nataanim21
nataanim21
  • 135
  • 75 530

วีดีโอ

ማርያምን ለመዉሰድ አትፍራ መጋቢ ሐዲስ ሔኖከ ፈንቴ
มุมมอง 6314 วันที่ผ่านมา
ማርያምን ለመዉሰድ አትፍራ #sibket #eotc #mariyam #sabscribe #like #share @nataanim21
ድንግል ወላዲተ ቃል፡ እዳ አለብን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ @nataanim21
มุมมอง 9414 วันที่ผ่านมา
የእመቤታችን የትንሳኤ መዝሙር #ትስንሳኤ #ማርያም #መዝሙር @nataanim21
የማርያም ጽንሰት በመጋቢ ሓዲስ ኤርሚያ "ለ እናቷ አንዲት ናት"
มุมมอง 4021 วันที่ผ่านมา
የማርያም ጽንሰት ነሃሴ ሰባት በቦሌ ቡልቡላ መድኃኒዓለም የተሰጠ ትምህርት በተሻለ ጥራት እንድመጣ ቻናላችንን subscribe like share አድርጉ @nataanim21 #filseta #sibket #mezmur
የእመቤታችን ጽንሰት ድንቅ ትምህርት በመጋቢ ሓዲስ ኤርሚያስ "ለወለደቻት አንዲት ናት"
มุมมอง 7021 วันที่ผ่านมา
ስለ ድንግል ማርያም ጽንሰት በቦሌ ቡልቡላ መድኃኒዓለም የተሰጠ ድንቅ ትምህርት በተሻለ ጥራት እንድንመጣ ቻናላችንን subscribe like share ያድርጉ @nataanim21 #filseta #maryam #sibket
ሁሉም ክርስትያን ሊያዉቀዉ የሚገባ 3 ሦስት ነገር
มุมมอง 82หลายเดือนก่อน
@nataanim21 ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ስብከት ትምህርቱን ከወደዳችሁ like share አዲርጉት ቻናላችንን subscribe በማድረግ ይድግፉን እናመሰግናለን #sibket #eotc #filseta #ጆሮ_ያለዉ_ይስማ
የቅዱስ ገብርኤል ተአምር @nataanim21
มุมมอง 71หลายเดือนก่อน
ቅዱስ ገብርኤል ልኛም ተአምር ያደርጋል #ገብርኤል #ስብከት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #gebriel #sibket #subscribe #like #share
ሴቲቱም ድንግል ነብረች ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 153หลายเดือนก่อน
@nataanim21 ሴቲቱም ድንግል ነብረች ድንቅ ትምህርት #eotc #sibket #mariam #gebriel #ማርያም #ገብርኤል #ስብከት
የንሰሃ እንቅፋቶች
มุมมอง 97หลายเดือนก่อน
@nataanim21 የንሰሃ እንቅፋቶች ድንቅ ትምህርት በመምህር ኢዮብ ይመኑ #ኢዮብ #ይምኑ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #eotc #sibket
ዘማሪት ልድያ ድንቅ ዝማሬ
มุมมอง 788 หลายเดือนก่อน
@nataanim21 subscribe like share
በእርሱ ላይ የእግዚአብሔር ክብር ይታይ ዘንድ እንዲህ ሆነ
มุมมอง 758 หลายเดือนก่อน
@nataanim21 መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤ ድንቅ ትምህርት በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ።
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
የእመቤታችንን ትንሣኤ ምስጢር ማወቅ ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር አድርጉ። #ሄኖክ #ትንሣኤ #ስብከት
የደብረ ታቦር ምስጢር በመጋቢ ሐዲስ ደ/ር ሮዳስ ታደሰ
มุมมอง 116ปีที่แล้ว
የደብረ ታቦር ምስጢር በመጋቢ ሐዲስ ደ/ር ሮዳስ ታደሰ
"ቡሄ በሉ" የደብረ ታቦር መዝሙር ኢንኳን አደረሳችሁ
มุมมอง 333ปีที่แล้ว
"ቡሄ በሉ" የደብረ ታቦር መዝሙር ኢንኳን አደረሳችሁ
✝️ነሰሐ✝️ መምህር እዮብ ይመኑ
มุมมอง 137ปีที่แล้ว
✝️ነሰሐ✝️ መምህር እዮብ ይመኑ
ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ
มุมมอง 108ปีที่แล้ว
ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ
ለሁሉም ክርስቲያኖች ምሳሌ የምትሆን ድንቅ ልጅ @nataanim21
มุมมอง 94ปีที่แล้ว
ለሁሉም ክርስቲያኖች ምሳሌ የምትሆን ድንቅ ልጅ @nataanim21
ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም (ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን )
มุมมอง 77ปีที่แล้ว
ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም (ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን )
ሰኔ 12(፲፪) ቅዱስ ሚካኤል ፣ቅድስት አፎሚያ ወባሕራን ክብረ በዓላቸው ......
มุมมอง 128ปีที่แล้ว
ሰኔ 12(፲፪) ቅዱስ ሚካኤል ፣ቅድስት አፎሚያ ወባሕራን ክብረ በዓላቸው ......
Yaa iyarusaaleem yoon sii irraanfadhe mirgi koo na haa irraanfatu Barsisaa d/n Abaraa Hayluu
มุมมอง 47ปีที่แล้ว
Yaa iyarusaaleem yoon sii irraanfadhe mirgi koo na haa irraanfatu Barsisaa d/n Abaraa Hayluu
መምህር ገብረ መድኅን እንየው እና መምህር ፍሬ ሕይወት ፣ ወሳኝ መልእክት
มุมมอง 3.4Kปีที่แล้ว
መምህር ገብረ መድኅን እንየው እና መምህር ፍሬ ሕይወት ፣ ወሳኝ መልእክት
"ሞዖሙ ሞተ" ድንቅ ዝማሬ በሊቃውንት @nataanim21
มุมมอง 68ปีที่แล้ว
"ሞዖሙ ሞተ" ድንቅ ዝማሬ በሊቃውንት @nataanim21
ሁሉም ለይ መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው ✝️በመጋቢ ሃይማኖት ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
มุมมอง 60ปีที่แล้ว
ሁሉም ለይ መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው ✝️በመጋቢ ሃይማኖት ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
የቅዱስ ያሬድ መዝሙር @nataanim21
มุมมอง 3.1Kปีที่แล้ว
የቅዱስ ያሬድ መዝሙር @nataanim21
✝️ግሩማን መላእክት ✝️ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ዝማሬ
มุมมอง 55ปีที่แล้ว
✝️ግሩማን መላእክት ✝️ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ዝማሬ
ሰማዩ ቢቀደድስ ድንቅ መንፈሳዊ ትረካ
มุมมอง 36ปีที่แล้ว
ሰማዩ ቢቀደድስ ድንቅ መንፈሳዊ ትረካ
ጊዮርጊስ ነዓ በፈረስ
มุมมอง 114ปีที่แล้ว
ጊዮርጊስ ነዓ በፈረስ
የመልአኩ ቅዱስ ዑራኤል አዳዲስ መዝሙሮች | kidus urael
มุมมอง 600ปีที่แล้ว
የመልአኩ ቅዱስ ዑራኤል አዳዲስ መዝሙሮች | kidus urael
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ የበገና መዝሙሮች
มุมมอง 77ปีที่แล้ว
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ የበገና መዝሙሮች
መምህር እዮብ ይመኑ ሌላ ኢየሱስ ክፍል ሁለት
มุมมอง 37ปีที่แล้ว
መምህር እዮብ ይመኑ ሌላ ኢየሱስ ክፍል ሁለት

