- 30
- 20 561
ጆንሰን GSA
United States
เข้าร่วมเมื่อ 28 ม.ค. 2018
This Channel focused on Christian apologetics
วีดีโอ
ለዘላለም መንግስቱ የተደረገ ጥሪ
มุมมอง 1385 หลายเดือนก่อน
ዐልቦተ ስጦታዊ ዕቅበተ እምነት የቤተክርስቲያን አደጋ ነው! ሐሰተኞች ከሚያደርሱት መንፈሳዊ ውድቀት ያልተናነሰ መንፈሳዊ ውድቀት ያስከትላል።
የበረዶ ቁር ወይስ የሪቫይቫል ወላፈን?
มุมมอง 1886 หลายเดือนก่อน
ቅኝት በሚል ርእስ የቀረበው ይህ ትረካ ከአማልክቱ ዐዋጅ መግቢያ ላይ የተወሰደ ነው። ይህም 30%ያህል የመጽሐፋን ይዘት ያስገነዝበናል የሚል እምነት አለኝ።
በዓል የተደገሰለት ሾልኮ ገቡ እንግዳ ልምምድ
มุมมอง 1906 หลายเดือนก่อน
የእምነት እንቅስቃሴ ትምህርት ለወንጌላውያን ቤተ እምነት መድረክ እንግዳ አይደለም። ዐዲስ ዓመት በገባ ቁጥር ድግስ ተደግሶለት በየቤተ እምነቱ እውቅና እንዲያገኝ በግልጽም በስውርም ተሰርቶበታል። የስብከት፣ የጸሎት፣ የዝማሬና የፈውስ መረሃ ግብሮችን ቅርጽ ቀስ በቀስ ቀይሯል። ይህ ትረካ ለ 9 ዐመት ያህል አባል በነበርኩበት ቤተ እምነት ውስጥና በሌሎች ወንጌላውያን ቤተ እምነቶች ጭምር ልምምዱ የነበረውን ገጽታ የሚያንጸባርቅና በተጨባጭ እውነት ላይ የተመሰረተ ነው። ትረካው ወንጌላውያን ቤተ እምነቶች ያለንበትን ወቅታዊ ሁኔታ ገላጭ በመሆኑ ለንስሓና ለለውጥ የሚያዘጋጅ ስለሆነ እልህ ከመጋባት በመቆጠብ ራሳችንና ጉባኤያችንን እን...
መጋቢ ጻድቁ አብዶ "እንጋፈጥ ወይስ እንሽሽ?" ጆንሰን እጅጉ
มุมมอง 1288 หลายเดือนก่อน
መጋቢ ጻድቁ አብዶ "እንጋፈጥ ወይስ እንሽሽ?" ጆንሰን እጅጉ
ዕቅበተ እምነት /ክፍል ኹለት/ ኑፉቄ በምንድን ነው የሚለካው? የሚወገዘው ቤተክርስቲያን የቱ ነው? ማነው? /ጆንሰን እጅጉ/
มุมมอง 148ปีที่แล้ว
በዚህ መጠየቅ ስለ ዕቅበተ እምነትና ኑፋቄ ያለኝን አቋም አስቀምጫለሁ። ባደረኩት ሰፊ ጥናት ላይ የተመሠረተ ስለሆነም አድማጭ እደሚታነጽበት አምናለሁ። መጠይቁ ወቅታዊ ስለሆነ የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን መሪዎች እንዲያደምጡትና እንዲወያዩበት አሳስባለሁ። (መጠየቁ የዛሬ 10 ወር በአሜን ቲቪ ላይ የቀረበ ነው)
ዕቅበተ እምነት /ክፍል አንድ/ ካሪዝማዊ ቀለም የሌለው ዕቅበተ እምነት ሰባብሮ ይጥላል! ቡድኑ ውስጥ ያለ ስውር ሴራ 🤔 (ጆንሰን እጅጉ)
มุมมอง 281ปีที่แล้ว
በዚህ መጠየቅ ስለ ዕቅበተ እምነትና ኑፋቄ ያለኝን አቋም አስቀምጫለሁ። ባደረኩት ሰፊ ጥናት ላይ የተመሠረተ ስለሆነም አድማጭ እደሚታነጽበት አምናለሁ። መጠይቁ ወቅታዊ ስለሆነ የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን መሪዎች እንዲያደምጡትና እንዲወያዩበት አሳስባለሁ። (መጠየቁ የዛሬ 10 ወር በአሜን ቲቪ ላይ የቀረበ ነው)
የካውንስሉ ስህተት፤ ዕቅበተ እምነትና ውግዘት፤ የአደባባይ ንስሐ /ጆንሰን እጅጉ/
มุมมอง 337ปีที่แล้ว
ይህ መጠየቅ ካውንስሉና ኅብረቱ እርቅ ከማድረጉ በፊት በሐመር ስፕሪቹዋል ስቲዲዮ የተደረገ ነው።
በለሷን ለምን ደረቀች? የኢየሱስ ትምህርት (ክፍል ሦስት ፡ የአንደበት ቃል ኃይል)
มุมมอง 161ปีที่แล้ว
በለሷን ለምን ደረቀች? የኢየሱስ ትምህርት (ክፍል ሦስት ፡ የአንደበት ቃል ኃይል)
ለደረቁ አጥንቶች የተነገረ ትንቢት (ክፍል ሁለት የአንደበት ቃል ኃይል)
