Ethiopian Artificial Intelligence Institute
Ethiopian Artificial Intelligence Institute
  • 539
  • 87 869
የህፃናት የጭንቅላት እጢ ልየታ ሞዴል
የጭንቅላት እጢ ከሉኬሚያ ቀጥሎ በብዛት ህፃናትን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተሰራዉ የህፃናት የጭንቅላት እጢ ልየታ የሚያደርግ ሞዴል የባለሙያ እጥረትን ፣ በሽታዉን ለመለየት እና ህክምና ለመድረግ የሚፈጀዉን ጊዜ እና ጉልበት ቆጣቢ ነዉ፡፡ ሞዴሉ እንዴት ይሰራል? ከዚህ መሰናዶ ምላሽ ያገኛሉ::
มุมมอง: 64

วีดีโอ

ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 ኮንፍረንስ ለአፍሪካ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል?
มุมมอง 2777 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተጠባቂው የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፍረንስ መስከረም 28 እና 29፣ 2017 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የሚካሄደዉ 3ተኛዉ ዙር ፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 “አፍሪካን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማላቅ” በሚል መሪቃል ይካሄዳል፡፡ እርስዎም የሁነቱን የሁለት ቀናት ቆይታ መከታተል ከፈለጉ በሁሉም የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን የሚተላለፉ መረጃዎችን እንዲከታተሉ ከወዲሁ ጋብዘናል፡፡ #Africa #Ethiopia #AddisAbaba #PanAfriConAI2024 #AIEvent #TechEvent
በEFPApp ምን ያህል የወንጀል ጥቆማዎች ተስተናገዱ?
มุมมอง 817 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በልጽጎ በፌዴራል ፖሊስ በግንቦት ወር 2016 ዓ.ም አገልግሎት ላይ በዋለው #EFPApp የሞባይል መተግበሪያ ምን ያህል የወንጀል ጥቆማዎች ተስተናገዱ? የዜጎች ተሳትፎስ ምን ይመስላል? #Ethiopia #artificialintelligence #mobileapp #crime #crimereport #citizenengagement
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዙ ሮቦቶች በሕክምናዉ ዘርፍ ያላቸው አበርክቶ
มุมมอง 6816 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዙ ሮቦቶች በሕክምናዉ ዘርፍ አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ በቻይና ስራ ላይ የሚገኙት እነዚህ ሮቦቶች በ5 ሺህ ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ታካሚን ቀዶ ሕክምና ማድረግ ያስቻሉ ናቸው፡፡ #artificialintelligence #artificialintelligencetechnology #robotics #robot #aiinhealthcare
ሦስተኛው የፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 ጉባኤ ከመስከረም 28-29፤ 2017 ዓ.ም (ከኦክቶበር 8-9 እ.ኤ.አ) በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
มุมมอง 8519 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሦስተኛው የፓን አፍሪኮን ኤ.አይ 2024 ጉባኤ ከመስከረም 28-29፤ 2017 ዓ.ም (ከኦክቶበር 8-9 እ.ኤ.አ) በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ስለጉባኤው እና እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ዘውዴ ተከታዩን መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ኤ.አይ ሕግን ለማስከበር ይዞት የመጣው ዕድል
มุมมอง 28319 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የኤ.አይ ቴክኖሎጂን የተላበሱ የደህንነት ካሜራዎች ሕግን የማስከበር ተግባር በማቀላጠፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ በኢንስቲትዩታችን አማካኝነት ወደ ስራ የገቡትን ካሜራዎች አገልግሎት እንዲህ እናስቃኛችሁ፡፡ ተጋበዙልን!
በኤ.አይ የሚታገዘው የቻይና ፈጣን ባቡር
มุมมอง 23121 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በፈጣን የባቡር ትራንስፖርት የምትታወቀዉ ቻይና ረጅም ርቀት የሚሸፍን የባቡር መስመሮችን በኤ.ኣይ የታገዘ ጥገና በማድረግ ዉጤታማ መሆን ችላለች፡፡
የተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር ለኢትዮጵያ ይዞት የመጣው የምስራች
มุมมอง 78514 วันที่ผ่านมา
የተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር ለኢትዮጵያ ይዞት የመጣው የምስራች
ኤ.አይ ከየት ወዴት?
มุมมอง 24814 วันที่ผ่านมา
ኤ.አይ ከየት ወዴት?
ቢግ ዳታ እና የሰውሰራሽ አስተውሎት ቁርኝት
มุมมอง 23214 วันที่ผ่านมา
ቢግ ዳታ እና የሰውሰራሽ አስተውሎት ቁርኝት
ዳታ ሴንተር ምንድን ነው? አገልግሎቱስ?
มุมมอง 39921 วันที่ผ่านมา
ዳታ ሴንተር ምንድን ነው? አገልግሎቱስ?
የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ተመራቂዎች፣ አሰልጣኞችና ወላጆች አስተያየት
มุมมอง 280หลายเดือนก่อน
የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ተመራቂዎች፣ አሰልጣኞችና ወላጆች አስተያየት
የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የስልጠና ቆይታ ሲዳሰስ
มุมมอง 533หลายเดือนก่อน
የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የስልጠና ቆይታ ሲዳሰስ
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ተመራቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት
มุมมอง 371หลายเดือนก่อน
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ተመራቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት
ሂዩማኖይድ ሮቦት አምራች ኩባንያዎች እና ታዋቂ ሮቦቶቻቸው
มุมมอง 164หลายเดือนก่อน
ሂዩማኖይድ ሮቦት አምራች ኩባንያዎች እና ታዋቂ ሮቦቶቻቸው
የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ስልጠና ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
มุมมอง 522หลายเดือนก่อน
የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 ስልጠና ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የተመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ልዑካን ቡድን በኢንስቲትዩቱ ያደረጉት ጉብኝት
มุมมอง 193หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የተመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ልዑካን ቡድን በኢንስቲትዩቱ ያደረጉት ጉብኝት
ኢንስቲትዩቱ ከሀዋሳ እና ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
มุมมอง 83หลายเดือนก่อน
ኢንስቲትዩቱ ከሀዋሳ እና ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
በ2024ቱ የሻንግሃይ ዓለማቀፍ የኤ.አይ ጉባኤ ላይ የታዩ የፈጠራ ውጤቶች
มุมมอง 284หลายเดือนก่อน
በ2024ቱ የሻንግሃይ ዓለማቀፍ የኤ.አይ ጉባኤ ላይ የታዩ የፈጠራ ውጤቶች
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ አባት- ጆን ማካርቲ
มุมมอง 197หลายเดือนก่อน
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ አባት- ጆን ማካርቲ
ቨርቹዋል ሪያሊቲ እና አገልግሎቶቹ
มุมมอง 148หลายเดือนก่อน
ቨርቹዋል ሪያሊቲ እና አገልግሎቶቹ
በጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤ.አይ ክበብ ምስረታ
มุมมอง 2022 หลายเดือนก่อน
በጀነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤ.አይ ክበብ ምስረታ
የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሓ ግብር
มุมมอง 1952 หลายเดือนก่อน
የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሓ ግብር
የዘንድሮ የታዳጊዎች የክረምት የAI ስልጠና ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል?
มุมมอง 2472 หลายเดือนก่อน
የዘንድሮ የታዳጊዎች የክረምት የAI ስልጠና ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል?
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የ2024 የሠመር ካምፕ ማስጀመሪያ መርሓ ግብር ተካሄደ
มุมมอง 9702 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የ2024 የሠመር ካምፕ ማስጀመሪያ መርሓ ግብር ተካሄደ
የኢንስቲትዩቱ የታዳጊዎች የክረምት ስልጠና መርሓ ግብር ዳሰሳ
มุมมอง 5572 หลายเดือนก่อน
የኢንስቲትዩቱ የታዳጊዎች የክረምት ስልጠና መርሓ ግብር ዳሰሳ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከፍትሕ ሚንስቴር ጋር በጋራ ለመስራት በሚችልባችው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
มุมมอง 3582 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከፍትሕ ሚንስቴር ጋር በጋራ ለመስራት በሚችልባችው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
የፊዚክስ ሊቅና ተመራማሪው ዶ/ር ሚቺዮ ካኩ
มุมมอง 2692 หลายเดือนก่อน
የፊዚክስ ሊቅና ተመራማሪው ዶ/ር ሚቺዮ ካኩ
ኢንስቲትዩቱ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ላበለፀጋቸው አራት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የፓተንት መብት አገኘ
มุมมอง 2743 หลายเดือนก่อน
ኢንስቲትዩቱ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ላበለፀጋቸው አራት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የፓተንት መብት አገኘ
አፍሪካዊያን ሴት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተመራማሪዎች
มุมมอง 1553 หลายเดือนก่อน
አፍሪካዊያን ሴት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተመራማሪዎች

ความคิดเห็น

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ቀጣዩ ዘመን የAI ነው

  • @HB-Tube.
    @HB-Tube. วันที่ผ่านมา

    what was the name of the Guest from meta, the one who present about Language Translation AI on October 8

  • @woubalemtaye6757
    @woubalemtaye6757 วันที่ผ่านมา

    Good practice for awareness creation to those who are interested.

  • @salahadin6345
    @salahadin6345 วันที่ผ่านมา

    Learned so much from this presentation. Thanks so much!

  • @TheShemsudin
    @TheShemsudin วันที่ผ่านมา

    Food spoilage and contamination are very common , in my opinion this research could be inputs for startup to create an app and can be used by our mobile device to detect contamination from fruits.

  • @gfgfdg-y5t
    @gfgfdg-y5t 2 วันที่ผ่านมา

    Hudson Village

  • @AbelAbate-i9o
    @AbelAbate-i9o 2 วันที่ผ่านมา

    1:46:13 bro start dubbing in amharic

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 2 วันที่ผ่านมา

    ecotourism

  • @Mohammedseid87
    @Mohammedseid87 2 วันที่ผ่านมา

    Interesting, thank you, EAII. Empowering Africa through AI.

  • @Teklitkiflay
    @Teklitkiflay 3 วันที่ผ่านมา

    thank you. i will be there.

  • @mesfinfikre4626
    @mesfinfikre4626 7 วันที่ผ่านมา

    The title of the video doesn’t match the video

  • @kibromhaddis4339
    @kibromhaddis4339 7 วันที่ผ่านมา

    ባቢሎን በሳሎን ሙሉ አለም ታደሰ።

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y 7 วันที่ผ่านมา

    AI for all sectors!

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 9 วันที่ผ่านมา

    ኢ ባቡር

  • @AaBy388
    @AaBy388 12 วันที่ผ่านมา

    NLP ለማለት ነው?! LLM ለማለትስ ?

    • @AndroidDevsTutorials
      @AndroidDevsTutorials 10 วันที่ผ่านมา

      LLM ማለት Large Language Model ሲሆን ልክ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉትን ያጠቃልላል። NLP ማለት ደግሞ Natural Language Processing ሲሆን ይሄ ደግሞ ልክ እንደ Google Translate እና ከቋንቋ ጋር የተያያዘ ስራ የሚሰሩትን የ Artificial Intelligence ሞዴሎችን ያጠቃልላል።

  • @teshomealem4784
    @teshomealem4784 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @wendwesenendale2125
    @wendwesenendale2125 15 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much Dr for sharing your insights . So important ❤

  • @abdukamalo
    @abdukamalo 15 วันที่ผ่านมา

    thank you AI

  • @enanatube
    @enanatube 17 วันที่ผ่านมา

    It's a good description

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 18 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ ሰራሽ ሰዎች ሰራሽ self intelligence artificial plan and development minister of Ethiopia

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 18 วันที่ผ่านมา

    Machine learning AI like god Ethiopian artificial intelligence

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 18 วันที่ผ่านมา

    Algorithm

  • @NEWSplusdt
    @NEWSplusdt 22 วันที่ผ่านมา

    I'm excited about this great endeavor. Wishing all the students a success.

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 24 วันที่ผ่านมา

    KPS KEY PUBLIC SECURITY GUARANTEE INSURANCE DIGITAL TECHNOLOGY INTELLIGENCE FINANCIAL TECHNOLOGY KPI

  • @netsanetyohanis3916
    @netsanetyohanis3916 24 วันที่ผ่านมา

    I am An IT Man it is best presentation keep going.

