Bete Habesha
Bete Habesha
  • 246
  • 1 784 985
የአጼ በካፋ በግ| ወግ@betehabesha
አማርኛ ወግ Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.htmljoin
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html?sub_confirmation=1
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: bete.habesha.9
มุมมอง: 104

วีดีโอ

የፍቅር ድንግልና @betehabesha
มุมมอง 1854 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.htmljoin ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html?sub_confirmation=1 Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
አስመሪኖ...አስመራ|ከባድመ በፊት የሰላዩዋ ጉዞ @betehabesha
มุมมอง 3609 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
ለማሰብ እና ለመናገር ሲል የተሰዋ ኤርትራዊ @betehabesha
มุมมอง 33812 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
ቀይህ እምባባ| እንዴት አምሃራ ሆነህ ጥይት ተኩሰህ አታውቅም? @betehabesha
มุมมอง 76714 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
ኤርትራ| ጦርነት እና ጦርነት| የምጽዋ አፋሮች ለይ የተደረገው አሰቃቂ ሁነት| ዓለም ክህደት የፈፀመባት ትንሿ ሀገር @betehabesha
มุมมอง 971หลายเดือนก่อน
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
'ምጥንቃቅ!' የርዕሰ ብሔሩ ወፍ| ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ለማደራደር በተላከው ሰው ላይ ሰላይ ላኩበት @betehabesha
มุมมอง 578หลายเดือนก่อน
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የማይታረቁበት ምስጢር| ውስጣዊ ጥያቄዎችና ቅራኔዎች@betehabesha
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
ፍልይቲ| የኤርትራ ኤንባሲ በአዲስ አበባ| የካቢኔ ሚኒስትሩን ያማለለቸው ሰላይ @betehabesha
มุมมอง 498หลายเดือนก่อน
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
ሳህለወርቅ ዘውዴ| ደፋሯ ሴት| የማላልፈው ቀይ መስመር የኢትዮጵያን መከፋፈል ነው| የተመረጥኩት በብልጽኛ መንግስት አይደለም @betehabesha
มุมมอง 31Kหลายเดือนก่อน
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!! 👉 th-cam.com/channels/b1zjRtwauZixUCVnVXDVNA.html Email: Betehabeshaofficial@gmail.com Twitter: @BeteHabesha Facebook: bete.habesha.9
አሜሪካ እየመጣች ነው| ታላቁ ፍጥጫ| የኢትዮጵያ እና የኢራን ግንኙነት ጥልቅ ፖለቲካዊ እና ታሪካዊ ትንተና @betehabesha
มุมมอง 784หลายเดือนก่อน
"Failed State: Somalia" delves into the intricate web of challenges that have plagued Somalia for decades, rendering it one of the most notorious examples of state collapse in modern history. From civil war and clan conflicts to terrorism and piracy, this documentary offers a comprehensive examination of the multifaceted factors contributing to Somalia's tumultuous state of affairs. Through gri...
ኢትዮጵያን ታላቅ ዋጋ ያስከፈላት ቸልተኝነት| Ethiopia's BEST Kept Secret to Achieving GREATNESS in 2024 @betehabesha
มุมมอง 1.8Kหลายเดือนก่อน
