SEBA ENTERTAINMENT
SEBA ENTERTAINMENT
  • 11
  • 416 471
ETHIOPIA:በሰርጉዋ ዋዜማ ተቀወጠ//የምን ብራይዳል 🤧? //ETHIOPIAN GURAGE TRADITIONAL BEFORE WEEDING CULTURE
new ethiopian movie,ethiopian comedy,new ethiopian music 2022,ethiopian artist,ethiopiancomedyvideo,newamharicsitcom,amharicfilm2015,ethiopianmovie2015,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,eritrean comedy,eritrean film,eritrean music,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,አማርኛ ፊልሞች,አዲስ አማርኛ ፊልም,አዲስ ፊልም,የሲኒማ ፊልም,addis movies#weeding #guragegna_music #gurage
มุมมอง: 21 112

วีดีโอ

Ethiopia:ተዋናይ ሰብስቤ ተሞሸረ//ከ 2000 በላይ ታዳሚ ያደመቀው አስገራሚ ሰርግ// #best #weeding #new #ethiopian_movie
มุมมอง 115K9 หลายเดือนก่อน
Ethiopia:ተዋናይ ሰብስቤ ተሞሸረ//ከ 2000 በላይ ታዳሚ ያደመቀው አስገራሚ ሰርግ// #best #weeding #new #ethiopian_movie
Ethiopia:በሰርጏ ዋዜማ ተቀወጠ/የጉራጌ ገንዬ ባህል/የምን ብራይዳል?!ethiopa gurage before weeding culture#dance#wedding
มุมมอง 261Kปีที่แล้ว
you like my content, please subscribe to my channel!” hit the subscribe button new ethiopian movie,ethiopian comedy,new ethiopian music 2022,ethiopian artist,ethiopiancomedyvideo,newamharicsitcom,amharicfilm2015,ethiopianmovie2015,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,eritrean...

ความคิดเห็น

  • @user-lt4vo3dm6o
    @user-lt4vo3dm6o 2 วันที่ผ่านมา

    ባህላቹ ጥሩ ነው ስራ ላይ ግን የራሳችሁን ዘር ትመርጣላችሁ ለምን ?????

  • @user-tu5zp3do4b
    @user-tu5zp3do4b 11 วันที่ผ่านมา

    ጉራጌ መሆን መታደል ነው❤

  • @user-ik6hx4dm9t
    @user-ik6hx4dm9t 13 วันที่ผ่านมา

    Ihe lij adgo ageba 😊

  • @user-xv7en1dw2b
    @user-xv7en1dw2b 13 วันที่ผ่านมา

    ሰብስቤ ተሰበሰበ

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 18 วันที่ผ่านมา

    አባቴ እና እናቴ ጉራጌ መሆናቸው ያኮራኛል 😂

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 18 วันที่ผ่านมา

    ግዶ የገንየ መምር ይሽር ❤❤❤ ቴን ዬጣሁ 😂

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y 19 วันที่ผ่านมา

    ዋው ጉራጌ ስወዳችሁ ከወሎ ቤተ አማራውይ ነኝ አንድት እንስት ዳሩኝ እንዛመድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌👌👌👌👌👌👌👌

  • @BeklemehamdBaki
    @BeklemehamdBaki 26 วันที่ผ่านมา

  • @Roziy179
    @Roziy179 27 วันที่ผ่านมา

    My blood 😢🎉❤ቸግ

  • @helenabyssinia158
    @helenabyssinia158 29 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ግን ወጣት ሆኖ ሰብስቤ😅😂😂

  • @user-bw6ib1lh5j
    @user-bw6ib1lh5j หลายเดือนก่อน

    ዋዋው ያምራል የሀብርሀም የሳራ ያርገው

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 หลายเดือนก่อน

    የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 หลายเดือนก่อน

    If the title says Gurage, I click.

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

    እናትየው ግን ከልቧ ነዉ ደስ ያላት እግዚአብሔር እንዲህ ያለች እናት ሲኖር መታደል ነዉ። መልካም ጋብቻ ይሁን የልጅ ሌጅ ደራርባ ታሳይሽ እናቴ ወገብሽ እስኪሰበር ጨፍረሽ ደግሰሽ ድረሻል።

  • @user-hm7km5vk1l
    @user-hm7km5vk1l หลายเดือนก่อน

    Lefilm nw video weyis....

