አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido
አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido
  • 51
  • 45 785
የዘወትር ጸሎት በግዕዝ ጸሎተ ዘዘወትር ከምንባቡ ጋር yezewetir tselot Tselote zezewetir
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡
ቴሌግራም t.me/tsedihappy
มุมมอง: 0

วีดีโอ

ፈጥረኸኛል ሥላሴ በዘማሪት ስምረት Ethiopian Orthodox Tewahido Holy Trinity Song Zemarit Simret
มุมมอง 21ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
ምስጋና ላቅርብ ለሥላሴ misgana lakirb lesilase
มุมมอง 21ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
አዲስ ትምህርት እንደልቤ የሆኑ ጠባቂዎችን እልክላቹሀለዉ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma new sibket
มุมมอง 9ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
የበገና መዝሙር 2015 Ethiopian Orthodox Tewahdo Timket Begena Mezmur Collection
มุมมอง 372ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
ምርጥ ምርጥ የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ 2015 Ethiopian Orthodox Tewahdo Timket Mezmur Collection
มุมมอง 8ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
የመስቀል በዓል መዝሙሮች Meskel Mezmur #meskel #eotc
มุมมอง 25ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
አዲስ የመስቀል በዓል መዝሙር Yemeskel mezmur #meskel #eotc
มุมมอง 9ปีที่แล้ว
በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡ ቴሌግራም t.me/tsedihappy
የደብረ ታቦር ቡሄ በዓል መዝሙሮች Debre Tabor Buhe Mezmur EOTC NEW MEZMUR #eotc #Debretabor
มุมมอง 1262 ปีที่แล้ว
የደብረ ታቦር ቡሄ በዓል መዝሙሮች Debre Tabor Buhe Mezmur EOTC NEW MEZMUR #eotc #Debretabor
አዲስ መዝሙር ክነፈ ርግብ ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ እና ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ EOTC NEW MEZMUR
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
አዲስ መዝሙር ክነፈ ርግብ ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ እና ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ EOTC NEW MEZMUR
አዲስ ዝማሬ የበረሃው ኮከብ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው New mezmur Tewodros Yosef #EOTC mezmur
มุมมอง 1892 ปีที่แล้ว
አዲስ ዝማሬ የበረሃው ኮከብ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው New mezmur Tewodros Yosef #EOTC mezmur
የአቡነ ተክለሃይማኖት በዓል መዝሙር Ye abune Teklehaimanot mezmur
มุมมอง 1492 ปีที่แล้ว
የአቡነ ተክለሃይማኖት በዓል መዝሙር Ye abune Teklehaimanot mezmur
werede menfes kidus ወረደ መንፈስ ቅዱስ ye beale hamsa peraklitos Mezmur የጰራቅሊጦስ መዝሙር
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
werede menfes kidus ወረደ መንፈስ ቅዱስ ye beale hamsa peraklitos Mezmur የጰራቅሊጦስ መዝሙር
የመድሀኔዓለም በዓል ያሬዳዊ ዝማሬዎች ስብስብ Ye Medihanialem mezmuroch
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
የመድሀኔዓለም በዓል ያሬዳዊ ዝማሬዎች ስብስብ Ye Medihanialem mezmuroch
ያሬዳዊ ዝማሬዎች በዘማሪት አዜብ ከበደ Zemarit Azeb Kebede Mezmur
มุมมอง 7172 ปีที่แล้ว
ያሬዳዊ ዝማሬዎች በዘማሪት አዜብ ከበደ Zemarit Azeb Kebede Mezmur
”ሰማይ ተከፈተ ” Semay Tekefete በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma sibket
มุมมอง 212 ปีที่แล้ว
”ሰማይ ተከፈተ ” Semay Tekefete በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma sibket
ዐረገ በስብሐት Arege Besibhat የዕርገት መዝሙር Ye Erget Mezmur
มุมมอง 9522 ปีที่แล้ว
ዐረገ በስብሐት Arege Besibhat የዕርገት መዝሙር Ye Erget Mezmur
ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ መልዕክት ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ ኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket
มุมมอง 142 ปีที่แล้ว
ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ መልዕክት ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ ኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket
”የእግዚአብሔር ምክር” በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma
มุมมอง 462 ปีที่แล้ว
”የእግዚአብሔር ምክር” በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma
ሰሙነ ሕማማት ሰኞ ጌታዬ በሰኞ ሕማሙ ምን ሰራልኝ
มุมมอง 132 ปีที่แล้ว
ሰሙነ ሕማማት ሰኞ ጌታዬ በሰኞ ሕማሙ ምን ሰራልኝ
በሕማማት ሳምንት ምን ልጸልይ ስንት ልስገድ
มุมมอง 142 ปีที่แล้ว
በሕማማት ሳምንት ምን ልጸልይ ስንት ልስገድ
ድንቅ አዲስ የሰርግ ዝማሬ በዘማሪ አዲስ እና ዘማሪት ቃልኪዳን
มุมมอง 912 ปีที่แล้ว
ድንቅ አዲስ የሰርግ ዝማሬ በዘማሪ አዲስ እና ዘማሪት ቃልኪዳን
"ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ" ሊያዳምጡት የሚገባ ድንቅ ስብከት በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
มุมมอง 232 ปีที่แล้ว
"ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ" ሊያዳምጡት የሚገባ ድንቅ ስብከት በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ወረብ በደብረ ብርሀን ሊቃውንት
มุมมอง 62 ปีที่แล้ว
ወረብ በደብረ ብርሀን ሊቃውንት
እንዴት እንጸልይ ድንቅ ስብከት በአባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma new sibket 2022
มุมมอง 1202 ปีที่แล้ว
እንዴት እንጸልይ ድንቅ ስብከት በአባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma new sibket 2022
የማህበረ ቅዱሳን ደብረ ብርሀን ማእከል የበገና መምህራን በዝማሬ ላይ ሆነው
มุมมอง 152 ปีที่แล้ว
የማህበረ ቅዱሳን ደብረ ብርሀን ማእከል የበገና መምህራን በዝማሬ ላይ ሆነው
ግነዩ ለእግዚአብሔር መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን MK Mezmur
มุมมอง 1802 ปีที่แล้ว
ግነዩ ለእግዚአብሔር መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን MK Mezmur
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ ‼ Aba Gebere Kidan Girma Interview with ETV
มุมมอง 592 ปีที่แล้ว
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ ‼ Aba Gebere Kidan Girma Interview with ETV
ወረብ ዘቃና ዘገሊላ በደ/ብርሀን ቅ/ስላሴ ሰ/ት/ቤት wereb
มุมมอง 392 ปีที่แล้ว
ወረብ ዘቃና ዘገሊላ በደ/ብርሀን ቅ/ስላሴ ሰ/ት/ቤት wereb
”ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም” በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma
มุมมอง 1272 ปีที่แล้ว
”ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም” በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Girma

