መዲ ዩቱብ  MEDI  TUBE
መዲ ዩቱብ  MEDI  TUBE
  • 431
  • 1 494 562

วีดีโอ

ሰበር ዜና የካቲት 8/2016 #አርበኛ ምሬ ወዳጁ መልክት አለው#ጎንደር #ጎጃም ደራ #ሸዋ_ሮቢት ዛሬ ምን አለ??
มุมมอง 7K7 หลายเดือนก่อน
ሰበር ዜና የካቲት 8/2016 #አርበኛ ምሬ ወዳጁ መልክት አለው#ጎንደር #ጎጃም ደራ #ሸዋ_ሮቢት ዛሬ ምን አለ??
#ሱበር ቻት መላክ የማትችሉ #ethiopianቤተሰቦቸ መፍትሄ ይዠ ብቅ ብያለሁ
มุมมอง 2278 หลายเดือนก่อน
#ሱበር ቻት መላክ የማትችሉ #ethiopianቤተሰቦቸ መፍትሄ ይዠ ብቅ ብያለሁ
#አላህ ሀገራችን #ሰላሞን መልስልን ያረብ
มุมมอง 9011 หลายเดือนก่อน
#አላህ ሀገራችን #ሰላሞን መልስልን ያረብ
ሀገራችን #የሜስታውስ ቦታ #እያያችሁ ዘና በሉ# በሳኡድ #የሰሞኑ ዝናብ# እንደዚህ ውብ አድርጎታል 🇪🇹🌹🇸🇦
มุมมอง 446ปีที่แล้ว
ሀገራችን #የሜስታውስ ቦታ #እያያችሁ ዘና በሉ# በሳኡድ #የሰሞኑ ዝናብ# እንደዚህ ውብ አድርጎታል 🇪🇹🌹🇸🇦

ความคิดเห็น

  • @MEDITUBE-t2j
    @MEDITUBE-t2j วันที่ผ่านมา

    💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉

  • @MesfinAbebe-fx2jd
    @MesfinAbebe-fx2jd หลายเดือนก่อน

    ይሄ ወደገብ ባንዳ የዶላር ጋዜጠኛ ሆዳም

  • @MesfinAbebe-fx2jd
    @MesfinAbebe-fx2jd หลายเดือนก่อน

    ስሚ ሄደሽ ወገንሽን ትግሬዎች ተናገሪ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት หลายเดือนก่อน

    ኢየሩሣሌም! የአማራን ህዝብ መከራ ሞቱን በእንባሽ ስትከፍሊ ኑረሽ? እና ሁላቹህም የኢትዮ 360 ዘማቾቻችን ሁላቹህም አብረነን ስንል የፋኖን አንድነት በምንወደው ወንድማችን በዘማች እስክንድር ነጋ ሥልጣን ምክንያት ምነው? እርሱም ቢሆን ተጠርቶና ተፈልጎ ምራን ሊባል ሲገባው? እባካቹህ ለህዝብ አስቡ???

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 หลายเดือนก่อน

    መድኮ😊

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ተልኮ ከሌላችሁ በቀር የሰው እልቂት ሊያሣዝናችሁ ይገባ ፈጣሪ በሰጣችሁ አይምሮ ተጠቀሙበት

  • @zebibtefera2401
    @zebibtefera2401 หลายเดือนก่อน

    LEMENDNEW BEMSMERLAY. YEMTAKERBUAHEW. MESMERU. EYETETELEFENEW. TELE ENTERNET YELEKEKEW. FANON. LEMASADED. ENDEHONE. EYAWEKAHEHU. LEMENDNEW.

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 หลายเดือนก่อน

    Fano is ahead!

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ መድየ በርች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 หลายเดือนก่อน

    Fana Le Amara ⁉️⁉️😄🤣

  • @Sara-d9d
    @Sara-d9d 2 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤❤💛💚💚💛❤

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 หลายเดือนก่อน

    አምይም ለቅጥረኛም አረጋም ሽግኝንም ያስተክለዉ ሀሀሀ በለዉ ለተመስጊንም ጥሩነህም ያስተክለዉ ሽግኝንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም ፋኖችንም አደለም ሚተክልዉለትም ከዚክንም ኦህደድዉም ቆሻሻም መሪይም ሚሰማለትም የለም ህዝብንም አማራም በሙልዉንም ልጅዎችም የራሳቸዉ የሰላም ማስከበርንም ክልልዉ ንም አማራም ኣማራም ግዛቶችንም። ጭምርንም ያስከብ5ኣልም ታጋይም አማራም ልጅዎችም ፋኖችንም ከኦሮሜንም ኤህደድዉም ተገንጻይም ርጅይም መሪይም ሚሰማለትም የለም ድራማዉ ንምጥላቻዉም ለማስረጥም በጅሎችንም ሚናገረዉ መጃጃልም የእስዉም ንግግርንም የለም ሚጃጃልለትም ለአብይም አሀመድንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም ፋኖችንም ነንምያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም።