ความคิดเห็น

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልት❤❤🎉🎉🎉

  • @habtam2314
    @habtam2314 19 วันที่ผ่านมา

    kale hiwot yasemalin

  • @habtam2314
    @habtam2314 22 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏 inkuan aderesachihu

  • @nataanim21
    @nataanim21 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hermela_tube
    @hermela_tube หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @WastewaterEthiopia-qp5eb
    @WastewaterEthiopia-qp5eb หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @hermela_tube
    @hermela_tube หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @BrhanHiwet-zh5qq
    @BrhanHiwet-zh5qq 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ

  • @selambeza8923
    @selambeza8923 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ዝማሬ መላያእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2s 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ።

  • @salamkonjo9350
    @salamkonjo9350 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክት ያሰማል እህታችን

  • @GedionGashaw-xs8mu
    @GedionGashaw-xs8mu 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ዘማሪት ሶስና ግን ጠፍተሻል።

  • @habtamuephrem
    @habtamuephrem 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ ።

  • @MuluTatek-ib9kf
    @MuluTatek-ib9kf 7 หลายเดือนก่อน

    Betam Dess yelal 😮

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን 💖አሜን 💖አሜን 💖❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @michaeltegegn6665
    @michaeltegegn6665 9 หลายเดือนก่อน

    amen!!! basically you are expected to preach other peoples who are out of orthodox tewahdo religion through your spiritual hymn.

