- 326
- 277 621
ምንተ ንግበር?፦ Minte nigber? / Kesis Dibekulu Belay
United States
เข้าร่วมเมื่อ 31 ส.ค. 2018
ምንተ ንግበር፦ ምን እናድርግ?፦ Minte-nigber Tube ይህ መንፈሳዊ ቲዩብ በመልአከ ገነት ዲበኩሉ በላይ በላይ የተከፈተ መንፈሳዊ ዓውድ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶቅማና ቀኖና መሠረት የሚሰጡ የስብከተ ወንጌል፣ ያሬዳዊ መዝሙራት፣ ሥርዓተ ማሕሌትና ልዩ ልዩ መንፈሳዊና አስተማሪ ድምጾች ይሰሙበታል። ኦርቶዶክሳዊ አገልግሎት ይሰጥበታልና እንደሚገባው እናገለግል ዘንድ በጸሎታችሁ እንድታስቡን። የሚለቀቁት መልእክቶች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይቭ እንድታደርጉና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የድርሻችሁን እንትወጡ በክርስቶስ ፍቅር እናሳስባለን።
" ዘነሣእክሙ በጸጋ ሀቡ በጸጋ፦ በከንቱ ተቀብላችሁ በከንቱ ስጡ።" ማቴ ፲፥፰
" ዘነሣእክሙ በጸጋ ሀቡ በጸጋ፦ በከንቱ ተቀብላችሁ በከንቱ ስጡ።" ማቴ ፲፥፰
ገነትን አዘግቶ የነበረው የአዳም መርገም ለሁሉም ሰው በክርስቶስ ተሽሯል!
ገነትን አዘግቶ የነበረው የአዳም መርገም ለሁሉም ሰው በክርስቶስ ተሽሯል!
มุมมอง: 387
วีดีโอ
ይድረስ በውሸት ለከበርኸው የፕሮቴስታንት ዘማሪ ተከስተ ጌትነት
มุมมอง 3389 หลายเดือนก่อน
ይድረስ በውሸት ለከበርኸው የፕሮቴስታንት ዘማሪ ተከስተ ጌትነት
ወረብ ዘጥር ማርያም ለዛቲ ድንግል። እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ።
มุมมอง 1769 หลายเดือนก่อน
ወረብ ዘጥር ማርያም ለዛቲ ድንግል። እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ።
ኅዳር ቁስቋም “የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ።” - ማቴዎስ 2፥20
มุมมอง 87ปีที่แล้ว
ኅዳር ቁስቋም “የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ።” - ማቴዎስ 2፥20
♥ታላቅ በዓለ ንግሥ ኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ♥በካሊፎርኒያ ኦሬንጅ ካውንቲ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን♥
มุมมอง 277ปีที่แล้ว
♥ታላቅ በዓለ ንግሥ ኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ♥በካሊፎርኒያ ኦሬንጅ ካውንቲ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን♥
አባቶች ይደመጡ! መልአከ ሰላም አባ አዕምሮ ታከለ (ቆሞስ) አብዝተው ይጣራሉ!
มุมมอง 111ปีที่แล้ว
አባቶች ይደመጡ! መልአከ ሰላም አባ አዕምሮ ታከለ (ቆሞስ) አብዝተው ይጣራሉ!
ምስባክ ዘምስለ ስብከት፦ “ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፦ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ።” -መዝ ፷፬/፷፭፥፲፩
มุมมอง 230ปีที่แล้ว
ምስባክ ዘምስለ ስብከት፦ “ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፦ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ።” -መዝ ፷፬/፷፭፥፲፩
ብፁዕ አቡነ አብርሃም ምን አሉ? በእርግጥ ዘፈን ሁሉ ኃጢአት ነውን?
มุมมอง 212ปีที่แล้ว
ብፁዕ አቡነ አብርሃም ምን አሉ? በእርግጥ ዘፈን ሁሉ ኃጢአት ነውን?
