EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
  • 361
  • 151 282
ጥር ፳፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት (አስተርእዮ ማርያም) ታቦት ሲገባ በቦሌ ኆህተ ብርሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን
ጥር ፳፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. የእመቤታችን በዓለ ዕረፍት #አስተርእዮማርያም) ታቦት ሲገባ በ1999 ዓ.ም. በተመሰረተው በቦሌ ኆህተ ብርሐን #ቅድስትድንግልማርያም (ገርጂ ማርያም) #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
#ቅድስት_ድንግል_ማርያም #ድንግልማርያም #ድንግል_ማርያም #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ጥር፳፩፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #አስተርእዮማርያም #አስተርእዮ_ማርያም #ረቡዕ_ጥር_፳፩_፳፻፲፯ #ገርጂማርያም #ገርጂ_ማርያም #አዲስ_አበባ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #SaintMary #Saint_Mary #Virgin #Mary #VirginMary #Virgin_Mary #Church #Ethiopia #Ethiopian #Orthodox #Tewahdo #EthiopianOrthodox #Ethiopian_Orthodox #EthiopianOrthodoxTewahdo #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo #EthiopianOrthodoxChurch #Ethiopian_Orthodox_Church #EthiopianOrthodoxTewahdoChurch #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #OrthodoxChurch #Orthodox_Church #OrthodoxTewahdo #Orthodox_Tewahdo #TewahdoChurch #Tewahdo_Church #EthiopianChurch #Ethiopian_Church #ChurchBuilding #Church_Building #EthiopianOrthodoxTewahdoChurchBuildings #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church_Buildings #ChurchBuildings #Church_Buildings #TewahdoChurch #Tewahdo_Church #EthiopianChurch #Ethiopian_Church #EthiopianBuildings #Ethiopian_Buildings #EthiopianOrthodoxBuildings #Ethiopian_Orthodox_Buildings #EthiopianChurchBuildings #Ethiopian_Church_Buildings #eotcbuildings #EOTC_Buildings
#የኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቤተክርስትያን #ህንጻዎች #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ተዋህዶቤተክርስትያን #ተዋህዶ_ቤተክርስትያን #የቤተክርስትያንህንጻዎች #የቤተክርስትያን_ህንጻዎች #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስትያን #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስትያን #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስትያንህንጻዎች #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስትያን_ህንጻዎች #አርሴማ #ወልደአምላክ #አርሴማወልደአምላክ #አርሴማ_ወልደአምላክ #የኢኦተቤ_ህንጻዎች #የኢኦተቤህንጻዎች
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@eotcbuildings የሚለውን ቲክቶክ ላይ ይከተሉት።
Follow @eotcbuildings on TikTok
vm.tiktok.com/ZMNF6m9fQ
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@eotcbuildings የሚለውን ገፅ ፌስቡክ ላይ ይውደዱት፣ ይከተሉት።
Like and follow the page @eotcbuildings on Facebook.