ความคิดเห็น

  • @user-kn7et8co5k
    @user-kn7et8co5k หลายเดือนก่อน

    🇱🇾🇱🇾👈😢🙏🙏

  • @user-is2dm1dv6v
    @user-is2dm1dv6v 5 หลายเดือนก่อน

    ~አሜን🤲🏼 አሜን🕊️ አሜን🕯️❤🎉🎉🎉❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላካችን የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን zdነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ🙏🙏🙏

  • @user-rq8zn3rl5e
    @user-rq8zn3rl5e 8 หลายเดือนก่อน

    😊❤❤❤like love

  • @user-rq8zn3rl5e
    @user-rq8zn3rl5e 8 หลายเดือนก่อน

    ❤i love it❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሠማልንንንን

  • @getfanmedia
    @getfanmedia ปีที่แล้ว

    ቃለ ሀይወት ያሰማልን-----endemamer ene tedemrealhu

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንንን በሠማነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምስላም ውድየተክበርሽእህቴ ሰላምሽይብዛልን አግራችንምሰላምያርግልን

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአይክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናቹዉ የተባርክ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ ሰላምሽ ይብዛ ደስ ይላል ውድና የተከበራችሁ ውድ የአገሬልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን ፍቅር አድነት ለእማማ ሀገራችን ደስ የሚል ቆይታነበር

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እንኳን አደረሠን አደረሣቹ ለዘመነ መለዎጫ በአሉን ዠሠላም የፍቅር ያድርግልን እህቶቻችን ዝማ መላእክት ያሰማልን

