazing! We had such a great time with him! Glad you enjoyed, and thanks for leaving a comment! Stay tuned for the next episode of Open Up :)
What a beautiful spirit! GOD Bless You! Henok.
Henok was such an amazing guest to have! Thanks for watching and leaving a comment. Stay tuned for more amazing conversations on Open Up.
Love Henok's practice room, great interview 👍
Henok is a very special guy! It was an honor to have him as a guest. So glad you enjoyed the interview. Stay tuned for more insightful conversations on Open Up with Meti!
እጅግ በጣም የማከብረው ድንቅ ብቃት ያለው አንቶኒዬ ስላቀረብሽው መቲ እናመሰግናለን
የአንቶኒዮን ቃለ መጠይቅ ስለወደዱት ደስ ብሎናል። በቀጣይ የኦፕን አፕ ዝግጅቶችም የተለመደ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏
Thank you for opening a platform to discuss about books. Don’t get discouraged if viewership is low (considering our reading culture is all time low). Hopefully yours and some other platforms will jumpstart our dying reading culture. Sorry for being pessimistic 😢 somehow.
So glad you enjoyed the video, and thanks for leaving a comment! We're excited to introduce these book reviews and engage with fellow book lovers. Stay tuned for the next episode! We look forward to seeing your comments on the next one :)
I read all of Bealu Girma’s books. All of them are great. Derasiw and YeKey Kokob Terri are my favorites ❤
Thanks for your comment! Noting down these titles and adding to the reading list 📝😁
Thanxs meti
Glad you enjoyed! Stay tuned fore more of Meti's excellent book reviews and recommendations on Open Up!
የሚገም ጊዜ ነበር ከልብ አመሰግናለኩ። የሔኖክ የልብ አድናቂ ነኝ አመስግኑልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤ ብዙ ነገርም ተማርሁ 🙏
ልባዊ ለሆነ አስተያይትዎ እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ዝግጅቶችም የተለመደ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Nice to see you Mety!! Keep in touch
Nice to see you too! :) Thanks so much for watching and leaving a comment. See more of Meti by staying tuned for more episodes of Open Up with Meti!
መቲ እንዴት ነሽ? እጅግ በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ያደረግሽው: እንደሔኖክ አይነት ያሉ የሐገር ባለውለታዎችን ይበልጥ አውቀናቸው እንድናከብራቸው ይረዳናል: እባክሽን በርትተሽ ግፊበት? ከታላቅ ምስጋና ጋር:
ስለሰጡን አበረታች አስተያየት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። በሌሎች ክፍሎችም ቤተሰባዊነት የተሞላበት አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽
ምርጥ ኢንተርቪ ነው
የአርቲስት ሄኖክ ተመስገን ቃላመጠይቅ ስለወደዱት እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎች ላይም ገንቢ ስተያየትዎን እንጠብቃለን! :)
And I love the zahar, the outliers, the candid, the meditation of marks orealias, MEREQ bye adam, KEDEMENA BELAY by JARSOM; the autobiography of TEKELE HAWRIYAT, YETIREKA TIBEB ( the collected works of SIBHAT) the poem of Emily Dickson, the story of civilization bye duarant, of nobody, the 40 rules of love (rumi and shams) ALIF bye Wendmu geda, cosmos bye carl Segen, the tree climbers bye Tofiq; Deavel on the cross wathingo
Thanks so much for your comment and so glad you enjoyed. This book review show is perfect for you! Stay tuned to see what book Meti reviews next :)
I wish to hear your book lists. Thanks ❤
Meti's book collection is massive! Stay tuned for more of her excellent recommendations and reviews :)
Hey Meti, great to know that you are into books. If not yet, you must check out Adam Reta (አዳም ረታ), he is the GOAT of ‘contemporary’ Amharic literature. Enjoy! ❤Take care!