eotcbuildings
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@eotcbuildings የሚለውን አካውንት ኢንስታግራም ላይ ይከተሉት።
Follow the account @eotcbuildings on Instagram.
eotcbuildings
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@eotcbuildings የሚለውን ቻናል ቴሌግራም ላይ ይቀላቀሉት።
Join the channel @eotcbuildings on Telegram
t.me/eotcbuildings
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@eotcbuildings የሚለውን አካውንት ኤክስ ላይ ይከተሉት።
Follow the account @eotcbuildings on X
x.com/eotcbuildings
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በመላው ኢትዮጵያ ብሎም በመላው አለም ያሉ የኢኦተቤ ህንጻዎችን ምስል ለማሰባሰብ በምናደርገው ጉዞ እርስዎም የበኩልዎን ድርሻ የፌስቡክ ቡድናችንን በመቀላቀል መወጣት ይችላሉ። ይበሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት የፌስቡክ ቡድናችንን ተቀላቅለው እራስዎ ያነሷቸውን የኢኦተቤ ህንጻዎችን ምስል ይላኩልን።
Join our Facebook Group to contribute your part in our journey to collect EOTC Buildings photographs from all over Ethiopia and the entire world. Go ahead click the link below send us EOTC Building photos you captured by joining our Facebook Group.
groups/555112281872831
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ለእናንተ ውድ ወዳጆቻችን÷ ተከታዮቻችንና አባላት በቀላሉ እንድታገኟቸው አድርገን የሁሉንም የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን በአንድ ሰንደን እነሆ እንካችሁ ስንል ደስ እያለን ነው። ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) የትዊተር አካውንታችንን÷ የፌስቡክ ቡድናችንን÷ የቴሌግራም ቻናላችንን÷ የኢንስታግራም አካውንታችንንና የፌስቡክ ገጻችንን በአንድ ተሰንደው ያገኟቸዋል። ከእኛ ጋር አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን ። አብራችሁን ቆዩ። We are glad to inform you that, for you, our esteemed families, followers and members we have organized all our social media options so that you can find them in one platform. If you click the link below it will take you to Twitter account, Facebook group, Telegram channel, Instagram account and Facebook page which are kept all in one place. Thank you for staying with us. Stay tuned.
linktr.ee/eotc_buildings
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@EOTCTV @EOTCMK @EOTCOrthodoxChannel1 @eotcmezmur9763 @dskmeotc21 @eotctv2 @eotctvmezmur @quanquayeneshmedia4055 @21media27 @MahedereTewahedo @TewahdoMedia @yared1 @DebeseyOrthodoxMezmur @orthodoxchurch7466 @eotcswitzerland1191 @EOTCGermany @tadewos23 @beterama3671 @-mahtot @MehreteabAsefa @21media27 @mirtnesh-tilahun @TMC1 @LijBiniTube @Mequamiyamedia @etartmedia @nikumidea456 @drrodastadeseandromeda9034 @MemeherDrZebeneLemma @janderebaw_media @-mahtot
มุมมอง: 200