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ ሁን። በዙርያህ ያሉ ነገሮች ህልምህን ከመኖር እንዳያግዱህ። አስታውስ አንተ ከዙርያህ ካሉ ከሁኔታዎች በላይ ነህ። ዙርያህን እንዳንተ ህልም ባላቸው ሰዎች ተከበብ። ፍፅሞ ህልም አልባ ከሆኑ ሰዎች ራስህን አርቅ። ህልምህ ሊሳካ ሲል ፈተናዎች ይበረታሉ። የዛኔ ይበልጥ ህልምህ ላይ ስራ። ፈተናዎች ምን ያህል ለህልምህ ቁርጠኛ መሆንህን መፈተሻ ናቸው።

  • @atereftube19
    @atereftube19 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን በደና መጣሽ እልልልልልል እግዚአብሔር ክብርና ምስገና ይግባው በቸርነት ከአዲሡ ዘመን ከአዲሥ አመት ያደረሰን አምላክ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሠገነ ይሁን 🙏💚💛❤️🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 2 ปีที่แล้ว

    አህለን የኒ ህት ሁሉም በእምነቱ ሞቺ ነው ፈጣሪ አድ ነው የሚቆጠር የሚታጠብ የለም ሁሉንም የፈጠረው ፍጡር አድ ፈጣሪ ነው አላህ ሁላቺንም ቀጥ ወዳለው መገድ ይምራን።

  • @hagerimedia
    @hagerimedia 2 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እህት ወድሙቸ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ስለዝማሬው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @wollohayktube
    @wollohayktube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንና ህዝባንን ፈጣ ይባርክልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y 2 ปีที่แล้ว

    አገኣችንንለዘላለምሰላምይሁንለንበየቀኑመገደልበቃይብለንፈጣሬልቦናአቅልሰቶናልእዳልሰጠንሁኑንከመቃጀትናከማውራትአላህየከለከለውንንነገር

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y 2 ปีที่แล้ว

    አግራችንንሰላምያግልንሰላምያግንልየምናርገውንነገርእያውቅንወደጨላማመሂድከባድነውአላህሂዳየይይስጣችሁል

  • @tigistitube
    @tigistitube 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhare yemasegen enkoan abto adrsrn zemary nelaket yasemalen tegawun yabzalen brbatu yakoyelen

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ የጋበዛችሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚቤትና ለመላው ይችኮመት ለምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝትት ትርፋርፋ ይበልልኝ መጪው አዲሳመት የሰላም የጤና የፋቅር የአድነት ይሁን አሜን ዝማሬ መላኬትን ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @senirich399
    @senirich399 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ለዚህ ደቂቃ ልደረስን አምላክ ከብር ምስጋና የገባውለ እንኳን አዲስ አመት የስላም የአንድነት ያድርግልን

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሺ ይብዛ እህታችን በጣም ጥሩ ቁምነገሪ አዘል መፈሳዊ ትምህርት ነዉ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ሰላም ፍቅር ለሁላችን ለሀገራችን

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ያመት ሠው ይበለን

  • @mareetube8348
    @mareetube8348 2 ปีที่แล้ว

    Salamshi yibizaa enkon basalam maxashi abet wubetii hayimanotee zimare malaktin yasamalin barchi ihete egzabeher hagarachinin salam yargilin

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 ปีที่แล้ว

    Selam lach yune indet new hulu malkam hulu Selam new hagarchin selam yadergele Ethiopia 🇪🇹 selam yhnlate

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 2 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመናቸው የተባርክ ይሁን ክብርት ይስጥልን እናምስግናለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የመስርቴ

  • @MrsHawa
    @MrsHawa 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሀገር ሰላም ፍቅር አንድነት በአንድም የሚሆን በዘር በሃይማኖት የምትመራ እንዲሆን ይፈለጋል ፈጣሪ ጠብቃት በነበረችበት

  • @elfutubez8580
    @elfutubez8580 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ። ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-rj5zn7qo6s
    @user-rj5zn7qo6s 2 ปีที่แล้ว

    አድሱን አመት የሰላም እና የፍቅር ያድርግልን የታመመ የሚሽርበት የተጨነቀ የሚፈወስበት ሀገራችንን ሰላም እና ፍቅር የምትሆንበት አመት ያድርግልን!! አላህ ሆይ በቃ በለን!