"Failed State: Somalia" delves into the intricate web of challenges that have plagued Somalia for decades, rendering it one of the most notorious examples of state collapse in modern history. From civil war and clan conflicts to terrorism and piracy, this documentary offers a comprehensive examination of the multifaceted factors contributing to Somalia's tumultuous state of affairs. Through gri...
ኦጋዴን| የጊዜ ቦምብ| የሞቃዲሹ የከሸፈ ፕሮፖጋንዳ @betehabesha
มุมมอง 1.7K2 หลายเดือนก่อน
"Failed State: Somalia" delves into the intricate web of challenges that have plagued Somalia for decades, rendering it one of the most notorious examples of state collapse in modern history. From civil war and clan conflicts to terrorism and piracy, this documentary offers a comprehensive examination of the multifaceted factors contributing to Somalia's tumultuous state of affairs. Through gri...
ደህንነት| ወዳጅና ጠላት|የማይቀረው የቀይ ባህር ጦርነት| የኃይል አሰላለፉና ኢትዮጵያ የምትከተለው ስትራቴጂ| ሁሉም ዳያስፖራ ሊያዳምጠው የሚገባ
มุมมอง 9002 หลายเดือนก่อน
In this video, we explore the evolving foreign relations policy of Ethiopia under the leadership of Prime Minister Abiy Ahmed. Since coming to power in 2018, Abiy has sought to reshape Ethiopia’s diplomatic presence on the global stage, pursuing peace, regional stability, and economic partnerships. From the landmark peace agreement with Eritrea that earned him the Nobel Peace Prize to the compl...
የጠቅላዩ ቀመር| ኢፍትሃዊና ብልጣብልጥ| አዲሱ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ| ራሳችንን የመከላከል አቅማችን ምን ያክል ነው @betehabesha
มุมมอง 3.1K2 หลายเดือนก่อน
In this video, we explore the evolving foreign relations policy of Ethiopia under the leadership of Prime Minister Abiy Ahmed. Since coming to power in 2018, Abiy has sought to reshape Ethiopia’s diplomatic presence on the global stage, pursuing peace, regional stability, and economic partnerships. From the landmark peace agreement with Eritrea that earned him the Nobel Peace Prize to the compl...
ስውር ስፍ| ሽብር እና ሐርነት| ጭራ የያዘ ተጎታች| የብሄር እኩልነት እና የኤርትራ ነፃነት@betehabesha
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
ስውር ስፍ| ሽብር እና ሐርነት| ጭራ የያዘ ተጎታች| የብሄር እኩልነት እና የኤርትራ ነፃነት@betehabesha
በላይ ዘለቀ እና ጀብሐ| የጊዜ ቦምብ| የኤርትራን እራስን በራስ የማስተዳደር እንቅስቃሴ አስጀማሪ @betehabesha
มุมมอง 1.8K2 หลายเดือนก่อน
በላይ ዘለቀ እና ጀብሐ| የጊዜ ቦምብ| የኤርትራን እራስን በራስ የማስተዳደር እንቅስቃሴ አስጀማሪ @betehabesha
ጉባኤው| ኢህአዴግን የማጥፋት ጉዞ| ከውስጥ አዋቂ የተገኘ ድብቅ ገመና @betehabesha
มุมมอง 1.8K3 หลายเดือนก่อน
ጉባኤው| ኢህአዴግን የማጥፋት ጉዞ| ከውስጥ አዋቂ የተገኘ ድብቅ ገመና @betehabesha
የተረሳው የመለስ ሌጋሲ| የፓርቲው ሊቀመንበር ለመሆን የተደረገ ሽኩቻ @betehabesha
มุมมอง 8693 หลายเดือนก่อน
የተረሳው የመለስ ሌጋሲ| የፓርቲው ሊቀመንበር ለመሆን የተደረገ ሽኩቻ @betehabesha