วีดีโอ

ልዩ ልዩ ዝማሬዎች በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ
มุมมอง 142วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ቃና ዘገሊላ ǀ ጥር ፲፪፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ እንደወይን እንደወይን እንደዘለላ እንደወይን እንደወይን እንደዘለላ ስምህ የጣፈጠ ታምርህ ያማረ ስምህ የጣፈጠ ታምርህ ያማረ ያማረ ቅዱስ ሚካኤል #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Ch...
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ወጣቶች ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ
มุมมอง 102วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ወጣቶች ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ቃና ዘገሊላ ǀ ጥር ፲፪፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስ_ሚካኤል #የካሚካኤል #የካ_ቅዱስ_ሚካኤል #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጥር፲፪፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ጥር_፲፪ #ጥር_፲፪_፳፻፲፯ #ጥር፲፪፳፻፲፯ #ጥር፳፻፲፯ #ጥር_፳፻፲፯ #እሁድ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ታቦት_ሲ...
ቃና ዘገሊላ የየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ
มุมมอง 38วันที่ผ่านมา
ቃና ዘገሊላ የየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስ_ሚካኤል #የካሚካኤል #የካ_ቅዱስ_ሚካኤል #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጥር፲፪፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ጥር_፲፪ #ጥር_፲፪_፳፻፲፯ #ጥር፲፪፳፻፲፯ #ጥር፳፻፲፯ #ጥር_፳፻፲፯ #እሁድ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ታቦት_ሲገባ #እሁድ_ጥር_፲፪_፳፻፲፯ #...
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ወጣቶች ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ
มุมมอง 25วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ወጣቶች ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ቃና ዘገሊላ ǀ ጥር ፲፪፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስ_ሚካኤል #የካሚካኤል #የካ_ቅዱስ_ሚካኤል #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጥር፲፪፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ጥር_፲፪ #ጥር_፲፪_፳፻፲፯ #ጥር፲፪፳፻፲፯ #ጥር፳፻፲፯ #ጥር_፳፻፲፯ #እሁድ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ታቦት_ሲ...
ወረብ በታዕካ ነገሥት በዐታ ለማርያም ገዳም ታቦት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሶ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 19วันที่ผ่านมา
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ማዕከለ ባህር ቆመ ማዕከለ ባህር ማዕከለ ባህር ቆመ ማዕከለ ባህር #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጃንሜዳ #ጃን_ሜዳ #ጥር፲፩፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ጥር_፲፩ #ጥር_፲፩_፳፻፲፯ #ጥር፲፩፳፻፲፯ #ጥር፳፻፲፯ #ጥር_፳፻፲፯ #ቅዳሜ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ ...
ወረብ በታዕካ ነገሥት በዐታ ለማርያም ገዳም ታቦት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሶ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 23วันที่ผ่านมา
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ማዕከለ ባህር ቆመ ማዕከለ ባህር ማዕከለ ባህር ቆመ ማዕከለ ባህር #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጃንሜዳ #ጃን_ሜዳ #ጥር፲፩፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ጥር_፲፩ #ጥር_፲፩_፳፻፲፯ #ጥር፲፩፳፻፲፯ #ጥር፳፻፲፯ #ጥር_፳፻፲፯ #ቅዳሜ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ ...
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ
มุมมอง 23วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስማርቆስ #ቅዱስ_ማርቆስ #ቅዱስጊዮርጊስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስዮሀንስ #ቅዱስ_ዮሀንስ #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ቅድስትሥላሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታ...
ጥዑመ ዝማሬዎች በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው
มุมมอง 19วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስማርቆስ #ቅዱስ_ማርቆስ #ቅዱስጊዮርጊስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስዮሀንስ #ቅዱስ_ዮሀንስ #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ቅድስትሥላሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባ...
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ
มุมมอง 59วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስማርቆስ #ቅዱስ_ማርቆስ #ቅዱስጊዮርጊስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስዮሀንስ #ቅዱስ_ዮሀንስ #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ቅድስትሥላሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ...
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ
มุมมอง 42วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስማርቆስ #ቅዱስ_ማርቆስ #ቅዱስጊዮርጊስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስዮሀንስ #ቅዱስ_ዮሀንስ #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ቅድስትሥላሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታት...
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በማህበረ ቅዱሳን አገልጋዮች ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም.
มุมมอง 36วันที่ผ่านมา
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች በማህበረ ቅዱሳን አገልጋዮች ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስማርቆስ #ቅዱስ_ማርቆስ #ቅዱስጊዮርጊስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስዮሀንስ #ቅዱስ_ዮሀንስ #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ቅድስትሥላሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጃንሜዳ #ጃ...
ልዩ ልዩ ጥዑመ ዝማሬዎች ታቦታት ከጃንሜዳ ጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው ሲመለሱ ǀ ጥር ፲፩፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ - EOTC
มุมมอง 6714 วันที่ผ่านมา
#eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስማርቆስ #ቅዱስ_ማርቆስ #ቅዱስጊዮርጊስ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስዮሀንስ #ቅዱስ_ዮሀንስ #ቅድስትማርያም #ቅድስት_ማርያም #ቅድስትሥላሴ #ቅድስት_ሥላሴ #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #በዐታለማርያም #በዐታ_ለማርያም #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥምቀተባህር #ጥምቀተ_ባህር #የታቦታትማደሪያ #የታቦታት_ማደሪያ #ጃንሜዳ #ጃን_ሜዳ #ጥር፲፩፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ጥር_፲፩ #ጥር_፲፩_፳፻፲፯ #ጥር፲፩፳፻፲፯ #ጥር፳፻፲፯ #ጥር_፳፻፲፯ #ቅዳሜ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ታቦት_ሲገባ #ቅዳሜ_ጥር_፲፩_...
“ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት” ወረብ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያንና በደብረ ጽጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ታቦታት ጥምቀተባህር
มุมมอง 8714 วันที่ผ่านมา
“ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት” ወረብ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን እና በደብረ ጽጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስትያን ታቦታት ጥምቀተ ባህር ጥር ፲፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ በፍስሀ በፍስሀ ወበሰላም በፍስሀ በፍስሀ ወበሰላም ወረደ ወልድ ወረደ ወልድ ወረደ ወልድ ወረደ ወልድ ወልድ ውስተ ምጥማቃት ወረደ ወልድ ወረደ ወልድ ወረደ ወልድ ወረደ ወልድ ወልድ ውስተ ምጥማቃት #eotcbuildings_Addis_Ababa_Challenge #eotcbuildings_ጥምቀተ_ክርስቶስ_Challenge #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስኡራኤል #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ኡራኤል #ጥምቀተክርስቶስ #ጥምቀተ_ክርስቶስ #ጥም...
ጥር ሥላሴ ክብረ በዓል ፳፻፲፯ ዓ.ም. ታቦት ሲገባ በ፲፱፴፮ ዓ. ም. በተመሰረተው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 8914 วันที่ผ่านมา
በእድሳት ምክንያት በጊዜያዊነት ከነበረበት የበዓለ ወልድ ቤተመቅደስ ወደ መንበረ ክብሩ የሚመለሰው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ታቦት የሚገባበት የታደሰው ህንጻ ቤተክርስትያን እንዲህ ሆ ተውቧል። በምህረቱ፣ በቸርነቱ፣ በይቅር ባይነቱና በርህራሄው ግዝፈት የተነሳ እንደኛ ከምድር አሸዋና ከሰማይ ከዋክብት የበዛ ኃጥያት ሳይሆን ይኼንን ቀን እንድናይ አድርጎ እድሜ ለንስሀ ለሰጠን የሰላም አለቃ ምስጋናና አምልኮ ይገባዋል። #ቅድስትሥላሴ #ጥር፯፣ #፳፻፲፯ ዓ. ም. #ቅድስት_ሥላሴ #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ታቦት_ሲገባ #ማክሰኞ_ጥር_፯_፳፻፲፯ #አራትኪሎሥላሴ #አራት_ኪሎ_ሥላሴ #አዲስ_አበባ #eotcbuildin...
ዛሬ ጥር ፮፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም. በእድሳት ምክንያት በጊዜያዊነት ከነበረበት የበዓለ ወልድ ቤተመቅደስ ወደ መንበረ ክብሩ የሚመለሰው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ
มุมมอง 18714 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ጥር ፮፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም. በእድሳት ምክንያት በጊዜያዊነት ከነበረበት የበዓለ ወልድ ቤተመቅደስ ወደ መንበረ ክብሩ የሚመለሰው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ
EOTC Buildings ǀ የማዕጠንት ስነ ስርዓት እሁድ ጥር ፬፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. በቃጥላ ደብረ ጽዮን #ቅድስትማርያም #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
มุมมอง 7414 วันที่ผ่านมา
EOTC Buildings ǀ የማዕጠንት ስነ ስርዓት እሁድ ጥር ፬፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. በቃጥላ ደብረ ጽዮን #ቅድስትማርያም #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች ታኅሣሥ ፲፱፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም. በቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 201หลายเดือนก่อน