  • @user-tc6ik1cc6o
    @user-tc6ik1cc6o 2 ปีที่แล้ว

    _በጣም ውብ እና የሚመች አቀራረብ ነው ምችት ይበልሽ_ *ትምህርት አዘል በመሆኑ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩት እናመሰግናለን* 🌼ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ ቅመምየ

  • @rezantube2355
    @rezantube2355 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ግን ምን ሆነን ነው ብቻ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu 2 ปีที่แล้ว

    nageenyii fi jaalali kara waaqayyoo isinif yaa baayatu baga nagaan dhufte baayee namatti tolaa jaabadhu haaluma kanan ittifufiii qashtii koo

  • @makidestube7514
    @makidestube7514 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የመከባበር ያድረግልን ሰላም ለለገራችን ይሁን በእውነት ደስ የሚል የበገና መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @birkeybizu12
    @birkeybizu12 2 ปีที่แล้ว

    Selam Selam Wowwwwww Kale Zeimar Yasemalen Ortodoksr Dimekety Kebiry Selam FiKrin Yadilen Melkam Adise Amet Yeselam Yetna Yargelen

  • @almitube9417
    @almitube9417 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላቹ ይሁን የጥምቀት በገና ደስ የሚል እንዴት ያምራል ዝማሬ መለአክት የሰማልን ሰላሟን ያብዛልን ለሀገራችን ፍቅርን ያድልልን

  • @seblegeto851
    @seblegeto851 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ለዚቤት ጥምቀት ደስ የሚል ቀነዉ የእግዚአብሔር ቃል የምሠማበት ከሀፂያታችንን የምናራግፍበት ቀን ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂይወት ያሠማልን

  • @Meron354
    @Meron354 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንኳንለአድሱ አመት በሰላም አብሮ አደርሰን በአሉ የሰላም የጤና ያድርግልን ጦርነትንሮውድነት ን ያጥፌልን የደስታ ዘመንይሁንልን

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ውድና የተከበራችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያለችሁበት የያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ እናም ውዶቸ አብረን እንደግ ብለን ስናስብ ከልብ መሆን አለበት መልኳምነት ለራስ ነው በርቱ ጠክሩ ስሉ ከልብ እንስራ የመዳም ቅመሞች አይደለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 ปีที่แล้ว

    🔸ህይወት ከባድ ብትሆንም ያሰብሽው ባይሳካም እወቂ ነገ ውብ ይሆናል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ !!🍂🍃

  • @felegeamin
    @felegeamin 2 ปีที่แล้ว

    ጸዲዬ ውድ እህቴ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰሽ የኔ መልካም፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ ነው፡፡ በርቺ የኔ ታታሪ፡፡ ፀጋውን ያብዛልሽ/ያብዛላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም ይጠብቅልን፡፡ አዲሱን ዓመት የሰላምና የመተሳሰብ ያድርግልን፡፡

  • @hiwet5
    @hiwet5 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @asterytub7091
    @asterytub7091 2 ปีที่แล้ว

    selsm selam selam ehtahen waaw waaw waaw bewnet endet des ylal amen amen amen zimare melkt ysemalin amen amen amen balu yselam yfker ydesta selam ysefenebet desta ymolabet zemen yrgilen amen amen amen

  • @meseret5
    @meseret5 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም ሰላማችሁ ይብዛ እህቴ ውንዲሞች እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሉኛል ቃሌውት ያሰማልን በቤቱ ያፀናችሁ እህቱች ውንዲሞች ዘማሬ ማላይክት ያስማልን

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን መልካም የስራ ግዜ ይሁንልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @_1749
    @_1749 2 ปีที่แล้ว

    አድሱን አመት የሰላም እና የፍቅር ያድርግልን የታመመ የሚሽርበት የተጨነቀ የሚፈወስበት ሀገራችንን ሰላም እና ፍቅር የምትሆንበት አመት ያድርግልን!! አላህ ሆይ በቃ በለን!

  • @kiyasendefayoutube7477
    @kiyasendefayoutube7477 2 ปีที่แล้ว

    Selam lez bet amen zemare melket yesamel tsegehun yebezaln