ምስጢራዊ ታሪክ| የስልጣን ሽምያ| አማራን ለሶስት የከፈለው የሃይል አሰላለፍ @betehabesha
มุมมอง 9K3 หลายเดือนก่อน
ምስጢራዊ ታሪክ| የስልጣን ሽምያ| አማራን ለሶስት የከፈለው የሃይል አሰላለፍ @betehabesha
ብሔራዊ ቀውስ| ብሔር ወይስ ታሪክ| የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ግጭቶች መንስኤ @betehabesha
มุมมอง 2.4K3 หลายเดือนก่อน
ብሔራዊ ቀውስ| ብሔር ወይስ ታሪክ| የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ግጭቶች መንስኤ @betehabesha
ንጉሱን ለማስገደል የሚያስፈልገውን ዝግጅት በሙሉ በገንዘብ ለመደገፍ ተስማምተዋል@betehabesha
มุมมอง 1.4K3 หลายเดือนก่อน
ንጉሱን ለማስገደል የሚያስፈልገውን ዝግጅት በሙሉ በገንዘብ ለመደገፍ ተስማምተዋል@betehabesha
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ለመግደል የተቀጠሩት ነፍሰ ገዳዮችና ከጀርባቸው ያለው ሰው @betehabesha
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ለመግደል የተቀጠሩት ነፍሰ ገዳዮችና ከጀርባቸው ያለው ሰው @betehabesha
ህልም የሚመስል እውነታ| ጃንሆይን ማን ገደላቸው?| በተጨባጭ መረጃዎች የተደገፉ እውነተኛ የጃንሆይን አሟሟት የሚተርክ@betehabesha
มุมมอง 2K3 หลายเดือนก่อน
ህልም የሚመስል እውነታ| ጃንሆይን ማን ገደላቸው?| በተጨባጭ መረጃዎች የተደገፉ እውነተኛ የጃንሆይን አሟሟት የሚተርክ@betehabesha
የኤርትራ አመጽ| ዘመናዊ ባርነት| ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል የተደረገበት ምክንያት እና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ያጠፉት ጥፋት @betehabesha
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
የኤርትራ አመጽ| ዘመናዊ ባርነት| ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል የተደረገበት ምክንያት እና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ያጠፉት ጥፋት @betehabesha
ስውር ዓላማ| ቀዳማይ ወያኔ| ትግራይ ትግርኝ| ቀኝ የተገዛችውን ኤርትራን እና የኢትዮጵያ ትግራይን አንድ የማድረግ ቅስቀሳ እና መዘዙ @betehabesha
มุมมอง 3.6K3 หลายเดือนก่อน
ስውር ዓላማ| ቀዳማይ ወያኔ| ትግራይ ትግርኝ| ቀኝ የተገዛችውን ኤርትራን እና የኢትዮጵያ ትግራይን አንድ የማድረግ ቅስቀሳ እና መዘዙ @betehabesha
የተካዳው የሰሜን ዕዝ| የውጥቶአደሩ ማስታወሻ| በቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ሲጠብቅ የኖረው ሰራዊት አሳዛኝ ፍፃሜ ክፍል 1 @betehabesha
มุมมอง 4.2K3 หลายเดือนก่อน
የተካዳው የሰሜን ዕዝ| የውጥቶአደሩ ማስታወሻ| በቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ሆ የትግራይን ህዝብ ሲጠብቅ የኖረው ሰራዊት አሳዛኝ ፍፃሜ ክፍል 1 @betehabesha
ኤርትራ| የጣልያን ልጅ| የትግራይ፣ የጎጃም፣ የባሌ አመፆችና የሜጫና ቱለማ እንቅስቅሴ ጥንስስ @betehabesha
มุมมอง 2.2K3 หลายเดือนก่อน
ኤርትራ| የጣልያን ልጅ| የትግራይ፣ የጎጃም፣ የባሌ አመፆችና የሜጫና ቱለማ እንቅስቅሴ ጥንስስ @betehabesha
አብዮቱ| ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም| የዘውዳዊ ስርዓቱን የተቃወመው የተማሪ አብዮት እንዴት ሃግሪቱን ከፍሎ ደም እንዳቃባ @betehabesha
มุมมอง 5424 หลายเดือนก่อน
አብዮቱ| ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም| የዘውዳዊ ስርዓቱን የተቃወመው የተማሪ አብዮት እንዴት ሃግሪቱን ከፍሎ ደም እንዳቃባ @betehabesha
የበረከት ማስታወሻ| ህወሃት እና ሻብያ ለምን እንደተጣሉና በህዝብ ስም ስለሚካብት ሃብት የተባለው @betehabesha
มุมมอง 8K4 หลายเดือนก่อน
የበረከት ማስታወሻ| ህወሃት እና ሻብያ ለምን እንደተጣሉና በህዝብ ስም ስለሚካብት ሃብት የተባለው @betehabesha