ልዩ ልዩ ዝማሬዎች ታኅሣሥ ፲፱፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም. በቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የሰንበት ተማሪዎች ወረብ ታኅሣሥ ፲፱፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም. የቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 116หลายเดือนก่อน
የሰንበት ተማሪዎች ወረብ ታኅሣሥ ፲፱፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም. የቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ታቦት ሲገባ ዛሬ ታኅሣሥ ፲፱፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ቱሉ ዲምቱ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ EOTC Buildings የኢኦተቤ ህንጻዎች
มุมมอง 942หลายเดือนก่อน
ታቦት ሲገባ ዛሬ ታኅሣሥ ፲፱፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ቱሉ ዲምቱ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ EOTC Buildings የኢኦተቤ ህንጻዎች
ዛሬ እሁድ ታኅሣሥ ፲፫፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ የፋንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 242หลายเดือนก่อน
ዛሬ እሁድ ታኅሣሥ ፲፫፣ ፳፻፲፯ ዓ. ም. ǀ የፋንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ታቦት ሲገባ በ1969 ዓ. ም. በተመሰረተው የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት #ቅድስትማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
มุมมอง 1112 หลายเดือนก่อน
ታቦት ሲገባ በ1969 ዓ. ም. በተመሰረተው የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት #ቅድስትማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
EOTC Buildings - የኢኦተቤ ህንጻዎች ǀ የዲመካ ደብረ ፀሀይ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ǀ በዲመካ ብቸኛው የኢኦተቤ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 292 หลายเดือนก่อน
EOTC Buildings - የኢኦተቤ ህንጻዎች ǀ የዲመካ ደብረ ፀሀይ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ǀ በዲመካ ብቸኛው የኢኦተቤ፣ ኢትዮጵያ
ከእኛ ቤት የሚታየው የኮተቤ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን በመሰራት ላይ ያለው የአዲሱ ህንጻ ቤተክርስትያን ጉልላት አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 252 หลายเดือนก่อน
ከእኛ ቤት የሚታየው የኮተቤ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን በመሰራት ላይ ያለው የአዲሱ ህንጻ ቤተክርስትያን ጉልላት አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ነገ ኅዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. የመንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን አዲሱ ቤተመቅደስ ታቦተ ህጉ የገባበት 26ኛ አመት ይከበራል ሽሮ ሜዳ አዲስ አበባ
มุมมอง 1702 หลายเดือนก่อน
ነገ ኅዳር 7፣ 2017 ዓ.ም. የመንበረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን አዲሱ ቤተመቅደስ ታቦተ ህጉ የገባበት 26ኛ አመት ይከበራል ሽሮ ሜዳ አዲስ አበባ
ኅዳር ፮ በዓለ ደብረ ቁስቋም ታቦት ሲገባ በ1919 ዓ.ም. በተመሰረተው የመንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ቤተክርስትያን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 2017 ዓ.ም.
มุมมอง 822 หลายเดือนก่อน
ኅዳር ፮ በዓለ ደብረ ቁስቋም ታቦት ሲገባ በ1919 ዓ.ም. በተመሰረተው የመንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ቤተክርስትያን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 2017 ዓ.ም.
EOTC Buildings ǀ በ1907 ዓ. ም. የተመሠረተው የመካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን ፈረንሳይ ሌጋሲዮን፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 282 หลายเดือนก่อน
EOTC Buildings ǀ በ1907 ዓ. ም. የተመሠረተው የመካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን ፈረንሳይ ሌጋሲዮን፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ ǀ ታቦት ሲገባ በቀበና ምስራቀ ፀሀይ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ǀ 2017 ዓ. ም. ǀ EOTC
มุมมอง 1512 หลายเดือนก่อน
ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ ǀ ታቦት ሲገባ በቀበና ምስራቀ ፀሀይ መድኃኔዓለም ካቴድራል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ǀ 2017 ዓ. ም. ǀ EOTC
EOTC Buildings ǀ በ1981 ዓ. ም. የተመሠረተው የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ǀ ቤተል ወይራ ሰፈር፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
มุมมอง 1853 หลายเดือนก่อน
EOTC Buildings ǀ በ1981 ዓ. ም. የተመሠረተው የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ǀ ቤተል ወይራ ሰፈር፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ወረብ ǀ በ1969 ዓ. ም. በተመሰረተው የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት #ቅድስትማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ 2016 ዓም
มุมมอง 1603 หลายเดือนก่อน
ወረብ ǀ በ1969 ዓ. ም. በተመሰረተው የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት #ቅድስትማርያም እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ #ቤተክርስትያን #አዲስአበባ 2016 ዓም