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 2 หลายเดือนก่อน

    መቼ መሩ አገር የመራው ግዜ የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ከመገደልና ከመዝረፍ ተደራጅቶ ትግራይአማራ ኦሮምያን ህዝብ ምስቅልቅሉን ማውጣት ነው መምራት

  • @zelalemwoldeyes6582
    @zelalemwoldeyes6582 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኒሊክ ዛሬም የኢትዯጲያ ንጉሠነገስት ነው ታድለን ድል ለሚኒሊክ ልጆች

  • @FekaduAbi
    @FekaduAbi 2 หลายเดือนก่อน

    ምንሊክ ዛረም ንጉሥ ነው

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 หลายเดือนก่อน

    ድል🌻አሐመሐራሐ🌈ፋኖ🌈ዎሆቀሐይሕት❤ዬሄአሐመሐራሐ❤ኢሕቡሕትሕ❤ኢሕሪሕት❤ነዉ ዎሆቀሐይሕትሕ❤ሁመሐራሐ❤ለሐአሐመሐራሐ❤ቀሐይሕ❤መሐሲሕመሐራሕ❤ነዉ አሐመሐራሐ❤በሐገሐዘሐ❤መሐሬሄትሕ ኢሕዴሄትሕ❤ተሐከሐዜሄ❤አሐልሕፎ❤ትሕግሕራሐይሕ❤ይሕመሐኛሐልሕ ትሕግሕራሐይሕ❤ሚሕኞሆትሕ❤ያሐሰሐገሐልሕ❤ በሐጠሐሚሕ❤ሞኚሕ❤ነዉ❤ትሕግሕራሐይሕ❤ ትሕግሕራሐይሕ❤ዬሄመሐያሐሲሕተሐኛሐበሐትሕ❤አሐልሕገሐ❤ኢሕዴሄትሕ❤ትሕመሐኛሐሌሄ❤ትሕግሕራሐይሕ❤❤❤ዬሄትሕግሕራሐይሕ❤ዬሄደሐ❤ልሕጆሆቾሕ❤በሐያሐለሕቅሕ❤ይሕሸሐለሐልሕ❤ ትሕገሕራሐይሕ❤ኢሕራሐፊሕ❤❤❤ ትሕግሕራሐይሕ❤አሐከሐዬሄድሕ❤ኦሮግሕ❤አሐከሐዬሄድሕ❤አሐያሐዎሐጠሐሚሕ❤ ከሐአሐመሐራሐ❤ተሐሲሕመሐመሐ❤ተሐራሐቅሕ❤ ሲሕለሐዎሆቀሐይሕትሕ❤ሁመሐራሐ❤ አሐተሐሲሕቡሕ❤አሐመሐራሐንሕ❤አሐተሐተሐልሕል❤ አሐመሐራሐ❤አሐዋሐቅሕ❤ዘሐራሕ❤ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 หลายเดือนก่อน

    ድል🌻ፋኖ🌻ፋኖ🌻ያሐሸሐንሕፋሐል🌈

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 2 หลายเดือนก่อน

    የመንጌ ልጅ ድል ለፋኖ አለች!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 2 หลายเดือนก่อน

    ወልቃይትን በሚመለከት ነዋይ ገብረአብ ቀደምት ያካባቢዉን ካርታ በዘመነ ደርግ ነዉ ያሠባሠበዉ ያሉኝን ካርታዎች ቅጅም ለምኖኝ አልነፈግሑትም በኢትዮጵያዊነቱ!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 2 หลายเดือนก่อน

    መለሥ ዕበይ እነጂ ብሩሕ ዕምሮ የነበረዉ የትግራይ አድዋ ለጅ አርቶዶክሣዊ አማርኛ የሚዛረብ አሠምቶ የሚየሠማ ቅማ ቅም ምጡቅ....ሠብኢዉ!

  • @negussiewondafrash1542
    @negussiewondafrash1542 2 หลายเดือนก่อน

    ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 2 หลายเดือนก่อน

    ኣባ ባሕረይኮ ፅፈዉ ነግረዉናልኮ!!!