የዛሬውን ኑሮዬ የሚያስንቀው ያለፈው ኑሮዬ። በመንፈሳዊ ሚዛን ሲመዘን የዛሬው እጅግ ቀልሎ ይታየኛል።ጌታ ሆይ አዋቂ ነኝና እባክህ እንደ ሕጻናት አድርገኝ!
มุมมอง 154ปีที่แล้ว
የዛሬውን ኑሮዬ የሚያስንቀው ያለፈው ኑሮዬ። በመንፈሳዊ ሚዛን ሲመዘን የዛሬው እጅግ ቀልሎ ይታየኛል።ጌታ ሆይ አዋቂ ነኝና እባክህ እንደ ሕጻናት አድርገኝ!
ሥላሴ ቅኔ፦ በመጋቤ ምሥጢር ጽጌ ገብረ ሕይወት። እጅግ የምወዳቸው የቅኔ መምህሬ ናቸው። ዛሬ በዚህ ቪዲዮ ሳያቸው ናፍቆቴን ቀስቅሰውብኛል።
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
ሥላሴ ቅኔ፦ በመጋቤ ምሥጢር ጽጌ ገብረ ሕይወት። እጅግ የምወዳቸው የቅኔ መምህሬ ናቸው። ዛሬ በዚህ ቪዲዮ ሳያቸው ናፍቆቴን ቀስቅሰውብኛል።
ታላቁ አባት ሊቀ ማዕምራን ለይኩን ተስፋ ይህንን ብለው ነበር። ነፍስዎ በሰላም ትረፍ። April 26, 2022
มุมมอง 2292 ปีที่แล้ว
ታላቁ አባት ሊቀ ማዕምራን ለይኩን ተስፋ ይህንን ብለው ነበር። ነፍስዎ በሰላም ትረፍ። April 26, 2022
“በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ - ዕብራ ፲፪፥፩-፪ ስብከት / sibket መልአከ ገነት ዲበኩሉ በላይ
มุมมอง 1892 ปีที่แล้ว
“በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ - ዕብራ ፲፪፥፩-፪ ስብከት / sibket መልአከ ገነት ዲበኩሉ በላይ
ቅኔ ዘረፋ በቅኔው ማዕበል መምህር ቅዱስ ያሬድ ቤተ ያሬድ ጉባኤ ባሕር ዳር
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
ቅኔ ዘረፋ በቅኔው ማዕበል መምህር ቅዱስ ያሬድ ቤተ ያሬድ ጉባኤ ባሕር ዳር
የቅኔ ዘራፊዎችና አስነጋሪዎች እንደ አውራ ዶሮ በቅኔ ሲናተፉና ሲተካተኩ እግዚኦ የሚያስብል ቤተ ያሬድ የቅኔ ጉባኤ ባሕር ዳር
มุมมอง 85K2 ปีที่แล้ว
የቅኔ ዘራፊዎችና አስነጋሪዎች እንደ አውራ ዶሮ በቅኔ ሲናተፉና ሲተካተኩ እግዚኦ የሚያስብል ቤተ ያሬድ የቅኔ ጉባኤ ባሕር ዳር
የበረታ ወላጅ የዘራውን የልጅ ፍሬ ይበላል። አሜሪካ ተወልዶ በቃለ እግዚአብሔር ያደገው ድምጸ መረዋው ዲያቆን ብሩክ እግዚአብሔር ያሳድግህ!
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
የበረታ ወላጅ የዘራውን የልጅ ፍሬ ይበላል። አሜሪካ ተወልዶ በቃለ እግዚአብሔር ያደገው ድምጸ መረዋው ዲያቆን ብሩክ እግዚአብሔር ያሳድግህ!
“እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤”- አሞጽ ፭፥፬ ልባችሁ ያዘነባችሁ ሁሉ በሚያጽናናው በእግዚአብሔር ቃል ተጽናኑ። June 27-2021
มุมมอง 3603 ปีที่แล้ว
“እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤”- አሞጽ ፭፥፬ ልባችሁ ያዘነባችሁ ሁሉ በሚያጽናናው በእግዚአብሔር ቃል ተጽናኑ። June 27-2021
ክርስቲያን ነህ? “ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።” - ሐዋርያት ፲፩፥፳፮ June 26-2021
มุมมอง 1863 ปีที่แล้ว
ክርስቲያን ነህ? “ደቀ መዛሙርትም መጀመሪያ በአንጾኪያ ክርስቲያን ተባሉ።” - ሐዋርያት ፲፩፥፳፮ June 26-2021
በቀል ምንድነው? “ክፉን በሚያስቡ ልብ ውስጥ ተንኰል አለ።” - ምሳሌ ፲፪፥፳ June 25-2021
มุมมอง 3833 ปีที่แล้ว
በቀል ምንድነው? “ክፉን በሚያስቡ ልብ ውስጥ ተንኰል አለ።” - ምሳሌ ፲፪፥፳ June 25-2021
Zemari melaikt yesamalen abatachen 🙏🏾🙏🏾
በጣም ደስ ይላል
ድምጸ ያሬዱ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኑሩልን በርቱልን
የእናንተ በረከት ይደርብን
🙏❤🙏❤🙏
አይይይ የንታ ተረክበ አወረዱት
Enneta E/r Rejim edme ena tena yistilin,,, gin Miretaw be mulu gojamignam bibalilin tirunew elalehu ??
በ ሙሉጎጃሚኛ ከተቻለ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ ቢሆን ምንኛ ደስ ባለን ቡራኬዎ ትድረሰን ክቡር አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
So blessed ❤❤❤
Zimare Melaet Yasemalin Abatachine🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች!!!
Betam deseyelgale oretodokes mehona
Bertu yatenalen
አቤት ልዪ ስጦታ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን
Age igsiabihri beyibabe wehini bike lekerni zemiru leamilakine zemiru.
እዛ ኣብሾ የት ይገኘያል
abate yhen ttew wengel ysbeku twldun yasmeltu
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔም የተማርኩት እሄን ትምህርት ነው በአዳም እርግማን የምንጠየቅ ከሆነማ አምላካችን ስለምን ተገላታ ስለምን ተገረፈልን ስለምን ከሰማያት ሰማያት ወረደ ደግሞስ ምርጧ የሜድን ከሆን ከስልምናው ጋ በምን ተለየ የእኛ አምላክ የአዳም ኃጢያት ተሽሯል ሲባል ከተሻረማ አሁነረም ኃጢያት ልስራ አልጠየቅም የሚሉት አሁን የምንጠየቀው በራሳችን ኃጢያት ብቻ ነው።።ከአህያ ጋ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትወላለች የምትለው እናቴ በእውነት አየሁት
የጥያቄዬን መልስ ሊመልስ የሚችለው ጌታኢየሱሱስ የፈታው እንጂ ቀሲስ ዲበኩሉ የፈቱት አይደለም
- ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩት ሰዎች በሙሉ ገነትን ወርሰዋል ማለት ነው? - በአዲስ ኪዳን ያለነው ሰዎች ከአዳም በወረስነው ሃጥያት ያለእምነት የተሻረልን ከሆነ፤አሁን የምንሰራውም ሃጥያት ያለእምነት በክርስቶስ የመስቀል ስራ ብቻ ለምን አይሻርም?ምክናየቱም አሁን የምንሰራውም ሃጥያት በአዳም ውድቀት ምክናየት በመጣብን መርገም የተነሳ ስጋ ለሃጥያት ባርያ በመሆኑ የተነሳ ስለሆነ - ወይስ ከክርስቶስ የመስቀል ስራ በኃላ የተወልድነው በሙሉ አደም ከመውደቁ በፊት የነበረውን ንፅህና ተጎናፅፈናል ያ ካልሆነ እንዴት መልካም ስራን ልንስራ እንችላለን? መምህር ስለምትሰጡኝ መልስ ጌታኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት
ቅድሶኖች እንደኛ ሥጋ የለበሱ ናቸው እኮ የኛ ስፍና እንጂ እግዚአብሔር ነፀነት የሰጠንኮ ለማገናዘብ ነው ውሃ እሰት አቅረቦልሃል የምትመርጡ እናተ ናቸሁ
@@TigsetAsefa መልስ መሆኑ ነው?