Thanks so much for your recommendation, keep them coming! Stay tuned for more book reviews on Open Up :)
Amazing
Glad you enjoyed! Check out the full video on our channel :)
👍zeleqe, 😍des tiyales
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ዝግጅቶችም ልባዊ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽
ADMAS BAND በጣም ግሩም ባንድ ነበር :: በተለይ የሀመልማል አባተ የ86 አልበም የባንዱ ምርጥ ስራ ነዉ 🎉::
ወደ ኋላ መለስ ብለው የድሮውን ስላስታወሱን እናመሰግናለን። በቀጣይ የፈንዲሻ ቲቪ ዝግጅቶችም የተለመደ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽
"የአበሻ ጊግ " ምንድነዉ ?
የሀበሻ ጊጎች በውጪ ሀገራት በሀበሾች የሚዘጋጁ የሙዚቃ ዝግጅቶችና ኮንሰርቶች ናቸው። ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን። :)
35 አመት ነዉ የሚመስለዉ...መቲ ደሞ 26 አመት ትመስላለች..የድሮ ሠዉ በ40 አመቱ ያረጀ ለመምሰል አክት ስለሚያደርግ ያረጀ ይመስላል..ያሁን ደሞ በተቃራኒዉ
የዘመን ነገር ይገርማል። ሁሉም ትውልድ የራሱ ስታይል ያለው ይመስላል። ሀሳብዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን። በቀጣይ ክፍሎችም የተለመደ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽
Best episode of Fendisha, hands down!
Thanks for watching and leaving a comment! Glad you enjoyed, stay tuned for more episodes of Fendisha Explore :)
Good to see you again meti... Over 20 year's now ...
Good to have Meti back! Thanks for your comment and for watching. Stay tuned for more insightful conversations on Open Up with Meti
😂❤❤funny and nice explore
Glad you enjoyed! Stay tuned for more entertaining episodes of Fendisha Explore :)
Amazing interview 👏
So glad you enjoyed it! We had an amazing time during this episode. Stay tuned for more on Open Up with Meti
what a great experience...thank you
Thank you for watching! Stay tuned for more inspiring conversations like this on Open Up with Meti :)
❤❤❤❤
Glad you enjoyed it! Wanna make a guest appearance for the next episode? 👀
@@Fendisha-TVheck yeah 😊😊😊
@@samuelbekele3574 BANDAF!!!
Great episode! Fendisha ✌🏽
Glad you enjoyed! Stay tuned for more entertaining episodes of Fendisha Explore :)
Nice one 👌 Can't wait for the next one.
We can't wait either. Stay tuned for more exciting episodes of Fendisha Explore :)
Tess out here wildin 😂
Tess fut fut, the star of the show 🍻 Thansk for watching! Glad you're enjoying! Stay tuned for more exciting episodes of Fendisha Explore
Best episode of Fendisha. Proud of you guys. Lol
thanks for watching! be proud of yourself too, queen. Stay tuned for more :)
በጣም አሪፍ ቃለ ምልልስ ነበር መቲዬ እና ቤዚዝስት ሄኖክ ተመስገን በጣም ደስ የሚል ጨዋነት የተሞለበት ንግግር ነበር የተናገረው ቃለምልልሱ አስተማሪ ሆኖ አግንቼዋለሁ በተለይ አዲሱ ትውልድ ከእነሱ ቢማር ስነምግባርን ጥበብን ከእውነት መውደድን እናመሰግናለን መቲ!!! ሄኖክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ፡፡ I WISh በድጋሚ ብትመጣ
አበረታች የሆነው አስተያየትዎ በቀጣይም በተመሳሳይ ሁኔታ በሥራቸው ከፍተኛ ክብርና ዝናን ያተረፉ እንግዶችን ይዘን እንድንመጣ ያበረታናል። ከልብ እናመሰግናለን። በቀጣይ የፈንዲሻ ዝግጅቶችም የተለመደ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Beautiful podcast. I love it . Specially he point out every one need acknowledgment. God bless you Henok. Ur our gift
Henok is a treasure! So glad you enjoyed it, stay tuned for more inspiring conversations like this on Open Up with Meti!