  • @EtaferawminilikEtaferawminilik
    @EtaferawminilikEtaferawminilik 3 หลายเดือนก่อน

    ክፉ አይንካቹህ ዘድማህ

  • @solomon1331
    @solomon1331 3 หลายเดือนก่อน

    Amhara people do not sleap ,abiy and tigra weyana have not sleap for u, they stead how to distroy u beating everyday to shut u so do not sleap.

  • @eliaskiros3247
    @eliaskiros3247 3 หลายเดือนก่อน

    ty

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው ይህ ስው በየተኝውም አቅጣቻ ያሉትን ወጣቶች በተለያየ መንገድ አንድን ፋኖ አንዱን መካለከያ እያለ የኦሮምን ህዝብ ብቻ በተለያየ መንገድ በመጠብቅ እሱና ጉሳዋቹ ብቻ ያለ ተቀናቃይ ሁሉን በመጠቅለል ለመኖር ስለሆነ እባካችሁ ንቁ ሰውየው እስስት ነው።

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 หลายเดือนก่อน

    ሀብትሽ በርቱድል ለፋኖኖኖ ባለፈው አብይ ኮሪያ የሄደ ጊዜ ብዙ ቦታ ላይ ፈርሟል የአማራ ክልልን ሀውልቶች ሳይሸጣቸው አልቀረም በዚህ ሳምንት በድብቅ ጎንደር ከፋሲል ሀውልት ይሁን ከላሊበላ ሀውልት ሂዳል አብረውትም ኮሪያዎች አሉ እና አሁንም ሰሞኑን ጎንደር ይሄዳሉ ተብሏል አገሩ በድብቅ የአማራን ቅርፅች እየሰጠ ለአድስ አበባ መኪና መንገድ መስሪያ እየዋለ ይሆናል ለማንኛውም ተከታተሉ ምን እንደሚሰራ

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያን &ኤርትራዊ ሰላማቹህ ይብዛ ፍቅር ነው ያጣነው ፍቅር ሰላም ተስፋ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን ቸሩ አምላካችን በእውነት በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት ቀላል አይደለም ተመስገን ሁሌ💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GetahunLemlemu
    @GetahunLemlemu 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ሐብትሽ እውነትን ግልጥልጥ አርገሕ ውሸትን እርቃኑን ያሰቀረሕልን የዘመኑን የሐሰት በሸህ የሚቆጠሩ ይሁዳ ሆዳም ከርሳሞችን አጋለጥክልን ከእንግዲህ የገባው ይግባው አገር ባንዴራ እውነት ሰነምግባር ጠቅላላ የጥን የአባቶቻችን ሐቅና የእውነት ውደትን አሣያሐቸው !!! ግን ግን የዘመኑ ቀጣፊ የነጪ ካርቦን ግልባጮች ን ቢገባቸው ነገርክልኝ ፈጣሪ አምላክ ዘወትር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን 1:03:00 አሜን ............. :- ❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወንድሞቸ በወለጋ ሁልጊዜ በኦነጎ ሰኔ እየታረዱ ነው ምን ይሻላል

  • @emuamer
    @emuamer 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ውደደደደደ

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ድል ለፋኖየ ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 3 หลายเดือนก่อน

    35:53 እንደ ሚኒባስ ሹፌር ብሩክን አቋርጠህ ገባህ ስርዓት ይኑረን

  • @habiba899
    @habiba899 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ

  • @girmamoges9170
    @girmamoges9170 3 หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq 3 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው ያማራህዝብ ሆብሎ በመንሳት በህዝባዊ አመፅ የልጆቹን ሞት መቀነስ እየቻለ ለፋኖብቻ ትቶ ህዝብ እያለቀነው በእውነቱ ህዝቡ በጥሩንባ ሆብሎ ወጥቶ ቢገላገል የሚሻል ይመስለኛል

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 หลายเดือนก่อน

    መረጃውን በሰማት ፈን በወሬ ጊዜውን ሰስታባክኑ ተመልካችን አድማጭ የእደምት ነሱ እወቁ ሁሌ ላላይሺር አርጉስትሉ በራስ አለመታማመን ይታይባችኋል እየሩስ በሌላው ሚደያ የማይሰማ ጉዳይ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your service 360❤🎉❤🎉

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ድል ለፋኖየ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 3 หลายเดือนก่อน

