- 125
- 31 651
Birhane Tube ብርሀኔ ቱዪብ
เข้าร่วมเมื่อ 3 ก.พ. 2024
วีดีโอ
#በሰው ቤት የሚሰሩ እህቶቼ እባካችሁ ትግስት ይኖራችሁ እኩይ የተፈጠረው ነገር አውቃቸዋል#
มุมมอง 30714 วันที่ผ่านมา
#በሰው ቤት የሚሰሩ እህቶቼ እባካችሁ ትግስት ይኖራችሁ እኩይ የተፈጠረው ነገር አውቃቸዋል#
#ወደ ኩዌት ለመምጣት ለጠየቃችሁኝ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #motivation
มุมมอง 445หลายเดือนก่อน
#ወደ ኩዌት ለመምጣት ለጠየቃችሁኝ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #motivation
#ገጣሚ የሚገርም የቀይ ስር ሰላጣ አሰራር ሰርታችሁ ቅመሱት#ሄሉ#yetbitubeየተንቢ #duet#love
มุมมอง 309หลายเดือนก่อน
#ገጣሚ የሚገርም የቀይ ስር ሰላጣ አሰራር ሰርታችሁ ቅመሱት#ሄሉ#yetbitubeየተንቢ #duet#love
#ለፀጉር ተስማሚ የሆነ ሂና ሞክሩት#yetbitubeየተንቢ #duet #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 325หลายเดือนก่อน
#ለፀጉር ተስማሚ የሆነ ሂና ሞክሩት#yetbitubeየተንቢ #duet #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
#ለኔ የተመቸኝ ቅባት ነው ሞክሩት#ሄሉ #yetbitubeየተንቢ #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 507หลายเดือนก่อน
#ለኔ የተመቸኝ ቅባት ነው ሞክሩት#ሄሉ #yetbitubeየተንቢ #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ
#መግዛት የሌለባችሁ እቃ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #motivation
มุมมอง 5K2 หลายเดือนก่อน
#መግዛት የሌለባችሁ እቃ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #motivation
#በእጃቸው ያለውን ምንጃ ምንጃ ፈቃድ ኢንተርናሽናል ለማድረግ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 3092 หลายเดือนก่อน
#በእጃቸው ያለውን ምንጃ ምንጃ ፈቃድ ኢንተርናሽናል ለማድረግ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
#የወንዶች ደሞዝ በተመለከተ ለጠየቃችሁ ጥያቄ መልስ ነው#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 4762 หลายเดือนก่อน
#የወንዶች ደሞዝ በተመለከተ ለጠየቃችሁ ጥያቄ መልስ ነው#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
#ለጠየቃችሁኝ ጥያቄያቹው መልስነው#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 5692 หลายเดือนก่อน
#ለጠየቃችሁኝ ጥያቄያቹው መልስነው#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
#በ የደሞዝ ክፍያ ለጠየቃችሁኝ ጥያቄ መልስ ነው እና ስለ አሻራ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ
มุมมอง 2.2K2 หลายเดือนก่อน
#በ የደሞዝ ክፍያ ለጠየቃችሁኝ ጥያቄ መልስ ነው እና ስለ አሻራ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ
#ለጥያቄያቹ ጥያቄመልስ ነው #yetbitubeየተንቢ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ሄሉ
มุมมอง 4582 หลายเดือนก่อน
#ለጥያቄያቹ ጥያቄመልስ ነው #yetbitubeየተንቢ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ሄሉ
#አረብ አገር ለመሄድ የህጋዊ ኤጀንሲ ለጠየቃችሁ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #motivation
มุมมอง 8122 หลายเดือนก่อน
#አረብ አገር ለመሄድ የህጋዊ ኤጀንሲ ለጠየቃችሁ#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #motivation
#ክፍል 3 ለጠየቃቸው ጥያቄ መልስ ነው #yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #cooking
มุมมอง 2252 หลายเดือนก่อน
#ክፍል 3 ለጠየቃቸው ጥያቄ መልስ ነው #yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #cooking