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 24 วันที่ผ่านมา

    Good job EAII

  • @bx9556
    @bx9556 26 วันที่ผ่านมา

    ayyyy nahommm yyayy

  • @Samitrghh
    @Samitrghh หลายเดือนก่อน

    አሉ እንጂ ወያኔ የሰራውን ፎቅ ቀለም ቀብቶ አንፖል ስላደረገ ውሀ በየቦታው እያስደነሰ ለምን አታደንቁኝም የሚል አታላይ በብልጭልጭ ሰው ሊደነዝዝ አአ በሁለት ወር ነው ውሃ የሚመጣው መብራትም እደዛ በ 5 አመት በአለም ታይቶ በማይታወቅ ኢትዮዺያ በታሪኮ አይታ በማታቀው 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ አባልተ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ ህዝብን ናቅ

  • @Queenkukk_productions
    @Queenkukk_productions หลายเดือนก่อน

    They are so lucky!!!🎉😊 If only I was accepted😂

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf หลายเดือนก่อน

    CNET

  • @konjetkassu8483
    @konjetkassu8483 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlemshetDegfe
    @AlemshetDegfe หลายเดือนก่อน

    👋👋👋👋👋

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 2 หลายเดือนก่อน

    ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዘርፉ ትልቅ ትኩረት ሰቶ እየሰራ ነዉ መታችሁ ብትጎበጉን ደስ ይለናል ክበባትም እንዲቋቋሙ እንፈልጋለን

  • @ismailmohamud3597
    @ismailmohamud3597 2 หลายเดือนก่อน

    Very nice apk I tested they were reach 19 minutes it nice damalesh G/Michael congra😊

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 2 หลายเดือนก่อน

    Natural language intelligence

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 2 หลายเดือนก่อน

    We need smart 123 24/7 financial intelligence , peace intelligence security for planet earth then aviation intelligence control the sky is ours Ethiopia air forces motto update century civilization for all ai for all digital identity health intelligence eFPi Ethiopia federal police intelligence

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 2 หลายเดือนก่อน

    Wingu Africa ICt park internet computers technology Ethiopia east Africa Ethio Telecom data center insa information network security administrator

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 2 หลายเดือนก่อน

    AGI ASI IA CIA FBIc federal broadcasters intelligence control NISS national intelligence security… SGI sweet girl intelligence intelligent then Merto le mariyam intelligence border security GLI global leaders intelligence di serminet intelligence plants 🌱 security green legacy intelligence GLI mi music 🎼 intelligence

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 2 หลายเดือนก่อน

    የሚበረታታ ሀሳብ ነው

  • @asanaaga7313
    @asanaaga7313 3 หลายเดือนก่อน

    I am graduated Data science contacts

  • @myinterest7501
    @myinterest7501 3 หลายเดือนก่อน

    A good inspiration, keep it

  • @AbrhamGezae
    @AbrhamGezae 3 หลายเดือนก่อน

    We need a summer courses specially for students

  • @Mach-all
    @Mach-all 3 หลายเดือนก่อน

    Tiru new eskahun gn lehezb personally leke ende chatgpt be amaegna yetera neger yelem

  • @menyeshalekebed4934
    @menyeshalekebed4934 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።❤❤

  • @abel11112
    @abel11112 3 หลายเดือนก่อน

    At 2:25, there seems to be a misunderstanding about the head transplant procedure. In a theoretical head transplant, the recipient is the sick person whose head is retained and transplanted onto the body of a deceased donor. The donor, who is deceased, provides a healthy body, not the head. The head (and brain) of the recipient remains alive, and the goal is to give the recipient a new body while keeping their original, functioning brain. A deceased person's head cannot be transplanted onto a healthy body because the brain would no longer be alive. The correct scenario involves the sick person receiving a new body from a deceased donor, not a new head.is

  • @abel11112
    @abel11112 4 หลายเดือนก่อน

    pleas give us info about summer camp .

  • @HabtamuMisganaw-um3ft
    @HabtamuMisganaw-um3ft 4 หลายเดือนก่อน

  • @MunaAndenet
    @MunaAndenet 4 หลายเดือนก่อน

    woww gerat

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 4 หลายเดือนก่อน

    በፊንፊኔ ባደረግነው ውድድር አሸንፈናል

  • @AbrhamAdamu-p8e
    @AbrhamAdamu-p8e 4 หลายเดือนก่อน

    great work. am currently doing research in AI applications specifically focusing with health related areas even am yet enrolled in my bachelor's degree at haramaya