- 144
- 259 824
Qnie mahlet tube ቅኔ ማኅሌት ቲዩብ
เข้าร่วมเมื่อ 6 ก.ย. 2021
ብመጀመርያ ነቲ ሰማይን ምድርን ብዘደንቕ ኣቃውማ ዝፈጠረ ልዑለ ባህርይ ዝኾነ እግዚኣብሄር ኣምላኽና እንሳመስገንኩ ካህናት ዲያቆናት ኮምኡ ውን ምእመናን ከመይ ትህልዉ እምበኣርከስ ካብዚ ብምቕጻል እዚ ቻነል ነቶም ኣብ መምህራን ዘይብሉ ዓዲ ዝነብሩ ኣገልገልቲ ቃለ እግዚኣብሄር ከም ማይ ዝጸምኡ ክጥቀምሉ ብምባል ኣቕሪብናዮ ኣለና እሞ ሳብስክራይብ እንዳገበርኩም ኣብዚ ዝፍኖ መደባት ክትከታተሉና ብትሕትና ንዕድመኩም ኣለና ካብዚ ብምቕጻል ተታሒዙ ዘሎ መደባት ናይ ቅኔ ምርሓታት ክብረበዓላት ወረባት ወ.ዘ.ተ ኢዩ ዘሎ እዚኣብሄር ሰላሙ ይሃበና
የግንቦት ዓቢየ እግዚእ ክብረ በዓል አንገርጋሪ ጽፋት።
@lsanuzeyared @TMC @EOTCTV @EOTCOrthodoxChannel1 @EOTCOrthodoxChannel1
มุมมอง: 1 612
วีดีโอ
ዕዝል ጉባኤ ቃና ምራታ/ezil gubae qana mrata
มุมมอง 6668 หลายเดือนก่อน
@-lisanuzeyared @TMC1 @EOTCTV @debremedhanit8827 @ardeteaelaf7023 @kbromkdane @merholsanegeez9213
ወረብ ዘመርቆሬዎስ በመምህር ፍሥሓ 2016 መምህራችን ሁሌም በልባችን ናቸው 😭😭😭
มุมมอง 1.3K11 หลายเดือนก่อน
ወረብ ዘመርቆሬዎስ በመምህር ፍሥሓ 2016 መምህራችን ሁሌም በልባችን ናቸው 😭😭😭
memhir fisha zegonder in addis abeba shiro meda slasie
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
memhir fisha zegonder in addis abeba shiro meda slasie
ቂርቆስ ሕጻን ኣንጌቤናይ ኣመላለስ&ቸብቸቦ በመምህር ፍሥሓ ዘጎንደር በኣዲስ ኣበባ
มุมมอง 32Kปีที่แล้ว
ቂርቆስ ሕጻን ኣንጌቤናይ ኣመላለስ&ቸብቸቦ በመምህር ፍሥሓ ዘጎንደር በኣዲስ ኣበባ
ወረብ፥ ወተቀበልዎ መላእክት በስብሓት ወበማኅሊት'2' ወአብእዎ ኢየሩሳሌም'2' ሰማያዊት wereb weteqebelwo melaekt
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
ወረብ፥ ወተቀበልዎ መላእክት በስብሓት ወበማኅሊት'2' ወአብእዎ ኢየሩሳሌም'2' ሰማያዊት wereb weteqebelwo melaekt
እስመ ለዓለም ምሕረቱ ሐውፀነ በበዓልከ ዓቢየ እግዚእ ክቡር(2) ስፋሕ እዴከ ዲበ(2) ዝንቱ መቅደስ(2) ወካህናት
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
እስመ ለዓለም ምሕረቱ ሐውፀነ በበዓልከ ዓቢየ እግዚእ ክቡር(2) ስፋሕ እዴከ ዲበ(2) ዝንቱ መቅደስ(2) ወካህናት
መልክአ ዓቢየ እግዚእ ለዝክረ ስምከ በድርብ ኣባባል በጎንደር ኣቢየ እግዚእ
มุมมอง 621ปีที่แล้ว
መልክአ ዓቢየ እግዚእ ለዝክረ ስምከ በድርብ ኣባባል በጎንደር ኣቢየ እግዚእ
ዚቅ ጸለየ መርቆሬዎስ
ጎንደር ነው
ምዕዋድ ዘሰኔ ሚካኤል (ዘአጣጣሚ) ፩ኛ፦ ዓቃቤ ነፍሳቲነ ሊቀ መላእክት ኖላዊነ ኄር ኖላዊነ ኄር፤ ስፋሕ ክነፊከ ነዓ ለረዲኦት(የ)። ፪ኛ፦ ምሕረትከ ወጽድቅከ ዘልፈ ይርከባ(ኒ)፤ ስመር ሚካኤል ከመ ታድኅነኒ ከመ ታድኅነ(ኒ)።
Amet honachew abatachin😢
አሜን 🇪🇹❤️ይስጥልን
ህምምምም ቸሩ ሆይ አንተ እኛን ማረን ።
0:29 - እለ ትንበሩ ተንሥኡ 1:28 - ጸልዩ ቅድመ ሥዕላ (ሁለተኛ ቤት)