ความคิดเห็น

  • @HelinaSisay-x5q
    @HelinaSisay-x5q 2 วันที่ผ่านมา

    የገርጂዋ ንግስት እናቴ ኆኅተ ብርሃን እንኳን ያንቺ አገልጋይ ሆንኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ🙏🙏🙏

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 2 วันที่ผ่านมา

      ታድለሽ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ጽናት፣ ማስተዋልና ብርታቱን ሰጥቶ ምድራዊ ዘመንሽን እግዚአብሔርን በማገልገል ያሳልቅ። ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከአምላኳ ታማልድሽ።

    • @HelinaSisay-x5q
      @HelinaSisay-x5q 2 วันที่ผ่านมา

      @eotcbuildings አሜን🙏🙏🙏

  • @Mahiwadla
    @Mahiwadla 6 วันที่ผ่านมา

    አሁንም በዋድላ ወርዳ ልዩ ስሙ ዶሬራ ቆላ አየተባለ በሚጠራው ቦታ ዳግማዊ ላሊበላ አየተሰራ መሆኑን ላበስራችሁ አወዳለው

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 6 วันที่ผ่านมา

      እጅግ ደ የሚል ዜና ነው። ምናልባት በቦታው ከሆኑና ተንቀሳቃሽ ምስል መቅረፅ የሚችሉ ቢሆንና ቢያጋሩን ደስታውን አንችለውም።

  • @tinsaefikadukasaye-g5b
    @tinsaefikadukasaye-g5b 7 วันที่ผ่านมา

    Doctor alemayehu was a best man ever

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 19 วันที่ผ่านมา

      አሜን ይሁንልን ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @buraburee
    @buraburee 20 วันที่ผ่านมา

    "ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ`ለት"

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 20 วันที่ผ่านมา

      እርግጥ ነው።

  • @seltad9593
    @seltad9593 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @seltad9593
    @seltad9593 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @seltad9593
    @seltad9593 23 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 28 วันที่ผ่านมา

    YES !!!! ETHIOPIA IS THE GARDEN OF EDAN!!!! RIVER GIHONE!!!

  • @amsalutazeb1159
    @amsalutazeb1159 หลายเดือนก่อน

    ከጋሸና ወደ ላሊበላ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ከጋሸና ከተማ 200ሜትር አካባቢ ይገኛል ላሊበላ የምትሔዱ በዚያዉ እዩት በጣም ደስ ይላል ጀማሮዉ

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 24 วันที่ผ่านมา

      እሙን ነው።

  • @beselah
    @beselah หลายเดือนก่อน

    God bless you all.

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 24 วันที่ผ่านมา

      Amen, likewise

  • @Melese77-e5u
    @Melese77-e5u หลายเดือนก่อน

    ሊቀመላኩገብርኤል አገራችንን ከሣቱአውጣልን

  • @Semret-m6w
    @Semret-m6w หลายเดือนก่อน

    የሰፈሬ ደብር መላኩቅዱስ ሩፋዬልና ስመአቷ ቅድስት አርሴማ እናንተ ጠብቁኝ አሜነ

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings หลายเดือนก่อน

      አሜን። በስንት አመተ ምህረት እንደተመሰረተ ያውቃሉ?

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድም አለማየሁ ዋሴ.የዚሕ የአነሳኸዉ ፊልም ፈንድ ድርጅት ብታቋቁም መልካም ይመስለኛል. ሥብኃት ተሠማ መልካም የስራ ዘመን እመኝልሀለሁ.

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ

  • @ManayeFelleke
    @ManayeFelleke หลายเดือนก่อน

    Kidane miheret kezi new yemetwetaw

  • @SelamSolomon-q8x
    @SelamSolomon-q8x หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ዜናማርቁስ ምልጃው ምርትዎ አይለየን ሀገራችንን ሰላም አብዙልን አሜን

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @birhanudemissie6262
    @birhanudemissie6262 2 หลายเดือนก่อน

    Interesting

  • @DagnachewDagnu
    @DagnachewDagnu 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቦታ ዬት ይገኛል?

  • @nhoresister1536
    @nhoresister1536 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተል ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ❤❤❤❤

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @NbvccxMuytrr
    @NbvccxMuytrr 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @eotcbuildings
    @eotcbuildings 2 หลายเดือนก่อน

    ከእናንተ ቤት የሚታይ ቤተክርስትያን አለ?