ความคิดเห็น

  • @Lalba12
    @Lalba12 นาทีที่ผ่านมา

    አሁንም ተረት ተረት ላይ ነህ? እባክህ ሰው ለመሆን ሞክር ለነገሩ በተረት ያልሆናችሁን መሆን ከ100 ዓመት ልምድ አላቹ ስለሆነም ቀጥሉ ግን የት ደረሳቹ?

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 50 นาทีที่ผ่านมา

    አለማየሁ ማሞ የጻፍከውን መፃሕፍት የባሕር ኃይል አባላት እጅ እጅ የሚል ቅጥፈት ብለውታል። እንኳንም አላነበብኩት። ምክንያቱም ይህ ትረካ ላይ የውሸት መአት ሰማሁ። ምነው ዝም ብትል? የአገልግሎትህ ዘመን አጭር ፤ አስተሳሰብህ አጭር ፤ ከተስፋዬ ገብረአብ ጋር ሆነህ በበዕርህ እፎይታ በሚባለው መጽሔት ሃገራችንን ኢትዮጵያን ስትወጋ አስተሳሰብህ አጭር። መዓት ይውረድብህ ሆዳም ፀረ ሰብል። ፍሬጌት 1616 ጦር መርከብ ላይ ተለማማጅ ሆነህ የሚያቀርቡልህ ምግብ አልበቃ ብሎህ እኔ የነበርኩባት ጦር መርከብ አጠገባችሁ ነበረችና ፤ የእኛን ጦር መርከብ ሠራዊት እህል ለመፍጀት መጥተህ ስትጎስር ልጆቹ ሆዳም ፀረ ሰብል ብለው እኔ ጋር አመልክተው 2ኛ እዚያች ጦር መርከብ ላይ እንዳትደርስ የሰጠሁህ ማስጠንቀቂያ ትዝ ይልህ ይሆን? ማናልባትም የስኳር በሸተኛ ይሆናል ብዬ ምሬህ ነበር።

  • @ghebremedhinasfaw
    @ghebremedhinasfaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Simple and correct answer is who is living in the area no need going to the complicated dissections because we are the same peoples living in one country.

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen ❤

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ የሚፈልገው ጥርት ያለ መረጃ ነው;: እና ይህንን በሀቅ ላይ የተመሠረተ መረጃ ህዝባችን ሊገመግመው ልያውቀው ይገባል;: የእራሰ ንብረት ያልሆነ መጠየቅ አግባብ አይደለም ;:ትክክለኛው መንገድ መያዝ ያሰፈልጋል ህዝባችንም ሰለወልቃይት ከዚህ መማር ያሰፈልጋል,;: የታሪክ ማሰረጃውን ማሰተማር ቀጡሉበት;;

  • @eshetuchekole9719
    @eshetuchekole9719 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚጣፍጥና እውነተኛ ትረካ ለቤተ ሀበሻ ተራኪ እድሜና ጤና ተመኘሁ ፡፡ እንዳይቋረጥብን አደራ አደራ !!! ፈጣሪ ቁጣውን መልሶ በምህረቱ ይድረስልን አሜን ፡፡

  • @YOhansarada
    @YOhansarada 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ የሚባል በኢትዮጵያ ርስት የለውም። አመሓራ የሚባል ከሆነ የትግራይ ገዥ አንዱ ክፋል ነው። እሱም የትግራይ ማህበረሰብ ነው። እስከ ስሜን ሽዋ የትግራይ ርስት ነው ። በታሪክ የሚሸረቡ ሴቶች የሓበሻ ልብስ የጥጥ የፈትል ልብስ የሚለብሱ ሁሉም ተጋሩ ናቸው።

  • @YOhansarada
    @YOhansarada 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቻም የለህ ስለባድመ በውሸት የተደረሰ ድርሰት ነው። አይደለም ወልቃይት አምሓራ የሚባል ማህበረሰብ አልነበረም የለምም ምድረሓበሻ የተጋሩ ብቸኛ ርስት ነው። ምድረ ትምክህት የሚያደናግሩት የትግራይ ማህበረሰብ ሊታልሉት አይችሉም። ዝምብለህ በተኮላተፈ የታሪክ ማዛባት የትግራይ የባለቤትነት ርስት ወደ የማይታወቀውን በምናብ የሚቃዠውን አማራ የሚባል ለሌ ርስት መስጠት አይቻልም። ስሙ የማይነቀል ተደርጎ የተሰረተ ነው። ማይ ፀብሪ ፣ዓዲ ረመፅ ፣ማይሊሓም ፣ፃዕዳ ቐርኒ ፣ ሽንፋእ ዓዲ ዓርቃይ ፣አዘዞ ፣ደንቢያ ሩባ ዓባይ ብዙ ማስረጃ ተቆጥሮ የማያልቅ ነው። አትድከም የትግራይም መሬት ወልቃይት የሚያበቃ አይደለም ኢትዮጵያ ሙሉ የትግራይ ነው ።