#ስለ ፓስፖርት እና ቪዛ ለጠየቃችሁኝ መልስ ነው#ኢቢኤስ #yetbitubeየተንቢ #ሄሉ
มุมมอง 3222 หลายเดือนก่อน
#ስለ ፓስፖርት እና ቪዛ ለጠየቃችሁኝ መልስ ነው#ኢቢኤስ #yetbitubeየተንቢ #ሄሉ
#ለጥየቃችሁ መልስ ነው #abelbirhanuየወይኗልጅ #love
มุมมอง 3363 หลายเดือนก่อน
#ለጥየቃችሁ መልስ ነው #abelbirhanuየወይኗልጅ #love
#ያለው እውነት የህ ነው ቢመችም ባይመችም ስሙት#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
มุมมอง 4383 หลายเดือนก่อน
#ያለው እውነት የህ ነው ቢመችም ባይመችም ስሙት#yetbitubeየተንቢ #ሄሉ #abelbirhanuየወይኗልጅ
#ስለኩዌት ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ ነው ልብ ብላችሁ አድምጡ ሼር አድርጉል ለሁሉም እንዲደርስ#ሄሉ #duet #
มุมมอง 3763 หลายเดือนก่อน
#ስለኩዌት ለሚጠይቁት ጥያቄ መልስ ነው ልብ ብላችሁ አድምጡ ሼር አድርጉል ለሁሉም እንዲደርስ#ሄሉ #duet #
#እህቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ#Birhane tube #abelbirhanuየወይኗልጅ#duet# ሄሉ
มุมมอง 3213 หลายเดือนก่อน
#እህቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ#Birhane tube #abelbirhanuየወይኗልጅ#duet# ሄሉ
ቤሩት ለወገኖቻችን ድምጽ እንሆን🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧
มุมมอง 1333 หลายเดือนก่อน
ቤሩት ለወገኖቻችን ድምጽ እንሆን🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧
#በመታወቃችሁ ለሰዎች ስካርድ የሚታወጡ ይሄ መልዕክት ለናንተ ነው#yetbitubeየተንቢ #helu tube
มุมมอง 1263 หลายเดือนก่อน
#በመታወቃችሁ ለሰዎች ስካርድ የሚታወጡ ይሄ መልዕክት ለናንተ ነው#yetbitubeየተንቢ #helu tube
#ከኩዊት በይቅርታ የወጣችሁ ብቻ #የሚመለከት መረጃ ነው #ሳሙትለመምጣት እንዳታስቡ#ለሁሉም ሼር አድርጉልኝ
มุมมอง 1123 หลายเดือนก่อน
#ከኩዊት በይቅርታ የወጣችሁ ብቻ #የሚመለከት መረጃ ነው #ሳሙትለመምጣት እንዳታስቡ#ለሁሉም ሼር አድርጉልኝ
#ሼር አድርጉልኝ እናለውብዬ#አድርሱልኝ#መታገስ መልካም ነው#yetbitubeየተንቢ #motivation
มุมมอง 2444 หลายเดือนก่อน
#ሼር አድርጉልኝ እናለውብዬ#አድርሱልኝ#መታገስ መልካም ነው#yetbitubeየተንቢ #motivation
#በርቱና አስታርቋቸው አብርሽና ሩታ#ውብዬ አይዞሽ#motivation
มุมมอง 684 หลายเดือนก่อน
#በርቱና አስታርቋቸው አብርሽና ሩታ#ውብዬ አይዞሽ#motivation
#ለጥየቃችሁ መልስ ነው#ለኩዊቶች#motivation #cooking
มุมมอง 1264 หลายเดือนก่อน
#ለጥየቃችሁ መልስ ነው#ለኩዊቶች#motivation #cooking
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አፍሪ ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን በያለንበት 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu yadaa garii qabate dhufte jabadhuu jabadhuu
ስላም ስላም ስላምሺ ይብዛልኛ የኔ ውድ ትክክል ነሽ ያው እሚስማየለም ብቻ ኢትዮጵያ አላህ ይትብቅልን ህዝባችንም መልካምን የምስራ ያድርግልን እናም ጥሩ ቆይታ ነበር እናም ቀጥይበት በርቺ ዉዷ❤❤❤🎉🎉
selam selam enkan dena metash wuda harif ena des yemele gnza nebren berech wuda
እግዚአብሔር ይመስገን ብርሀኒየ ኢትዮጵያ ስገባ የማገኛው ሰው መጀመሪያ አባቴን ነው ሀገራችን ለዘላለም ትኑር ለነበረ ጊዜ አመሰግናለሁ በርች የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen
በመራያ እናት ናው በበኩሌ የምፍልግ እግዚአብሔር የቀን የበቃን ወደ ኢትዮጵያ የምን የምንገበበት የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሄር ይበራክ🎉🎉🎉
ዘመን ሺባረቅ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን እኔ ግን እናቴ ስለሞተች አባቴም ስለሞተ ልጄን ነው ልጆቼ ማግኘት እፈልጋለሁ ከምንም በላይ ምንም ልጆችን ማግኘት እፈልጋለሁ ከማንም በላይ እኔ ነኝ የምፈልጋቸው እንጂ ዘመድ ከሆነ እነሱ አይፈልጉኝም ግን ልጆቼ