  • @jezuzjuize
    @jezuzjuize 2 หลายเดือนก่อน

    this video was a true blessing. praying for all these situations ☦️🙏🏻📿

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 2 หลายเดือนก่อน

      Amen and thank you🙏🙏🙏

  • @mahletasrat808
    @mahletasrat808 3 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @meklitasrat7690
    @meklitasrat7690 3 หลายเดือนก่อน

    My Home , My safe space Debre Yedras💗

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      Is that amazing to have a safe space in this full of chaos world? 🙏🙏🙏

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 3 หลายเดือนก่อน

    የአባታችን የአቡነ ጎርጎርዮስን ስዕል አድህኖ በማርያም❤❤❤🙏🙏🙏

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      እንዳገኘነው የምናጋራው ይሆናል።

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 2 หลายเดือนก่อน

      እዚህ የፌስቡክ ገፅ 👇👇👇ላይ መልእክት ቢልኩልን ስዕለ አብህኖዎቹን ልንልክልዎ እንችላለን web.facebook.com/eotcbuildings

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን የልኡል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ነው የተሰራው

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      እርግጥ ነው።

  • @LondonPower
    @LondonPower 3 หลายเดือนก่อน

    This alphabet is old Greek Byzantine from the 4th - 5th century

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      Everything you see here is authentic Ethiopian!

    • @LondonPower
      @LondonPower 3 หลายเดือนก่อน

      @eotcbuildings you took christianity from the Greeks byzantine empire

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      @@LondonPower the Ethiopian Christianity predates the Byzantine Empire.

    • @LondonPower
      @LondonPower 3 หลายเดือนก่อน

      @@eotcbuildings lol of course not man

    • @አማን-ደ3ቀ
      @አማን-ደ3ቀ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@LondonPower Ethiopia is literally the first country mentioned in the bible, Armenia is the only country that fully converted into Christian nation before us we were fully a Christian kingdom ever since 330ad, our alphabet is geez around 2700 year old nothing with the Greek church associated with us

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 3 หลายเดือนก่อน

    በቤቱ ያፅናሽ አርሴም

  • @YeabsiraZereyakob
    @YeabsiraZereyakob 3 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አርሴም

  • @KibromTesfalem-g9h
    @KibromTesfalem-g9h 3 หลายเดือนก่อน

    ድሬዳዋም አለ ግን ድርሳናቸው አለ

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 3 หลายเดือนก่อน

    enamesegnalen

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @azebg328
    @azebg328 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድንቅ በርቱልን

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን።

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ጥበብ ነው፣

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም እንጂ

  • @eotcbuildings
    @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ወረብ ስንኞች የሚጽፍልን ብናገኝ ደስታውን አንችለውም። እባካችሁን የዚህን ወረብ ስንኞች የምታውቁ ብትጽፉልን።

  • @eotcbuildings
    @eotcbuildings 3 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ወረብ ስንኞች የሚጽፍልን ብናገኝ ደስታውን አንችለውም። እባካችሁን የዚህን ወረብ ስንኞች የምታውቁ ብትጽፉልን።

  • @seltad9593
    @seltad9593 4 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @seltad9593
    @seltad9593 4 หลายเดือนก่อน

    ⛪ 😍😍😍

  • @seltad9593
    @seltad9593 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @seltad9593
    @seltad9593 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @KeloHabtamu-yc2px
    @KeloHabtamu-yc2px 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏🙏

  • @merib9999
    @merib9999 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 6 หลายเดือนก่อน

    BEST

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 6 หลายเดือนก่อน

    ETHIOPIA will be great as before once again!

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 6 หลายเดือนก่อน

      Yes indeed, that is inevitable.