እኒህ መምህር አይ ምን ዋጋ አለው ስንት መምህራን ነው ያጣንንን ወይ ኢዮጴ ተናግሮ ልሳን እስከ ስእነት ዳእሙ ወባኂቱ ይምሐራ አምላከ በስብሃት ወፀንዓት ላእሊሃ ሁከት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Are bakh muluwn lkekew yet lagegnew
Memhrey mengste semay yewarskun ab yeman edu yqebelkuk fetari ❤
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን
ይሔ ትቢታም አለ?ግን ገቢር ተገብሮ ለይቷል
@@AfewarkBelay ትቢታሙ ማ አንተ መምህር ብትሆን ኑሮ እንደዚ አይነት ወራዳ ንግግር አትናገርም ነበር
የልብየን ጥጋብ
አረ የኔታ ምራታውን ይጨርሱልን እባኮትነ በጣም ጠቃሚ ነው
ቅንአት አሀዞሙ ለህዝበ አብዳን ቀናተኛ ህዝቦችን ቅንአት ያዛቸው ስኩራነ መንፈስ ካህናት ይላቸዋል እንካን በቃለ እግዚአብሔር ሰው ባረቄ ይሰክራል ስለማታውቅነው
የታባክ አውቀኸው ነው እስኪ አንተ እንደሱ ሁን አትችልም በደስታነው እንዲህ እሚያበጥረው ሊቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው
ሰው አሁን ከናተጋር አይሞትም
ምንድንነው የሄ ሁሉ እብደት እባካችሁ እግዚአብሔር እንዲቀበለው በስርዓት ይሻላል ቤተክርስቲያን ውስጥ ፈጽሞ መሆን መደረግ የሌለብት እብደት
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 I can't control my tears.. 🙌 🙌 🙌
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
sle ewunet bayehuachew kutr alkshe limot new 😭😭😭😭😭😭
Libe brhanu Abate😭😭😭😭😭 uffffff kifffffttttt alegn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢💔❤️
እጅግ ደስ የሚል ነው። ሌሎችንም በሳቸው ቢዘጋጁልን።
ይበል ነው የኔታ ይበርቱ
የሊቃውንቱ ቃለ እግዚአብሔር እንዳይሰማ ከቤተክርስቲያኗ ሥርአት ውጭ የሆነ ጭፈራ የሚመስል ወደፊት መቅረት አለበት
ወረብ ዳግመ እምዝ አይባልም ዘበአታ?
ምን ዓይነት ግሩም የሆነ ድምፅ ነው ያላችው የኔታ ፍሥሐ ካለፉ በኃላ እሳቸውን ማወቄ ያሳዝነኛል።
የሚገርመኝ የሊቃውንቱ የሚያስተላልፉት ትምህርትን የሚረብሽ የሚሰማው ቤተ ክርስቲያኗን የማይወክል ከጭፈራ የማይተናንስ ድምጽ ነው። ለዎደፊቱ መቆም አለበት
ሰላም የንታ ጨምረው ቢልኩልን እግዚአብሔር ይስጥልን ብሰማዉ ብሰማዉ ማልጠግበዉ
የመላእክት ዝማሬ ሲዘመር እዩ🤗🤗🤗
አቤት ለዛ እጅግ ግሩም ነው። አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
ወረብ ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን፤ ተአመነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር። ቸብቸቦ ተአመነ ተአመነ ተአመነ፤ በእግዚአብሔር በእግዚአብሔር በእግዚአብሔር ተአመነ።
❤❤❤❤❤
ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ዝየ ረከብነአ/፪/ ተአመነ "አብርሃም"/፪ በእግዚአብሔር/፪
ይሔ በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ምክንያት ነው እውነቱ ይሔ ነው ቢመርሕም ዋጠው ኢትዮጵያ ሠላም እንድታገኝ ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች
0:06 ጸሊ በእንተ ውሉድከ ጸ..፤ እስመ ኵሉ ለቤቱ ይሄሊ አባ ከፋሌ ባሕር። 2:35 ረዳኤ ምንዱባን ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል መልአክ፤ በከመ ታለምድ ዘልፈ ነዓ ለረዲኦት..። 5:11 ሱራፊል ምስሌከ ሱራፌል ምስሌከ ጊዜ ይሠው..፤ ሚካኤል አንተ ለያዕቆብ ኖላዊ ኖላዌ ዘርዑ። 7:05 ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለእስራኤል ነዐ ርድአነ ሊቀ መላእክት፤ አንሥእ ኃይለከ ሊቀ መላእክት ወነዓ አድኅነነ ሊቀ መላእክት። 10:11 ጊዜ ሰአልኩከ ሀበኒ ሀበኒ ሰላ.. ሚካኤል ሀበኒ ሰላ..፤ ወኢትበለኒ ግባዕ አሀብከ ጌሠ..። 12:36 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በእደ መልአኩ ይዕቀ..፤ ሰላመ ዚአሁ የሀበነ ሰላመ ሊቀ መላእክት። 15:54 መዝገበ ርኅራኄ መዝገበ ርኅራኄ መዝገበ ርኅራኄ ወየዋሃት፤ ሚካኤል ሥዩም ዲበ በዲበ ኃይላት ሥዩም በዲበ ኃይላት። 20:00 ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኃ ሰማያት፤ ዕሤተ ጸሎትየ ፈኑ ዕሤተ ጸሎት..። 21:36 ዘአንገርጋሪ ውእቱ ሚካኤል ውእቱ ሚካኤል ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ ይስአል ለዳዊት ረዳኤ ይኩኖ አመ ምንዳቤ..፤ 30:37 - አቀራረብ 23:59 ዘእስመ ለዓለም ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ ዘርግብ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ ሐመልማለ ወርቅ ሐመልማለ ወርቅ ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ሊቅ፤ 31:43 - አቀራረብ 26:08 ፪ኛ ይሰግድ በብረኪሁ በብረኪሁ ሊቀ መላእክት፤ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን ሥርየተ ኃጥአን። 28:42 ምዕዋድ ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ነዋ ሚካኤል፤ ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት።
0:10 - ነሥአ ሙሴ 3:05 - ኃደረ ቃል ላዕሌነ 5:04 - ፈክር ለነ 7:49 - ፈለገ ሃይማኖት ዮሐንስ 8:56 - ምርሐኒ ፍኖተ 12:48 - ሐዋርያተ ሕግ ንዑ 11:22 - ስምዓ ጽድቅ ኮንከ 14:25 - ወዮሐንስ አሐዱ 15:34 - ንዑኬ ጉባኤ (ዘአንገርጋሪ)
ዘሩፋኤል፦ 0:08 - መኑ ይወርድ 2:35 - ርእዩከ እግዚኦ 4:57 - ወደሞ ክቡረ 7:26 - ክርስቶስ ተወልደ (ዘአንገርጋሪ ዘበዓታ) 9:10 - አቀራረብ 10:13 - ሖረ ኢየሱስ (ዘቀሐ ኢየሱስ ዘእስመ ለዓለም) 12:00 - አቀራረብ 12:47 - ኃዲጎ ተስዓ (አመላለስ ዘሰላም) ዘልደታ፦ 14:38 - ሖረ ኢየሱስ (ዘእስመ ለዓለም) 21:02 - ዮሐንስኒ ሀሎ 18:58 - ዮሐንስኒ ዮሐንስኒ ይቤ 23:07 - ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ 16:32 - ወወጺኦ እማይ (ዘአበራ ጊዮርጊስ) (ምዕዋድ - ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል በል)
0:04 - ይትቀደስ ስምከ 2:41 - ርእዩ ዕበዮ 5:09 - እምገቦከ ውኅዘ 7:04 - ደመ ወማየ 10:18 - ይቤሎሙ ኢየሱስ (ዘአንገርጋሪ) 21:33 - አቀራረብ 13:02 - ብከ ንወግዖሙ (ዘእስመ ለዓለም) 19:59 - አቀራረብ 16:50 - መስቀል አብርሃ (ዘደመራ እስመ ለዓለም) 19:00 - አቀራረብ