    • @nataanim21
      @nataanim21 7 หลายเดือนก่อน

      Okay thank you for your comment

  • @netse-family
    @netse-family 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትያሰማልን❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 หลายเดือนก่อน

    A men Amen Amen

  • @mariouset142
    @mariouset142 10 หลายเดือนก่อน

    A men Amen Amen

  • @MuluTatek-ib9kf
    @MuluTatek-ib9kf ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን!

  • @MuluTatek-ib9kf
    @MuluTatek-ib9kf ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว

    ለኣባቶቻችን እግዚአብሔር አምላካችን የኣልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @destawzelalem5454
    @destawzelalem5454 ปีที่แล้ว

    ምሳሌ ለኩሉ።ድንቅ ልጅ ከነቤተሰቦቿ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    በእውት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @ayelechayelech2304
    @ayelechayelech2304 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l ปีที่แล้ว

    ለመምሕር አችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረዠምእድሜከጤናጋ ይስጥልን በርቱ የተዋሕዶልጆች የትናችሁ ላይክ ሸርአድርጉ እስኪ ስለቤተክርስቲያናችን ኑእንማር

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l ปีที่แล้ว

    ግንእኛየተዋሕዶልጆች መቸም ሊላነገርካልሆነ የሚጠቅመንንአናይምአይደል ላይክ በሉ ሸርበማለት ሁላችንንም እንስማዉ ይጠቅመናል

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን ብሰማዉ የማይጠገብትምሕርትነዉ ብዙነገር እድናስተዉል ያደርጋል በርቱመምሕር

  • @yosiefsisay454
    @yosiefsisay454 ปีที่แล้ว

    21ዱን ደቂቃ እንደሰከንድ ሁኖብኝ በደንብ አዳመጥኩት ንግግርዎትን ግን ምን ዋጋ አለን እኛ አንማር አንመከር የደነዘዝን ፍጥረቶች ከታሪክ ይልቅ ንትርክ ይምንወድ ብቻ ግን ለርስዎ ከነመላ ቤተሰብዎት ሰላም ጤና የሃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለይዎት፤ በእውነት አይለይዎት፡፡

  • @medilema9481
    @medilema9481 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @teferigadisa9579
    @teferigadisa9579 ปีที่แล้ว

    ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን ከመነጋገርይልቅ ነቀፌታን ከፀሎት ይልቅ ጉልበትን ከሰመያዊ ዳኛይልቅ ምድራዊ ዳኛ በአጠቃላይ ጦርነት ከአወጃችው በኻላ ፆም ፀሎት የምትሉት በየትኛው ህሊና ነው

  • @zelalem8525
    @zelalem8525 ปีที่แล้ว

    ማፈረያወች የለበሳችሁት የመርገም ልብስ ነው የእናንተ ደግሞ አደ ቆሬ እና ዳታን ነው ወይም ያልተገበውን ልብሰ ተክህኖ የለበሰውንና በለምጽ የነደደውን ኦዝያንን ይመስላል እናንተ የአጫሽና የዝሙተኞች የቃሚወች የዳንሰኞች ቡድን አቶ መለሰም አምና መንኩሶ ዘንድሮ የጰጰሰ የዱርየ ስብስብ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እነ ከሀዲያን

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 ปีที่แล้ว

    yayal ende aynu lebum yesemal ende jorohem shekem nh ye Ethiopia shekem

  • @JhonTesfahun
    @JhonTesfahun ปีที่แล้ว

    wendimachin berta ayizon

    • @nataanim21
      @nataanim21 ปีที่แล้ว

      Ameseginalew share like adirgu

  • @realityshow1713
    @realityshow1713 ปีที่แล้ว

    አቢቹ እረ ግራ አጋባኸን አንዴ ጥሩ አንዴ መጥፎ አንዴ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ትላለህ አሁን ደሞ በኦሮምኛ ይቀደስ ትላለህ ሀይማኖትና ፖለቲካ የተለያዩ ናቸዉ አባቴ ..,,,, በጋራ ሆነዉ ይቀጥሉ ያልከዉ ሁለት ፖትሪያሊክ ሆነዉ ማለትህ ነዉ??..,,,,እኔ ምንም አልገባኸኝም በቃ