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 7 หลายเดือนก่อน

    አምባጋር የት ነው፡፡ ይህን የመሰለ ቦታ አለመተዋወቁ ለምንድነው ? ገለጻ ቢኖረው ለማስተዋወቅ ይጠቅም ነበር፡፡

    • @eotcbuildings
      @eotcbuildings 2 หลายเดือนก่อน

      ቦታው ከጋሸና ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ ሶስት ኪሎ ሜትር ተኩል ርቀት ላይ ሲሆን ወደ ላሊበላ ከሚወስደው መንገድ በስተምዕራብ ይገኛል። ዋና የእጅ ባለሙያው ላለፉት ስድስት ዓመታት አብያተ ክርስትያናትን በመቅረጽ ላይ የሚገኙት ቄስ ገብረመስቀል ተሰማ ናቸው። አንድ አመት ሙሉ ብቻቸውን ቀርፀው በኋላ ሁለት ዲያቆናት ለስራው ተቀላቅለዋቸዋል። የሚኖሩት በተራሮች ላይ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብቻቸውን ነው። የእጅ ባለሞያዎቹ በዩኔስኮ እውቅና ካገኙት የላሊበላ አብያተ ክርስትያናት ጋር የሚወዳደር ቤተክርስትያን ለመቅረጽ እየሞከሩ ነው። ገብረመስቀል ተሰማ ሙሉው ውስብስብ መሬት ላይ ተቆርጠው አሥር የተቀረጹ አብያተ ክርስቲያናትን ያቀፈ መሆኑን በዓይነ ሕሊናቸው ይስላሉ። ውስብስብ የአስራ አንድ አብያተ ክርስትያናት የመፍጠር ፍላጎት (ነባሩ ‘ላሊበላ’ ቤተ ክርስቲያንን ጨምሮ) እና ከዛግዌ ገዥ (ንጉስ ላሊበላ) ጋር ያለው ግንኙነት ከላሊበላ ጋር ተመሳሳይነት አላቸው። ገብረመስቀል ተሰማ ፕሮጀክቱ የላሊበላን አብያተ ክርስቲያናት ትክክለኛነት ለሚጠራጠሩና የላሊበላን አብያተ ክርስትያናት የሰሩት የውጭ አገር ዜጎች ናቸው ለሚሉ የተሳሳቱ አመለካከቶች የተደረገ ምላሽ ነው በማለት ይገልፁታል። አሥር አብያተ ክርስቲያናትን ከዓለት ላይ የመቅረጽ፣ የጥንታዊ መሣሪያዎችን እና ቴክኒኮችን በመጠቀም ግዙፍ ሥራን በማከናወን፣ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ዓይነት ሕንፃዎችን የመቅረጽ ብቃት እንዳላቸው ለማሳየት ተስፋ ያደርጋሉ። በቪዲዮው ላይ አርባ ሰከንድ አካባቢ ላይ የምትመለከቱት ከቤተ አብርሃም በስተምዕራብ የምትገኘው ትንሿ ግቢ በመሃል ላይ የተቀረጸ የኢትዮጵያን ካርታ ያሳያል። ካርታው ቀደም ሲል የኢትዮጵያ አካል የሆነችውን ኤርትራን ያጠቃልላል፣ እዛም ከውቅር የተሠሩ አብያተ ክርስቲያናትም ይገኛሉ። የረጅም የክርስትና ታሪክ ያላቸው ሁለቱ ሀገራት አንድ ቀን እንደሚገናኙ ገብረመስቀል ተሰማ ተስፋ ያደርጋል። 2008 ዓ. ም. አካባቢ ውስብስቡ አራት አብያተ ክርስትያናትን (ደብረ ፅዮን፣ ቤተ አብርሀም፣ ደብረ ኤፍሬም፣ ቤተ ጊዮርጊስ) ያቀፈ ሲሆን ሁለቱ አሁንም እየተቀረጹ ነበር። የእጅ ጥበብ ባለሙያዎቹ በቀላሉ በሙሉ ጨለማ ጊዜ ነው የሚቆረቁሩት።

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 7 หลายเดือนก่อน

    Great view Dr Alemayehu our precious Elder Brother

  • @GirmaTenaw
    @GirmaTenaw 7 หลายเดือนก่อน

    ዝጎራ