- 238
- 254 158
𝐄𝐌𝐔 𝐌𝐚𝐬𝐮𝐝𝐞 𝐓𝐮𝐛𝐞
Germany
เข้าร่วมเมื่อ 9 ก.ค. 2022
Hello welcome to the offical youtube channal of Emu Masude Tube.
The channal will share my family's life exprience,my culture,events,and different topics that are worth sharing.more anything programs are on the way stay tuned.
Subscriber, share,like to be updated with new videos as they get posted enjoy!!!.thank you everybody.
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራካቱ Emu Masude Tube ቤታሰቦች በመላው አለም ለምትካታታሉኝ ለአላህ ምስጋና እና ክብር ይገበው ለይክ ሼርርር ሰብስክራይብ እያረገቹ ለምታበረተቱኝ ከልብ አማሰግነለው በዚህ ቻናሌ ለነንተ ይጠቅመል የስደስታል ብዬ የሚችለውን ያለኝ እውቀት በመከፈል እገኛለው ሁለ ጋብ ቻነል እድታበረተቱኝ ዘውትር ምኞቴ ነው ድጋፋችሁ አይለየኝ ስለታከታታለቹኝ ከልብ አማሰግነለው በመቀጠል ወቅተዊ መረጃ በተከተተይ የመቀርብለቹሁ ይሆናል።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته على افراد عائلة Emu Masude Tube في جميع انحاء العالم الحمدلله سبحانه وتعالى اشكركم على دعمكم باشتراككم ودعمكم لي اتمنى ان تكون هذه القناة مفيدة لكم اشكركم بصدق على الاهتمام

วีดีโอ
🔵ሰበር ዜና እለተ ሀሙስ ሕዳር//12//2017አሁኑኑ የደረሰን ቱኩስ መራጃ
มุมมอง 244หลายเดือนก่อน
🔵ሰበር ዜና እለተ ሀሙስ ሕዳር//12//2017አሁኑኑ የደረሰን ቱኩስ መራጃ
🔵#streamYardLiveለተቸገረቹሁ እንዴት በቀለሉ መግበት እደምትችሉ እስከመጨረሸው ተከተተሉ#news #video 4November 2024
มุมมอง 972 หลายเดือนก่อน
🔵#streamYardLiveለተቸገረቹሁ እንዴት በቀለሉ መግበት እደምትችሉ እስከመጨረሸው ተከተተሉ#news #video 4November 2024
🔴ዘሬ ሰአውዲ አረቢያ በጠም ገረሚ ቦተ ሂጄ በጠም ደስ ብሎኛል ቦታው በጠም የምረል ዋዉ
มุมมอง 113ปีที่แล้ว
🔴ዘሬ ሰአውዲ አረቢያ በጠም ገረሚ ቦተ ሂጄ በጠም ደስ ብሎኛል ቦታው በጠም የምረል ዋዉ
የኮማንዶ ክፍለ ጦር ለሰላም አልገዛም ባለው ፅንፈኛ ላይ እርምጃ ወሰደ። ከፍለ ጦሩ በሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋ ሮቢት አካባቢ ባደረገው ስምሪት ለሰላም አልገዛም ባለው የፅንፈኛ ቡድን ላይ በወሰደው እርምጃ በርካቶችን ደምስሶ ቀሪዎቹን መማረኩን የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል ከተማ መለሠ ገልፀዋል፡፡ ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን ህዝብን የሚገድል የሠላም ፀር በመሆኑ አሥፈላጊውን እርምጃ በመውሰድ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችንና የቡድኑን አባላት መማረክ መቻሉን ተናግረዋል። በተመሳሳይ በሰሜን ሽዋ ዞን በኩዩ ወረዳ በአሪሮ ጨሪ ቀበሌ ለሽብር ተግባር ሲውል የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል። የ6ኛ ዕዝ ኮር ፀረ-መረጃ ክፍል ባካሄደው ብርቱ ክትትል ለጥፋት ድርጊት ሊውል የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኮሩ ዘመቻ ሃላፊ ሌተናል ኮሎኔል ጌታሁን ደምሴ ተናግረዋል። ኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና የአካባቢውን ሰላም ከማስፈን በተጨማሪ የመረጃ ስርዓቱን በማጠናከር ውጤታማ ስራዎችን እየሰራ መምጣቱን ጠቅሰው ክላሽ፣ሽጉጥ፣ኤፍ ዋን ቦንብና የክላሽ ጥይት መያዙን ገልፀዋል።