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው:: በተለይ ሙዚቀኛ ማለት ጠጪና ሰካሬም ሱሰኛ ለሚመስለን እንዲህም አይነት ሥርዐት የተሞላ ምጡቅ የሆኑ ሰዎችም እንዳሉበት ሄኖክ ጥሩ ማስርጃ ንው:: በርግጥም ትልቁ መሰረቱ የእምነት ፅናትና በትምህርት የዳበረ ስብዕናው ነው:: ስለቃል መጥይቁ እናመስግናለን::
ሰለሰጡን ዘርዘር ያለ ሀሳብ እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎችም የተለመደ አስተያየትዎን እንደሚሰጡን እንጠብቃለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ምርጥ ኢንተርቪ ነው የቤተ ዘመድ ጨዋታ ይመስላል ።ስለራሱ ማውራት የማይወድ ትሁት እና ቁጥብ ሰው ነው።መቲም ጥሩ ጠያቂ ነሽ ❤
የሆኖክ ተመስገንን የ Open Up ቆይታ ስለወደዱት እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎችም ልባዊ አስተያየትዎን እንጠብቃለን🙏🏽
🙏🙏
Thank you for watching! Glad you enjoyed and stay tuned for more exciting episodes of Open Up!
Welcome Meti Bravo 👏 🙌
Thank you for the warm welcome! Looking forward to seeing more of your comments on the next episodes of Open Up :)
ምርጥ ቃለመጥይቅ I just subscribed to your channel. Keep it up.
የሄኖክን ቃለመጠይቅ ስለወደድከውእና አስተያየትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎችም አስተያየትህን እንጠብቃለን🙏🏽
Long Life to Hanok and Abegaz
Long life indeed! Thanks for watching, so happy you're enjoying! Stay tuned for more amazing episodes of Open Up :)
ሔኖክን ስላቀረብሺልን እጅግ እናመሰግናለን 🙏
የሄኖክን ቃለመጠይቅ ስለወደድከው እና አስተያየትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎችም አስተያየትህን እንጠብቃለን🙏🏽
I’m hooked since Henok practice studio starting his performance
We loved Henok's Practice Room! Can't believe the story behind it! So glad you liked this episode, stay tuned for more insightful conversations on Open Up with Meti :)
63 አመት? 😮 50 አመት ነው የሚመስለው
I know! እኛም ገርሞን ነበር! አስተያየትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎችም አስተያየትህን እንጠብቃለን🙏🏽
Thank you Meti for bringing Henock! He is every musicians hero. The first Admas band vinyl was a ground breaking musical revelation after the ibex instrumental… then came Aster Aweke’s Sebebu album. Henock and Abegaz have still more potential than we think. They just need the time and space to brake another music boundary. Thank you for mentioning Girum Mezmur. And finally acknowledgment is the key word! You guys deserve more than that! God bless you and your family.🙏
It was an honor to be part of sharing this important story. Henok is an absolute treasure. Thanks so much for watching, we're so glad you enjoyed it. Stay tuned for more inspiring episodes of Open Up :)
🥰🥰🥰
Thank you for watching! Glad you enjoyed and stay tuned for more exciting episodes of Open Up!
ሄኖክ ተመስገን ትሁትና በሙዚቃ የዳበር ልምድ ያለው በስብህና የተሞላ ምሳሌ ሊሆን የሚችል ሰው ነው
ትህትና እንደ ሄኖክ ነው የሚባልለት ሰው ነው፣ ቃለመጠይቅ ስለወደድከውእና አስተያየትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን። በቀጣይ የኦፕን አፕ ክፍሎችም አስተያየትህን እንጠብቃለን🙏🏽
Life well lived. Thank you for sharing this with us.
So glad you're enjoying! Henok is truly one of a kind. Stay tuned for more inspiring conversations on Open Up with Meti!