มุมมอง 119ปีที่แล้ว
ለደረቁ አጥንቶች የተነገረ ትንቢት (ክፍል ሁለት የአንደበት ቃል ኃይል)
ወደ መጽሐፍ ቅዱስ የተጠጋ እንግዳ እምነት! (ክፍል አንድ የአንደበት ቃል ኃይል) ጆንሰን እጅጉ
มุมมอง 491ปีที่แล้ว
ወደ መጽሐፍ ቅዱስ የተጠጋ እንግዳ እምነት! (ክፍል አንድ የአንደበት ቃል ኃይል) ጆንሰን እጅጉ
የስበት ሕግ ሳይንሳዊ፣ ፍልስፍናዊና ሃይማኖታዊ ደረጃዎችና ምስጢራቱ (ጆንሰን እጅጉ በሀሌታ TV)
มุมมอง 137ปีที่แล้ว
የስበት ሕግ ሳይንሳዊ፣ ፍልስፍናዊና ሃይማኖታዊ ደረጃዎችና ምስጢራቱ (ጆንሰን እጅጉ በሀሌታ TV)
የስበት ሕግ ትምህርት ሦስቱ ምስጢራዊ ደረጃዎች፤ በሰው ውስጥ ያለ ክርስቶሳዊነት፤ "ሰው እንዳሰበው ? (ሀሌታ TV ጆንሰን እጅጉ ከጋዜጠኛ ኢዮብ ጋር)
มุมมอง 877ปีที่แล้ว
የስበት ሕግ ትምህርት ሦስቱ ምስጢራዊ ደረጃዎች፤ በሰው ውስጥ ያለ ክርስቶሳዊነት፤ "ሰው እንዳሰበው ? (ሀሌታ TV ጆንሰን እጅጉ ከጋዜጠኛ ኢዮብ ጋር)
የስበት ሕግ ትምህርት ሦስቱ ምስጢራዊ ደረጃዎች፤ በሰው ውስጥ ያለ ክርስቶሳዊነት፤ "ሰው እንዳሰበው እንደዛው ነው"? እና ሌሎችምmp4
มุมมอง 4.8Kปีที่แล้ว
የስበት ሕግ ትምህርት ሦስቱ ምስጢራዊ ደረጃዎች፤ በሰው ውስጥ ያለ ክርስቶሳዊነት፤ "ሰው እንዳሰበው እንደዛው ነው"? እና ሌሎችምmp4
ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን "ተሳስተን እናውቃለን" Apostle Daneal Mekonen
มุมมอง 239ปีที่แล้ว
ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን "ተሳስተን እናውቃለን" Apostle Daneal Mekonen
Dr.Tekalgn Duguma (ዶ/ር ተካልኝ ዱጉማ) የመለኪያ ያለህ! መጽሐፍ ዳሰሳ፤ አፍ ያስከፈተ ግጥምጥሞሽና አስገራሚ ምስክርነት
มุมมอง 99ปีที่แล้ว
Dr.Tekalgn Duguma (ዶ/ር ተካልኝ ዱጉማ) የመለኪያ ያለህ! መጽሐፍ ዳሰሳ፤ አፍ ያስከፈተ ግጥምጥሞሽና አስገራሚ ምስክርነት
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን። "በመለኪያ ያለህ!" መጽሐፍ ላይ ያቀረበው ሰፊ ግንዘባ። አገልጋዮች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ ጥብቅ መልዕክት።
มุมมอง 469ปีที่แล้ว
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን። "በመለኪያ ያለህ!" መጽሐፍ ላይ ያቀረበው ሰፊ ግንዘባ። አገልጋዮች ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ ጥብቅ መልዕክት።
መምህር ንጉሴ ቡልቻ። "በመለኪያ ያለህ" መጽሐፍ ላይ ያቀረበው ሰፊ ግንዘባ። አገልጋዮች ሁሉ ልብ ሊሉት የሚገባ እውነት እነሆ፦
มุมมอง 480ปีที่แล้ว
መምህር ንጉሴ ቡልቻ። "በመለኪያ ያለህ" መጽሐፍ ላይ ያቀረበው ሰፊ ግንዘባ። አገልጋዮች ሁሉ ልብ ሊሉት የሚገባ እውነት እነሆ፦
ዲባካላዊ ምን ማለት ነው? በአማርኛ ወይስ በምን ቋንቋ ነው? የምታውቁ ብትነግሩኝ።
ሜታፊዚክስ ማለት ነው
ጌታ ይባርካችሁ ምንም ድብቅ እኮ አይደለም ምንጩ አጋንንት ነው።የቤተክርስቲያን እንቅልፍ ነው የሚያሳዝነው ሰው ካልተማረ መንፈስ ቅዱስ እንዲያነቃን ካልተጋን እርስበርስ ካልተነቃቃን እየባሰ መምጣቱ አይቀሬ ነውና በርቱልን።በአንዳንዶችስ ዘንድ ቁጭ ብለን ይሆናል ይሳካልሃል ያዘው ጨብጠውስ ጤነኛ ነው?