    ምንድነዉ ይሄ #አንባሻ የተለጠፈዉ❓🩸

  • @AlemTesfamariam-v6r
    @AlemTesfamariam-v6r 3 หลายเดือนก่อน

    Why you are spending the time by counting the follower of ur program. Sorry

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ ሙድ እያያዘ ነው አጭበርባሪ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abezash82
    @Abezash82 3 หลายเดือนก่อน

    STOP BROADCASTING OR ADJUST IT PLEASE

  • @Abezash82
    @Abezash82 3 หลายเดือนก่อน

    PLEASE ADJUST YOUR TAE. IT SOUNDS VERY VERYY FAST. WE HEAR NOTHING FROM THIS FAST SOUND

  • @Abezash82
    @Abezash82 3 หลายเดือนก่อน

    NO ONE CAN HEAR YOUR READING. It is very VERY FAST

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 หลายเดือนก่อน

    ፕህንን እኬይ ዓባይ እብይን የሚባል ጉድ ትኢትዬጵያችን ታላጠፋን ትታላመከንን የህም እንደስም ጎበዝ እንዘናጋ ይህን እኩይ ማምከን እና ውኩይ ታላጠፋንን ታላመከንን የትም እንደርስም ጎበዝ ልብ ያያለን ልብ እንበል ይክን እኩይ ዕእባይ እብይ የሚባል ጉድ እኩይ !!!!!!!!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 หลายเดือนก่อน

    ዕንዲሕ አይነት ደነዝ ደደብ ገጠሬ ነው ዕንዲሕ የቀለደብን? ኦሮሞን አሠዳቢ። የደርግ ደደቦች ያፈሩልን ቀሪ ሠቆቃ ደደቦችን በማፍራት ነው። ሕወሐት የአረብ ሸርሙጦች ለመሖናቸው አለም ያውቀዋል። የሥዊድን አምባሣደር የነበረችው ሥለ ድድብናቸው ለመንግሥቷ አሣውቃ ነበር። አሜሪካም ሖነ አውሮፓና ካናዳ ነዋሪ የሖናችሑ ለምን ጦርነቱን አማራ ክልል ባሉት ነዋሪዎች ብቻ ዕንዲከናወን ተፈለገ? የነኚሕን ጥንቦች ደጋፊዎችና ከውጪ ሖነው የሚዘውሩትን አሣደን አፈር ለምን አናሥበላቸውም። ልጆቻቸውንም ሖነ አሽቃባጮቻቸውን አዋርዶ ወደ ማይመለሡበት መላክ ነው። አብይ የማደጎ ልጅ የአሕመድም ልጅ አደለም።

  • @GenetsouuwewwbsbswbJefar
    @GenetsouuwewwbsbswbJefar 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቀዳዳ ደሞ በሀይማኖት መጣህ:: በእማራ ስም ያስጨረስከው አንሶህ የተረፈውን ደሞ ዛሬም ልታባላ እና ልታጋድል አይ የማይሞላ ሆድችሁንና ጎተራችሁን እስኪሞላ ስንት ወጣት ይለቅ:: እስቲ እናንተ ኑና ተዋጉ ልብ ካላቹ:: አናንት ልትከብሩና አለማችሁን ልትቀጩ ሌላው አያልቅም:: ተስፋ ቁረጡ ተነቃቅተናል:: ምድር ለማኝ ለምን ሆዳም ሁሉ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 หลายเดือนก่อน

    ደደብ ለሕልሙ የሠው ሕይወት ያጠፋል፤ ከሑዋላ የመጣ አይን አውጣ አሉ። ኢትዮጵያ አሥጠግታ ከልላ መብት ሠጥታ ሥላኖረቻቸው አፀፋው ዕሧን ማጥፋት ሖነ፤ ዓንተም የመሐመድ ተከታይ፤ ትግሬው ሖንክ ኦሮሞ ታሪክን መርመር ፤ ዘመናዊ ተምሕርትን መቅሠምና አፍሪካንና አፍሪካውያንን በተመለከተ የተለያዩ መፅሐፍትን ማንበብ ያሥፈልጋችሗል። ከነኚሕ ሥብሥብ መሐል የምትወጡ አርቃችሑ ማሠብ የተሣናችሑ ጠባብ አዲሥ ዕብሪተኞች በሕወሐት ውሸት የተናጣችሑ በመሖናችሑ ከሑከት በሥተቀር ያተረፋችሑልን ነገር የለምና አዕምሮአችሑን አሠሩት።