እንደው እርሱ አላህ ከላይ በቃ ሲል ይበቃል እንጂ፤ እንደት ነው እንዲህ አይነቱን እሳት የምትቆጣጠረው? የቱንም ያክል ዘመናዊ ሄሊኮፕተሮችን ብትታጠቅ! ነገሩን ይበልጥ ያከበደውና በበርካታ ማይል ፍጥነት እያዛመተው ያለው ከውቅያኖስ የሚነፍሰው አደገኛ ነፋስ ነው። አላህ እኛን የሚያስረሳ፣ በግላቸው ጉዳይ የሚጠመዱበት ይስጣቸው። ከእስራ'ኤል የፈለስጢን ጭፍ'ጨፋ ጀርባ ከመሳሪያ፣ ከገንዘብ፣ ከዲፕሎማሲና ሌኮችም ዘርፈ ብዙ ድጋፎች ባሻገር በሰውና ቴክኖሎጂ ጭምር አሜሪካ እጇ በሰፊው አለበት። አላህ ለርሷ እንደዚህ አይነት በላእ መስጠቱ፤ እንኳን ሌላ ልታግዝ ለራሷም አጋዥ ፈላጊ ያደርጋታል። ይህን ቪድዮ ማየት ብቻውን ትንሽ አንጀት ያርሳል።
ጂብ እና ተኩላ ቀበሮን ማስገደል ስለፈለጉ ለአንበሳ ሄደው 'ቀበሮ እኮ አሪፍ ጫማ መስራት ትችላለች። እርሰዎ እንዲህ በባዶ እግርዎ እየሄዱ እንዴት ዝም ትላለች?' ብለው አሳበቁ። አንበሳም ተናዶ ቀበሮን ማፈላለግ ጀመረ። በመጨረሻም ተገኘችና አንበሳ ፊት ቀረበች። አንበሳም ' እንዲህ በባዶ እግሬ ስሄድ እያየሺ ጫማ መስራት እየቻልሺ ለምን ዝም አልሺ?' በማለት አፋጠጣት። ቀበሮም 'መስራትስ እችል ነበር ነገርግን ጥሬ እቃው አይገኝም ብዬ ነው' ስትል መለሰች። አንበሳም 'ለመሆኑ ጥሬ እቃው ከየት ነው የሚገኘው?' በማለት ጠየቃት። ቀበሮም ከጂብ ቆዳና ከተኩላ ጂማት ስትል መለሰች። አንዳንድ በደለኞች የበደላቸውን ልክ አያውቁትም። ግፍ የትም ቢሆን ተከትሎህ ይመጣል ከሞት በኋላም። 'የተንኮል ጉድጓድ ስትቆፍር አታርቀው ምክንያቱም ቀድሞ ማን እንደሚገባበት አታውቅም!?'
Selam selam beteseb
Berchilgn ehte
ኧረ ሰላም ይስፈን የሰላም ዋጋው ብዙ ነው
ይድረስ ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን እና ደግ ሰዉ ለሆነ ሰዉ ሁሉ ባገርም ዉስጥ ሆነ በዉጭ ሐገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በወሎ ላስታ ቡግና ወረዳ ያሉ ወገኖቻችን በርሀብ እና ጥም ጣረሞት ላይ ይገኛሉና በምንችለዉ በምትችሉት ሀቅም ሁሉ አስቼኳይ እርዳታቺሁን ይሻሉ ሁላችንም የበኩላችንን እንርዳ ደግነት ለራስ ነዉ ሼር በማድረግ እንተባበር Dagne wale የጨነቀለት
አሰላሙ አለይኩም ወረሰህመቱሏሂ ወበረከሰትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላሟን አንድነቷን ያምጣልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሰላም ለሀገሬ ጦርነት በቃ ይበለን ለማንም አይበጂም ፍትሀው የመሪ ያም ጣልን በቃ ይበለን እስከመቸ ይቀጥላል ይሄ ፍትህ ፍትህ
ሰላም ለሀገሬ ጦርነት በቃ ይበለን ለማንም አይበጂም ፍትሀው የመሪ ያም ጣልን በቃ ይበለን እስከመቸ ይቀጥላል ይሄ ፍትህ ፍትህ
አሰላሙ ለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ አህሀምዱሊላህ ደሰ ብሎኛል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሙየ አህለን ሰላም ለሀገራችን ሰብ መልሽ❤
ሰላምሠላምእካሠላመጣሸውድ❤❤
የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺
አስለምአለይኪም🎉🎉🎉😂😂❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
لسلام عليكم وراحمته الله وبركته كيفك ياوقتي
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣሽ እሙዬ ድል ልአማር ፋኖ❤👍🏻✅✅✅🌹🌹
ልብ ውስጥ 💉ጠብ የምትል ንግግር‼ የ "ዩሱፍ" ወንድሞች የዩስፍ የወደ ፊት ህይወቱን ያበላሹበት መስሏቸው ቀበሩት ሸጡት። ነገር ግን የወደ ፊት ህይወቱን እየገነቡለትና እያሳመሩለት ነበር። "ፊርዐውን" ለሙሳ የገደለው መሰለው። ነገር ግን 👉🏽በራሱ ቤት ውስጥ እየተንከባከበው (እያሳደገው) ነበር። የትኛውንም አካል አላህ የወሰነውን ነገር ከመከሰት ሊከለክል አይችልም‼ 🍇በየትኛውም አካል እዝነትና ፍላጎት ውስጥ እንዳልኾንክ ለነፍስያህ አረጋግጥላት‼ የትኛውንም ዐይነት ጉዳትም ይሁን አደጋ ሲደርስብህ የሆነ አላህ የፃፈልህ መልካም ነገር ፋና መሆኑን እወቅ‼ አላህ በዱንያም በአኼራም መልካሙን ይስጠን ! አ ሚ ን!!