ተባረክ
ዮኒተባረከየከርስቶሰሰበትተቃወማቸቹገና 100000""ገብተን እንማራለን አሰኪወንጌል ሰበኩየወንጌልእንቅፋቶች ገና ገናይሰበካል ወጋሁመን ፈሳቹ
የሁለት ደቂቃ ተኲል መግቢያ በጣም ረዥም ነው::
ለምን አንተም በትምህርት አትክደውም??
እናንተ የምትፈልጉት ሲሆን ትክክል ትላላችሁ፡ የማትፈልጉት ሲሆን ግን አውዱ ምናምን ትላላችሁ አይይይይይይ
በጣም ትገርማላችሁ ማሠብ የማይችል ትውልድ ስላገኙ ይጫወቱባችኃል ማስተዋል ይስጣችሁ ሠይጣን በቀላሉ ለፈለገው ነገረ የሚነዳችሁ ጭፍን ተቃዋሚ
አኡምሮህን አትጠቀም እያሉህ አደንዝዘው እንድታብድ አርገው ይነዱሀል
ካሠብክ ትቃወማለህ ትጠይቃለህ ከደነዘዘክ ግን ትነፍዛለህ አሁን ምድራችን ላይ ያለ ሳየሰራ መክበር የሚፈልግ ጉቦኛ ወንጀለኛ በህልም የሚኖር የነፈዘ አንድ ተራ ዪትዩበር ግደል ሲለው የሚገድል ሠው የማይወድ ገንዘብ ብቻ በወንጌል ስም ዘራፊ ተራ ትውልድ እየመጣ ያለው
Betem arif timihirt new ye setehachun. endalachutim timihirtu be motivation jemiro new weda be'ad amliko yemiwesdew.Tebaareku.
Afaan Oromoon nuuf hiika!translated to afan oromo
Eyob tebarek endi ayinet sew selakerbkelin. Ene conffusion wust gabiche neber aun gin terdahu
በጣም ደስ የሚል ትረካ ተባረክ ክላሲካሉን ድምፁን ትንሽ ቀነስ ቢል አሪፍ ነው 🇺🇸
keep it up johnson. wiste yale tiyake neber sigerim.
Stay blessed!
I subscribed!
ዋው እጅግ በጣም የሚበረታታ ተግባር ነው፥ፀጋው ይብዛልህ። ግን ትንሽ የክላሲካሉን ድምፅ መቀነስ ከተቻለ? አመሰግናለሁ!!
ተባረክ በርታ።
መንፈሳዊ መጽሓፍ፣ ለዚያው ምካቴ -ክርስትና ላይ የተጻፈ መጽሓፍ በትረካ መስማቴ በጣም አስደንቆኛል፤ አስደስቶኛልም ። ስራው የተዋጣለት ሥራ መሆኑን ተመልክቻለሁ። መጽሓፍን ማንበባችንም ሆነ ትረካውን መስማታችን የዘመናችንን የስህተት ትምህርት ለይተን በማወቅ ራሳችንን በንጽሕና እንድንጠብቅ ይረዳናል። ጆንሰን አንተን ተተኪ አድርጎ እግዚአብሔር ስላስነሳለን ምስጋናችን ከፍ አለ ነው።
Can't wait to hear more of these ! I used to and still listen to Justin Peters, who strives to expose false teachers and show the right way in the light of God's word. I am grateful that we got such a person who reminds us of these in our very own language , Amharic. What can I say? To God be all the glory who sustains and sanctifies His church !!
ግሩም ፅሁፍ የተዋጣለት ትረካ። ከሞቅታዎች ጋር አብሬ መሄድ ሲያቅተኝ፣ የአዋጅ ጋጋታ ብዛት ቢያሳስበኝ ራሴን እኔ ነኝ ወይስ እነሱ ናቸው መንገድ የሳቱ ብዬ ብዙ ጊዜ ጠይቄያለሁ። የብዙ ጊዜ ጥያቄ አንጀት በሚያርስ መልኩ ተገልፆ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል። 😊 በዚች አስር ደቂቃ የዘመናት ችግር የሆነውን የቤተክርስቲያንን ተውሳክ ማንሳት ብቻ ሳይሆን የችግሩን ስር መሰረት ስላቀረብክ ብዙ ነገር እንዳጤን ረድቶኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ! ብዕርህ አይንጠፍ🙌
Bereta