  • @Elias-u8v5b
    @Elias-u8v5b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የራሱ ታሪክ የለው በሌሎች ታሪክ የሚኩራራ የራሱ መሬት የለው ያደረበት ሁሉ የራሱ የሚመስለው ጅል አማራ ብቻ ነው

  • @Elias-u8v5b
    @Elias-u8v5b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንሊክ እና ኃይለሥላሴ ወልቃይትና ራያን ወደ በጀምድርና ወደ ወሎ ማጠቃለላቸው አንክድም የዓለም መፃህፍት የትግራይ መሆኑን ነው

  • @Elias-u8v5b
    @Elias-u8v5b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቻም የለህ ታምሩ ጽንፈኛ ፓለቲከኛ እንጂ ሂስቶሪያን አይደሉም

  • @jhonlemma3765
    @jhonlemma3765 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የውሽት ታሪክ ተራኪ

  • @Grailt
    @Grailt 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሪ ጌታ ደብተራ ከድሮም ጀምሮ ተንኮለኛ ነው ማለት ነው

  • @YaredTesfay-t2t
    @YaredTesfay-t2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውየው እየተረከው ያለ በኣጼ ምንሊክ ብቻ ነው ከዛ በፊት ኣጼ የውሃንስ እንደነበረ ምንም ኣይናገርም

  • @YaredTesfay-t2t
    @YaredTesfay-t2t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የናንተ ትርክት በውሸት ታሪክ የተጻፈ ነው 1ንድን ጊዜ እውነት ተናግራቺ ኣታቁም ሁሉም የፍላጎታቹ ነው መሬት የኔንተ ጀግንነት የናንተ እውቀት የናንተ ምን ያልሆናቹ ነገር ኣለ እነጉራ ብቻ

  • @Lalba12
    @Lalba12 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህን ፅሁፍ የፃፋት የታሪክ ምሁር ወይም ተመራማሪ ቢሆኑ ኑሮ መከራከር ይቻል ነበር ደራሲ ሰለሆኑ ግን ብዙ አይገርምም የአማራ ተረት ተረት አያልቅም።

  • @GetamesayTadesse
    @GetamesayTadesse 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😅😊😊😊😊😊😅😅😊😊😊😅😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊

  • @ArayaAtsbha-ik7py
    @ArayaAtsbha-ik7py 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሸታም! የሁሉም የኛ አቀንቃኝ

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Attikedu Ye Tigray meret Alwuhamilash be andi bekkul, on the other side Limalimo new!

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰምቸ አልጠግብህ ም እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁልጊዜም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ ❤

  • @seyefeselase-u4v
    @seyefeselase-u4v วันที่ผ่านมา

    Leflafi weschetam

  • @7kilo853
    @7kilo853 วันที่ผ่านมา

    14:40 እዉነተኛዉ አኖሌ ነዉ???ዛሬም ታሪክ ታዛባለህ መቼ ይሆን ይሄ መከላከያ ተብየዉ እዉነት የሚያወራዉ???እኛ ያየነዉ መከላከያ ሰዉ እንደ በግ በካራ ሲያርድ ነዉ።ድርሰትህ ለጊዜዉ ማምታታት አልቻለም።አሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋናዉ ጠላቱ ማን እንደሆነ ተገንዝቦ እየተፍለመዉ ነዉ።የአኖሌ ጡት ቆረጣ ድርሰትህን ይዛ እንጦሮጦስ ግባ።ከሀዲ አንተ እንጂ ጁንታዉ ወይንም ጃዉሳዉ አይደለም።ያልታጠቀ ንጹሀንን የምፈጁ ፈሪዎች።የትግራይ ሕዝብማ እድሜ ልኩን ጀግና ነዉ።ገርፎ ቀጥቅጦ አዋርዶ ታሪክ ሰርቷል።ወራዶች!!እናንተ ብሎ የሕዝብ ልጅ።!!ከደርግ ወታደር የማትማሩ ድኩማን።ታሪክ ምስክር ነዉ።ነገ ጎዳና ወጣችሁ ትለምናላችሁ ።