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው ቀጥይበት አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱዉዴ እኳንሠላምመጣሺእሙየ ሠላምፍቅር ለሀገራቺን 💚💛❤💪ዲልለአማራህዝብ
Bagaa nagayaa dhufte Anna dhufuu jabaadhu ❤❤
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
ሹክራን ውድ🎉
አሰላሙ አለይኩም ወረሰህመቱሏሂ ወበረከሰትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላሟን አንድነቷን ያምጣልን ያረብየሀገር ሰላም ናፈቀን ያረብ ሰላምን የሰምጣልን
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን የኔዋ
ድል ለፋኖ💪💪 ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ💪ድል ለተገፈ ለአማራ💪💪ህዝብ💪💪ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ💪ድል ለአማራ ህዝብ💪ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ💪💪ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ የሸንፋል ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ
አህለላ
🎉🎉🎉
እንደሆነ የሚታወቅ ሀቅ ነው፡፡ ብርጊድ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር መስራች የነበረው ብርጌድ በሸዋ ምድር እየተንቀሳቀሰ ጠላትን ሲመታ የቆየ የፋኖ አደረጃጀት እንደሆነ ወዳጆቻችን ቀርቶ ጠላቶቻችንም የሚመሰክሩት እውነታ ነው፡፡ ነገር ግብርጌድ ሸዋ እንደ ሸዋ አንድ የፋኖ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ🎉
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ውድ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ሰለም እንካን ደህና መጠቹሁ ለይክ ሼርርር ሰብስክራይብ በመድረግ ተቀለቀሉ ሰለም ለሀገረችን🎉❤
🎉🎉🎉
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን እሙዬ ሰለም ለሀገረችን🎉
ድል ለፋኖ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ሰለም ለሀገረችን
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ በጠም ፍርድ ቆይታ ነበር ወዳፊት ብዙ እንጠብቀለን🎉❤
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን አማሰግናለው🎉❤
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ አህለን ውድ
ሰለም ውድ 🎉
ሰለምሽ ይብዘ ውድ🎉
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ ሰለም እንካን ደህና መጠቹሁ ለይክ ሼርር በመድረግ ሀሰብ አስተየተቹሁን አስቀምጡ🎉❤
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ እሙየማሻላህ እናመሠግናለንዉደ ሠላም ፍቅርለሀገራቺን❤❤
ወዴት ነሸ ሀገሬ የማንት ክብሬ ወዴትነሸ እማማ ጥሪሸ የማይሰማ ምነዉ ወኔራቀኝ ልቤፈራ ደርሶ አልሰማኝ አለ ጥሪሸ አድማሰ ጥሶ እደሰዉ መታየት ክብር የናፈቀኝ ብቻየን ሰበላዉ ምግብ እያነቀኝ እደርኳሸ ሰታይ ኩሩ ጀግንነቴ እየተናነቀኝ እጃ ልቤፈራ ዛሬሰ ወኔራቀኝ ጥሪሸን ተዘነጋይ እያየሁ ግራቀኝ ቀኝ አገሬን መመለሰ ሳሰበዉ ጨነቀኝ እስኪለጠይቅሸ ንገሪኝ እማማ ማነዉ በቅፍሸ ተርቦ የመተ እዉሀ የተጠማ ንገሪኝ እማማ ለምድነዉ ታዳ ጥሪሸ አድማሰ ጥሶ ደርሶ ማይሰማ እባ ከላቤጋ እየተዋሀደ ወርዶ በደረቴ በማዲት በልዞ ዉዝየተላበሰዉ ኢቶጲዉይ ፊቴ በግፍ ተገድጄ በግዳጅ ቢያዘም ከቅፍሸ ለመግባት የሆነብኝ አዚም ጉልበቴን ሰዉቼ የነገዉንተሰፋ ሰንቄ ብኖርም አገሬን ነጠቀኝ ባለግዜ
አሰለመለይኩ ወራመቱለይ ወበራከቱ አለን አበብቲ እንከን ሰለም መጠሽ ቆንጆ ቆይታ ናበር❤👍🙏
የኔ ውድ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ውድ
ማሻአላህ ውዴ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው
ወለኩምአሰለም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላ❤
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ደህናመጣሸ የመሰአኡድናት
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ የወቁት መሰወቅ ቅኒነት ለረስ ነው🎉
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ሰለም እንካን ደህና መጠቹሁ ለይክ ሼርርር ሰብስክራይብ በመድረግ ተቀለቀሉ እንዲውም ለተቸገሩ ሼርርር በመድረግ አግዙኝ ሁለቹሁንም ከልብ አማሰግነለው ሀሰብ አስተየተቹሁን አስቀምጡ🎉
አህለንወሣህለንየኔልዩማር❤❤❤❤❤ላይክ
አህለን ውድ🎉