0:10 እሉ ኪሩቤል ኪሩቤል ወሱራፌል፣ ሎቱ ስብሐተ የዓርጉ እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር። 2:58 ብፅዕት አንቲ ብፅዕት አንቲ ማርያም በአፈ ኵሉ፣ ኪሩቤል ይሴብሑኪ ወሱራፌል ይቄድሱኪ ማርያም። 5:24 ለእሙንቱ ሐራ ዕበዮሙ ተዐውቀ ተክለ ሃይማኖት ዜነወ ጥዩቀ፣ በእንቲአነ ይተንብሉ ጽድቀ ካህናተ ሰማይ ሊቀ ይሴብሑ ሊቀ። 28:37 ዘአባጃሌ አመላለስ ዘዚቅ ሃሌ ሉያ፣ ብሩህ ከመ ፀሐይ። 29:12 ዘአባጃሌ ዝኬ ውእቱ ተክለ ሃይማኖት ዘባጢሁ ዘባጢሁ ለእሳት፣ ዘልብሱ መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ ሐመልማለ ወርቅ ልብሰ ተክለ አብ ሐመልማለ ወርቅ። 8:20 ሃሌ ሄለ ሉያ አስተብፅዕዎ መላእክት ኵሎሙ መላእክት አስተብፅዕዎ ኵሎሙ መላእክት፣ ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ ልብሱ መብረቅ ተክለ ሃይማኖት። 30:59 ዘአባጃሌ ለካህናት ሰመዮሙ መረግደ ሰመዮሙ፣ በቅድመ አቡሁ ይሠውዑ ወልደ ወማዕጠንቶሙ ይትፈቀር ፈድፋደ። 11:07 ለካህናት ሰመዮሙ መረግደ ለካህናት፣ በቅድመ አቡሁ ይሠውዑ ወልደ ወልደ ይሠውዑ። 13:14 ይሰግድ በብረኪሁ በብረኪሁ ተክለ ሃይማኖት፣ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን ሥርየተ ኃጥአን። 15:56 መንበረ የአጥኑ ቃለ ፈጣሪ ይሰምዑ፣ ብፁዓን ካህናት ብፁዓን ካህናት። 17:30 እሳይያስኒ ይቤ ርኢክዎ ለእግዚአብሔር፣ ይነብር እምዲበ መንበሩ ዲበ እምዲበ መንበሩ ይነብር። 21:04 ሐውፁ ካህናተ ሰማይ ካህናተ ሰማይ ሐውፁ ኪያየ፣ ማኅሌትየ ለእመ ኮነ ሠናየ በቅድሜክሙ። 22:51 አመላለስ ዘዚቅ ለሥላሴ ይደሉ ስብሐት፤ እስመ ወሀቡነ ሲሳየ ዕለት። 19:19 ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ፣ ሥላሴ ዋህድ ለካህናተ ሰማይ ኅብራቲሆሙ። 23:55 አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ እንበሌኪ ማርያም ድንግል፣ ማዕጠንተ ሱራፊ ዘወርቅ ወጽዋዓ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ ወጽዋዐ ኪሩብ። 26:14 ወረብ ዘአንገርጋሪ ሰአሉ ለነ ጻድቃን ውሉደ ብርሃን፣ ከመ ንድኃን በጸሎትክሙ ከመ ንድኃን በጸሎትክሙ።
እኝህን መ/ር ነው አደል የገደሏቸው ይብላኝ ለገዳዩ እንጅ እርሳቸውማ ይበልጠውን ዝማሬ ከመላእክት ጋር እየዘመሩ ናቸው።
ዘመንክር ጣዕሙ ላይ ዚቅ ምንተ እንከ ዕብል ወረብ ምልክቱ፦ መሠረተ ጽድቅ ኃደረ -> በከመ ይቤ መጽሐፍ (ከጽጌ ወረብ በከመ ይቤ መጽሐፍ) ላዕሌሃ -> ብእሲ (..) በእንተ ማርያም-ወር -> ሰባኬ መድኃኒት (ከነሐሴ ተክለሃይማኖት ወረብ ሰባኬ መድኃኒት) በእንተ ማርያም -> ተአዛዚ ለሰብእ (ከግንቦት ሚካኤል ወረብ ሚካኤል መልአክ) ወአዘዘ ወአዘዘ -> በብሂለ ኦሆ በብሂለ ኦሆ (ከኅዳር ሚካኤል ወረብ ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ) ደመና -> ጽሙና (ከየካቲት ኪዳነ ምሕረት ወረብ ጾም ትፌውስ) በላዕሉ -> ገባሬ ኃይል (ከመጋቢት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረብ ግሩማን መላእክት)
ብእሲ ከየት በዓል ነው የኔታ
የሰኔ ዮሐንስ ክብረ በዓል ወንበር ነው?
አይደለም
0:06 - ኢየሉጣ ወለደት 2:27 - ሕፃን ወእሙ 4:53 - ይቤላ ሕፃን 7:11 - በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ 10:13 - በዛቲ መካን 12:38 - ዘረዳዕኮሙ ለሰማዕት 15:03 - ይቤላ ሕፃን (ዘአንገርጋሪ) 16:49 - ወይቤላ ሕፃን (ህየንተ ቍርቋሮ ዘእስመ ለዓለም)
ይህ ወረብ ከየትኛው ቤተ ክርስቲያን?
Yenta endiet allu tfu
ያሬዳዊ ድምጽ