  • @MitkuMekuannt
    @MitkuMekuannt วันที่ผ่านมา

    Kifil 2

  • @BitanyaLala
    @BitanyaLala วันที่ผ่านมา

    ታሪክ በትልቅ ሰው ሲነገር ደስ ይላል❤

  • @ShalomGebere
    @ShalomGebere วันที่ผ่านมา

    nen ayate

  • @AbinaB-x1q
    @AbinaB-x1q วันที่ผ่านมา

    Blablablabla😂😂😂

  • @AbdiBeker-up2ru
    @AbdiBeker-up2ru วันที่ผ่านมา

    Ethiopia empire must be fall like yoguslovakia You Should be Create our Country Oromia

  • @TamratMelaku-t5u
    @TamratMelaku-t5u 2 วันที่ผ่านมา

    ኦረሞ.ሠፈርና.ሀገር.የመማለይ.የአለም.መጨረሻ.ብል.ማጋነን.አይሆንም

  • @Nbyu-yp1uc
    @Nbyu-yp1uc 2 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @540963
    @540963 2 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ሀሳቦችህ ፍትሀዊ ናቸው እናመሰግናለን

  • @540963
    @540963 2 วันที่ผ่านมา

    የተሻለ ምክንያታዊ ትንታኔ ይመስላል ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ ከነ ጉድለቶቻቸው ከአለም ጥቁር ህዝብ ብሎም ነፃነት ላልነበራቸው ህዝበች አርዓያ መሆናቸው አይካድም

  • @saraayele-ww3sv
    @saraayele-ww3sv 2 วันที่ผ่านมา

    እኔም የሚደንቀኝ የናበረው ይሆሮሞ ና አማራን መሸወድ ነበር መቶ ኀመት ሰራንባቸው እያላችሁ ይሄን ያህል መድረሳችሁ

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም በላይክ🎉

  • @ግእዝ-ኰ8ፈ
    @ግእዝ-ኰ8ፈ 2 วันที่ผ่านมา

    Jerad’s

  • @shewangizawayele6334
    @shewangizawayele6334 2 วันที่ผ่านมา

    ማንይናገር ታሪክን ያወቀ አበጀህ አባቴ አሰተመረን አባታችን ጆሮያለው ይስማ ይህነው ታሪክ አንብብወገኔ

  • @AbdoMohammed-ou9lb
    @AbdoMohammed-ou9lb 2 วันที่ผ่านมา

    WHATE a hell u tolkin about.

  • @tamiratlemma5511
    @tamiratlemma5511 3 วันที่ผ่านมา

    Why always false history disseminates

  • @NegaAdnew
    @NegaAdnew 3 วันที่ผ่านมา

    ቤተ ሀበሻ የኢትዮጵያን ታሪክ አስመሰሎ ህወሀትና ህወሀቶችን የፈጠሩ ጠላቶቻችን የሞነጫጨሩትን ተረት ተረት እያቀረባችሁ ለማደናገር ብትሞክሩም የአማራን ትግልና እዉነተኛ ታሪክ ማጥፋት አትችሉምና አትድከሙ።

  • @abbiti70
    @abbiti70 3 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @assefazerfu
    @assefazerfu 4 วันที่ผ่านมา

    ይህ ታሪክ በፊልም ተዘጋጅቶ ገቢው ለሠራዊቱና ለቤተሰቡ ቢደረግ!!!