  • @bizuneshworku2611
    @bizuneshworku2611 ปีที่แล้ว

    አይ ዶክተር እንዲህ አይነት ስው ነበሩ ህግ አለ ነገ የኦሮሚያ ጻጻስ ብለው ሊጠሩ ነው

  • @chenekukontar-wise
    @chenekukontar-wise ปีที่แล้ว

    Nefezoch

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 ปีที่แล้ว

    ውሸታሙ ዘርኛው አታላዩ ኢትዮጵያን ሻጩ ኑ ትግራይን እንምታ ሌባ እንይዛለን ብሎ አማራን አታለለ? ከዛ ብኃላ አማራን ማርዲ ጀመር ሳዳምን ሙቷል ጋዳፌም ሙቷል እሺ አንተ የተመካህው በኦሮሞ ልዩ ሀይል ነው አይደል ? ሰው አይደለም የሚዋጋችሁ ሰማይ ይዋጋሀል ? የምታፈሰው ደም እየጮህ ነው ? እ/ር ዲብቅ ጦር ያስነሳብሀል እ/ር ስለህዚቡ ይዋጋል ?

  • @etsegenetkitessa
    @etsegenetkitessa ปีที่แล้ว

    ስራክን ሰራክ ምን ትፈልጋለህ ገራሚ ሰው ነህ እና አንተም ገለክ ሳዊሮስን ሾምክ እባብ

  • @GetachewKetema
    @GetachewKetema ปีที่แล้ว

    ከዚህ በፊት ማህበረ ቅዱሳን መፍረስ አለበት ብሎ ስታገሉ የነበሩት ፓትሪያሪኩ አቡነ ማቲያስ የመላው ኢ/ያ ህዝብ ፓትሪያሪክ አለመሆናቸውን በባለፈው ጦርነት ወቅት አስመስክረዋል፡፡ስለዚህ ሲኖዶሱ ቢፈርስ ወይም ፓትሪያሪኩ ቢሻሩም የኢ/ያን ህዝብ ወይም ምዕመኑን የሚቆጭ ጉዳይ አይደለም፡፡ ፓትሪያሪኩ አቡነ ማቲያስ በጦርነቱ ወቅት ለአንድ ወገን ጥብቅና ቆሞ ያልሆነ ሲናገሩ በዙሪያው የከበቡ ጥቁር የለበሱ አባቶች ዝምታን መምረጣቸው በጣም ያስተዛዝባል፡፡ፈርተው ነው ?ወይስ ፓትሪያሪኩ ልክ ነበሩ ? ስለዘህ ሲኖዶስ የተባለው ስብስብ ሥራ እስካልሰራ ድረስ ኖረ አልኖረ ትርጉም የለውም፡፡አሁንም ከማውገዝ በፊት ጠርተው መነጋገር ይቻል ነበር ፡፡ እነሱ ግን በአንዴ በውግዘት ዱላ ደበደቡአቸው፡፡ ለምን ? የሲኖዶስ አባለት መንፈስ ቅዱስ የራቃቸው በሀብት የሰከሩ የአድርባይ አባቶች ስብስብ ነው ! ባለፎቅና ባለመኪና ናቸው፡፡ በብልሹ አስተዳደርና በሙስና ተጨማልቀዋል፡፡ ዘረኝነት ጣራ ነክቷል፡፡አንድ ካህን አድስ አበባ ለመግባት ከ100ሺ እስከ 200ሺ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው፡፡ለዲያቆን እስከ 50ሺ ብር እየተጠየቀ አይደለም ወይ? ታዲያ ምን ይሻላል ? ሁሉንም የሚያይ እና የሚመዝን ፈጣሪ ሊቀጣቸው ወስኗል ፡፡ቅጣታችንን መቀበል ብቻ ነው፡፡ ጥፋት ያለው በሰዎቹ እንጂ በቤተክርሲቲያንቷ አይደለም፡፡እርግጥ መሻሻል ያለበት ቀኖናዎች ብዙ አሉ፡፡ እስቲ ስትነጋገሩ ፡ እባካችሁ አትሰዳደቡ ፣አትወጋገዙ በተረጋጋ አዕምሮ ችግሩን በንግግር ፍቱ ፡፡ ውግዘት አይጠቅምም፡፡ እንግዲህ እውነተኛ የሐይማኖት አባቶች እንደሌሉን በተደጋጋሚ አይተናል፡፡ በጣም በጣት ከሚቆጠሩት ውጭ ፡፡ ለሁሉም ኃያሉ አምላክ ሠላም ያውርድልን፤ህዝባችንና አገራችንን ይጠብቅልን፡፡ ቤተክርስቲያናችንን ያቆይልን፡፡

    • @nataanim21
      @nataanim21 ปีที่แล้ว

      ወንድማችን ወደ እግዚአብሔር እንጸልይ

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልል e እልልልልልልል እልልልልልልልልል ♥️🍇🍇🍇🙏