selam ehtachi enkun selam metashi arif tru koyita neber beselam eza yadirsen ena familiwochen new❤❤❤❤
እግዚኣብሔር ይመስገን እህት እንኳን ደና፡መጣሽ ዋውውው በጣም፡ደስ የሚል ኣሳብ ነው እኔ መጀመረያ ማግኘት እምፈልገው ቤተሰቦቼ የናፈቁኝ 🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዉዷ ወዴ ሀገር ስንገባ ማገኘት የምፈልገው ልጄን ነዋ ምን ጥርጥር አለው ያው አባትና እናቴንም ማገኘት ደስስ ይለኝ ነበር ወደማይቀረው አለም ሂደዋል😢 በርች ዉዴ
Selam inqun dehna metash wude berch harif new inamesegnalen slseteshn hasab kberiln melkamun hulu temegeb melkam yesra gize
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ቆይታ ነው ጥሩ የመወያያ እርስ ነው እውነት ለመናገር እኔ ምፈልገው ማግኘት ከቤተስብ ሁሉንም ነው እናቴን አባቴን ወንድሞቼን እህቶቼን በተረፈ ዘመድ ወዘተ ማግኘት እፈልጋለው ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበረን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ እችን ቀን ሳላሳየን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን
Hager segba mejmriyaa magnyet yemflgew Betebochen new agziabher amlak besalam betenaa lehagrachn yabqan
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ሰለመጣሽና አሪፍ ቆይታም አድርገናል ኢትዮጵያ ስገባ ማግኛት የምፈልገው በመጀመርያ ሀገሬ ሰላም ሆና ማያት በመቀጠል ቤተሰቦቸን ከቁጥር ሳይጎሉብኝ ገረቤቶቸን
Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee jabadhuu jabaduu
እግዝያብሕር ይመስገን ሰላምሸን ይብዛልኝ እህት እንካን ደናሀ መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለሁላችን ያድለን የነበረን ቆይታሀ አሪፍ ነበር
ሠላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እሕት እንኳን ደሕና መጣሽ ዋውውውውውውው የነበረን ቆይታ አሪፍና ደሥ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሠግናለን እኔ ሀገር ገብቸ ሁሉንም ማግኘት እፈልጋለሑ እግዛብሔር ለሀገራችን ያብቃን አሜን😢
Selam bench yihun wde Enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yaderglen legnam fekrr yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ/ን ሁላችንንም ነጣም ጉጉት ብያለው ልቤ ተንጠልላትሏል ሁሉም ናፍቀውኛል😢 በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ ያላቸው አሉ ግን መለየት መናገር አልፈልግም
ሠላም እህት እንዴት ቆየሽን አሁንማ ወደኢትዮጵያ መግባት በጣም እያሥፈራን ነው ሥደትን የቀመሠ ኢትዮጵያላይ መግባት ህልም ሆኖብናል ብቻ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ከባድ ነው ሥለምትሠጭን መረጃ በጣም እናመሠግናለን በርቺ🎉❤
MENE TEYAKA ALEW ENATAN BATESEBAN NEWA KEZI WICHE MANENM ALFELEGEM BAKE KALEIGN KEBATESEBA KETEKO BALAN ALEKE
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እግዚአብሔር ለኣገራችን ሰላም ያርግልን
ሰላምም ሰላምም ለዝህቤት ይሁን ሰላምሽሽ ብዝት ቲሪፍ ይበልልን እንካንን ብሰላምም መጣሽልንን ዉዴ እህታችን እግዚኣብሔርር ሃገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ይባርክልንን
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ ኣህታችን በጣም ኣሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እናምስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh
ሠላም ሠላም እሕት እንኳን ደሕና መጣሽ እኔ ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ከማንም ከምንም በላይ አባቴን😢የኔ ውድ አባት ሕይወቴ የመኖሬ ሚሥጥር🎉🎉
ሰላም ሰላም ባለሺበት በላምሺ ብዝት ይበል እህት እንኳን በሰላም መጣሺ እግዚአብሔር ይመሰግን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ🎉🎉🎉🎉
selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህት በርችልኝ ሀገራችነን ረሂሙ ሰላም ያርግልን አሚንንንንንን የዚህ ቤተሰብ በሙሉው በያላችሁበት ደህና ሁኑልኝ
ሠላም ሠላም እህት እንካን ሰላም መጣሽ ልክ ነሽ የኔ ውድ በመተባበረብዙ ይሰሩ ነበረ እኛላይ ለመሸቀል ነው እንጅ እነሱን ማን ያምናል ሁሌ ቢነፋረቁ
ሠለም ሠለም ሠለም እህታችን አህለን የዚቤት ባልቤት የህናች እንደህና መጣሸ አንድን ነሸ አረፈ አረፈ ቆይታ ነበር በጣም ጥሩ ነው
SELAM,,MSHE YEBZALNG YEN WUDE BER HEPN SELAMSHE YEN WUDE BERCHELNG XERU MERJAN YAGARSHE ENA MESGENL BERCHILN ENA MESEGENL BERCHILN
Selam Selma enkuwan dena mexshilng yen Wude yen Wude neger selamshi yebalng mamaye. Berchilng wow became dese yemeli konjo koyita neber ena mesgenle. Selamshi yebalng
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እና መስግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገርችን ለህዝብችን ሰላም ያብዛልን አሜንንን❤❤
Enken beslam metsh selamtsh des yembla neber berta eht yenber keyt des yembla neber selam fekr hezbtan hegerta yen wed berta mar selam fekr hezbetan
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና ምጣሽ፣ መልካም ሀሳብ ነው። መኞትሽም አሪፍ ነው። እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ።እስከዛው ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልሽ። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር እኔ አባቴን እህት ወንድሞችን 😊ከንሱ የማስቀድመው የለኝም❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ኢትዮጵያ መጀመሪያ ስገባው ማግኘት የሚፈልገው አንድ እና አንድ እናቴን ነው
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር በርችልን እናመሰግናለን ውድ ቤተሰቦቼን ለዛቀን በሰላም ያድርሰን ሁላችንንም
ሰላም ውድ ሰላምሺ ይብላ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንንና ህዝቦቻችንን ይባርክ ኢትዮ ስንገባ መጀመሪያ ማግኝት የሚያጎጎኝ ልጅ ካለን ልጃችንንቀጥሎ እናታችንን ነው❤❤
እንዳት መምጣት ይችላል
ኩየት ነሺ
ትክክል የወራነውን ነው የምናጭደው መልካምነት መልካም ነው አንጎዳም ሁሌም መልካም እንሁን
Selam tena yisitlin endeti nachu gn eko liju chokilo new wede midya yewetaw enide ababaluwa enide manignawum baletidari new gichitachew tenegagiren enifetalen biye new yasebikuti alechi eko
ሠላም እህትታች እንኳን ደህና መጣስ፣ በጣም አሪፍ እና ሰውኛ ሀሳብ እና አስተያየት ነው። የሰው ልጅ ሁል ጊዜ በጎ እንዲሰራ ነው የተፈጠረው። መልካም አስተያየት ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ትሩ ሥራ ነው። በርቺ
ሠላምሽ ይብዛ እህት በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳፍ ይቆጠራል ማለት ነው እጃችላይ ያለው ነገር በጊዜው አናሥተውልም ካለፈ በኻላ ነው የሚቆጨን ካጣነው በኃላ እግዚአብሔር በፍቅራቸው ጣልቃ ይግባ 🎉🎉🎉🎉
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስስ የሚል ቆይታ ነው በእውነት በጣም ግፍ ነው እውነት ኢወቱን እኮ ነው የስጣት በጣም ከባድ ነው ግፍ መፍራት ነው ❤❤
Selam selam selam eneko denametashi wow wow teru koyita Nebr konjo berchi selamachu ybiza yagere lijochi