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 4 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ሲዠልጥሽ በሃሰብ አጀንዳ ልታስቀይሪ😂😂😂 ፋኖ ዝም ብለህ ዠልጠው።

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 4 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abatewolde-f8t
    @abatewolde-f8t 4 วันที่ผ่านมา

    ክቡር የታሪክ አንባቢ ጋዜጠኛ በመጀመሪያ ለድንቅና የታሪክን እውነታ በየፈርጁ እየተነተኑ በሚያቀርቡት ፖሮግራምዎ ተባረኩ እለዎታለሁ ነገር ግን ከታሪክም እንደምንረዳው አምንም አላመንም በሚኖርበት አገር ውስጥ የኦሮሞ ሕዝብ ወራሪ ሕዝብ ነው ማስረጃ በጥቂቱ በጥንት በአስራስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የአማራን እርሰት በወሎና በጎጀም በጎንደር ሣይቀር ቤተእምነትን ሳይቀር እንደግራኝ መሐመድ ሲያቃጥል የነበረ ሕዝብ ነው ይህ በዚህ እንዳለ አሁን በአለንበት ሐያአንደኛው መቶ ክፍለዘመን በበኦሮሞ ኢሊት ን ባዮች ወይም በአጠቃላይ ለኦሮሞ ሕዝብ ተቆርቋሪ ነን ባዮች የመንግሥትን ሥልጣን መከታ በማድረግ ምንም የማያውቀውን ሠላም ወዳዱን የአማራን ሕዝብ የኦሮሞ ሠራዊት ወሮት ይገኛል ሕጻናት አሮጊት ሽማግሌ ከብቱና እንሳሱ ሣይቀር በአብይ አህመድ አሊ የዘመኑ ግራኝ አህመድ እና በሽመልስ አብዲሳ ጥጋበኝነት የአማራን ግዛት የደም መሬት አድርገውታል እያደረጉትም ነው ታድያ ከዚህ በላይ ፋሽስታዊ የኦሮሞ ወረራ የት ይሁን? እና ይህ በሐሰት ትርክት የተፈፀመ ወረራና ጭፍጨፋ ታሪክ ይቅር የማይለው በደል ስለሆነ ወደፊትስ አብሮ በአንድ አገር ውስጥ አብሮ ያኗኑራ!እንጃ? ፍርዱን ሁሉን ማድረግ ለሚችለው ለመድሐኒአለም እተወዋለሁ

  • @hailutebebu4538
    @hailutebebu4538 5 วันที่ผ่านมา

    Amharas are no limit soldier, scientists, and literature.

  • @lammitadese830
    @lammitadese830 5 วันที่ผ่านมา

    neftegna leba

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו 5 วันที่ผ่านมา

    ለምን ነው ከሰመ ጋላ ወደ ኦሮሞ ያሏቸው? ጋላ ደስ የሚያሰኝ ነው ተፍጥሮን መቀየር መጥፎ ነው

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 6 วันที่ผ่านมา

    ድምፅ ሴራሱ ቀሓሽም ነው

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 8 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @MelakuTizazu
    @MelakuTizazu 10 วันที่ผ่านมา

    ለመብት መታግውል አስፈላጊ ሶሆን፡ አኩሪ ታሪክን ማጥላላት ግን ክፉ ወይም ለሁሉም ጉዳት ነው።

  • @MelakuTizazu
    @MelakuTizazu 10 วันที่ผ่านมา

    የሁሉንም ኢትዮጵያውያን መብት እያረጋገጡ መሄድን፡ የነበረንን ማናናቅና ያለማስረጃ ሕዝብን ማተራመስ ዘመኑ እያጠረ ነው። ናዚአዊ የፖለቲካ ስልት ወይም ምስኪን ኣላዋቂነት ነው። ከዚህ በኋላ የሁሉም መብት መከበር ግድ ነው። ኢትዮጵያን ወደ "120" ዓመት ቀጣፊ ቦለቲከኛን በጆሪዎቼ በሰማሁ ቀን ጎሠኞች ኅሊና ሙታን መሆናቸውን አሰብሁ። እኔ እንኳ ለመቶ ዓመት እየቀረብሁ ስለሆንሁ።