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 29 วันที่ผ่านมา

      አርቲሰት ሲያገባ እኮ ባንድና ዘፋኝ ቢዝነሳቸው ተዘጋ ማለት ነው ዘፋኙም /ጭፋሪው እዛው ናቸውና

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew หลายเดือนก่อน

    Beautiful

  • @hayatsayd8019
    @hayatsayd8019 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatsayd8019
    @hayatsayd8019 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 หลายเดือนก่อน

    💚💛😘❤ደስየሚል ሰርግ አየሁኝ💚💛😘❤❤

  • @Maream2020-yj4ik
    @Maream2020-yj4ik หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍💞

  • @hnah4891
    @hnah4891 หลายเดือนก่อน

    አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 หลายเดือนก่อน

    ሲያምሩ ❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 หลายเดือนก่อน

    ማነች የቀደመችኝ

  • @user-il5kb4gp7f
    @user-il5kb4gp7f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 หลายเดือนก่อน

    Yemeren new melachu ethiopia mert beal alat yehulum beher behereseboch endezih bamare huneta tesebeseben bahelachen befkr benasay melkam megnote new selam le ethiopian bemulu i love you ethiopian!!!

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkk guragigna chefera malet yeken sera new tensh tenesh mano eyasneku new mikeyayerut esportm chemer new i love you gurage!

  • @onof8414
    @onof8414 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tt1517
    @tt1517 หลายเดือนก่อน

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @juanitacurotrujillo4355
    @juanitacurotrujillo4355 หลายเดือนก่อน

    Amo Etiopía su musica es hermosa los matrimonios bello como lo festejan Lo único que no me justa que comen carne cruda es asqueroso

  • @user-hy5po1ik5h
    @user-hy5po1ik5h หลายเดือนก่อน

    ዋው ጉራጌ

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 2 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶች

  • @user-hp6oc2vj7h
    @user-hp6oc2vj7h 2 หลายเดือนก่อน

    ያዝወን፣ንቃር፣ትረፎ

  • @user-fx8eq7bu1h
    @user-fx8eq7bu1h 2 หลายเดือนก่อน

  • @user-fx8eq7bu1h
    @user-fx8eq7bu1h 2 หลายเดือนก่อน

    ኦቦ ጉራጌ ኮረሁባቹ

  • @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081
    @hayyatijimmaaagaroosanyimo2081 2 หลายเดือนก่อน

    Ketefochu❤❤❤❤

  • @user-fi4kw2fb3c
    @user-fi4kw2fb3c 2 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ መልካም ጋብቻ❤

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት የኢትዮጵያ አርቲስት ብዛቱ ትርፍርፍ ብሏል!!! የኑሮ ውድነቱም ጠፍቶ ጤፍም ዘይት ሽሮውም እንዲህ ትርፍርፍ ይበል::

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 29 วันที่ผ่านมา

      አይ የኛ ነገር ያለው ሰማይ ላይ የሌሌለው ከመሬት በታች እንደሚበላው።

  • @KdusanZeru-xb7uq
    @KdusanZeru-xb7uq 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክላቺሁ ትዳራቺሁን❤❤❤❤

  • @user-rn5pe9xn6h
    @user-rn5pe9xn6h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dx9up7qw6h
    @user-dx9up7qw6h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-nl6ff6tk7d
    @user-nl6ff6tk7d 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-xh2dx6nf9b
    @user-xh2dx6nf9b 4 หลายเดือนก่อน

    ዝ ጉራጌ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር እዴት ደሰ እዳለችኝ ሙሽራዋ ማተቧ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 5 หลายเดือนก่อน

    ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ጋብቻችሁን

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 5 หลายเดือนก่อน

    እሄ ልጅ ባልሳሳት ሰዉ ለሰዉ ድራማላይ አይቸዋለሁ ልበል መልሱልኝ

  • @user-cm6tt7kk5g
    @user-cm6tt7kk5g 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ በጣም ነዉ ምታምሩት ❤❤🙏

  • @gezahegnwake4076
    @gezahegnwake4076 5 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ❤ በተለይ እናትየው ተመቹኝ 💔 እንዲ አይነት ሰርግ ከአመት አመት እየፈታው ላግባ🎉

    • @bereketyirga6011
      @bereketyirga6011 หลายเดือนก่อน

      Yemen mefetat new mades new enji

  • @Mekdi154
    @Mekdi154 5 หลายเดือนก่อน

    እኡነትም የምን ብራይዳል የኔ መርካማ ሙሽራ 😘😘😘😘

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ነው ነጮቹም የሚያከብሩን የራሳችንን ስናከብር ነው:: ይህን የመሰለ ባህል እያለ የማይመለከተንን "ብራይዳል...