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ስታዳምጡ ሰብስክራይብ ብታደርጉ ብዙ ደቀ መዛሙርት ይጠቀሙበታል። የተመለከተው ና ሰብስክራብ ያደረገው የሰማይና ያህል ይራራቃል።
ኦርቶዶክስ አሁን አንድ እርምጃ ተራመደች good job
ድንቅ መልዕክት ነው ዘበነን አደብ ግዛ ማለት ትውልድን መታደግ ነው
ቁጥር1
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን ቀሲስ
Mihur mehon mawekin lesemenu kifil mestet kehone giezina semen tosachinin yizehhid.
Tikikil bithon noro yewendimihn newur balawetah neber liku.
I'm not Orthodox but I believe Dr. Zebene was just trying to give a simple example so that people will understand it easily. If people feel offended with this teaching Dr Zebene should ask for forgiveness and correct it He is a human being he makes a mistake only the Almighty God who does not make a mistake
🙏🙏🙏
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን እህተ ሚካኤል ነኝ ከትክቶክ መንደር መተናል🙏
❤❤❤
♥️♥️♥️♥️🙏
ደጉን ዘመን ያምጣልን አባታችን
❤❤❤❤አባቴ እምወዶት እማከብሮት አባቴ በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት መልካም የፆም ግዜ ይሁንልን አባቴ❤❤❤🙏!!!
...Selam! I saw the comment you gave on Memhir Zebene Lemma Dr. - For those of us who don't know you, assume that we are many in number and are seeking knowledge in this vast subject matter. Make the effort to make a short introduction about you and your expertise in the field - every time before you start. On my brief exposure to Orthodox zemare, I remember Qesse Memire Haile Selassie of Dire Dawa Mariam Bete Christian, their voice at the time on a reel tape was amazing as a bell😊😊 The real reason I commented is, I am surprised 😮😮by the sibket of Memhir Zebene😂😂 which is out-of-touch with the time we are in??!! - where, as I write, thousands are losing their unreplaceable life and their life's work possessions and we have a country being dismantled and this is what he is talking about??!!-He is aiding the"the black fascist gocegnoche" by wasting the time of the innocents. Instead of enlightening them who is killing them and who their "genocidal enemy" is - AS WAS DONE BY❤❤ABUNE PETROS❤❤ "Hezbu Ayegezaleh"!! (Out of over 200 comments, there were only 2 who told him to correct the direction of his sebket -with some degree of respect!!😮😮- the rest were kalle hiwet yasemalin!!??)😂😂
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
ዕብደቱ እና ስራዩ መተቱ ቤተክርስትያንዋን ኣድቅቋታል። ኣጋንንታዊ ጥንቆላ እዚህ ነው የሚስፋፋው።
😢😢
በእውነቱ ግሩም ነው አባታችን በእድሜ በፀጋው ያቆይልነ
Wondime dibekulu zimbile wongel sibek yesew zacha wode igzhabiher keeeff yaregahal atfraaaaa??????
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንደ እርሶ ያለአባት ያብዛልን❤
በእውነት እንደ እኔ ቅኔ ሲሰማ በሌለ አለም ሄዶ ስምጥ የሚል ማነው ?
ድምፄን አሳመርኩ ብለው ዜማውን እያበላሹት ነው
ኦርቶዶክስንናአማራንለማጥፍትየሚሰራመሪይህምስጋናአይገባውምያሳፍራል
ቀሲስ እንዴት ነዎት ሰላም ነዎት ስልክዎትን ቢያስቀምጡልኝ ፈልጌዎት ነበረ ከይቅርታ ጋር🙏