Babus Tube
Babus Tube
  • 11
  • 57 653

วีดีโอ

ኩኩሉ ምናባዊ ወግ አጭር ትረካ short story Amharic audiobook treka sheger shalf by anduwalem #newEthiopian
มุมมอง 58ปีที่แล้ว
ኩኩሉ ምናባዊ ወግ አጭር ትረካ short story Amharic audiobook treka sheger shalf by anduwalem #newEthiopian
ፌሪማታ ያጡ ወሲባዊ ትንኮሳዎች from sheger shalf anduwalem audiobook new Ethiopian book Amharic treka
มุมมอง 90ปีที่แล้ว
ፌሪማታ ያጡ ወሲባዊ ትንኮሳዎች from sheger shalf anduwalem audiobook new Ethiopian book Amharic treka
1ሰው የሞላ ከ ሽገሪ ሼልፍ የተወሰደ ከ በራሪ ቅጠሎች መፅሐፍ አንድሂወት ተራኪ - አንዱአለም
มุมมอง 209ปีที่แล้ว
የሞላ 1ሰው ከ በራር ቅጠሎች መፅሐፍ አጫጭር ትረካች audiobook Ethiopian book story ትረካ amharic treka Ethiopian story on sheger shelf narrated by andualem ከ ሽገሪ ሼልፍ የተወሰደ ከ በራሪ ቅጠሎች መፅሐፍ አንድሂወት ተራኪ - አንዱአለም
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ |ኢትዮጵያ Singer
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ |ኢትዮጵያ Singer
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ |ገንዘብሽ ነኝ
มุมมอง 223ปีที่แล้ว
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ |ገንዘብሽ ነኝ
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ| የሊስትሮ አቃያ
มุมมอง 663ปีที่แล้ว
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ| የሊስትሮ አቃያ
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ | በርበሬው አጨሰኝ
มุมมอง 906ปีที่แล้ว
talented singer and song writer teddy afro's poem
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ
มุมมอง 473ปีที่แล้ว
Teddy Afro poem | ቴዲ አፍሮ ግጥም |ግጥም |Ethiopian | ቴዲ አፍሮ
ጨረሬን | abebe balicha | celetat gmashi ken | አጫጭር ትረካዎች | Ethiopian audiobook | in Amharic
มุมมอง 3662 ปีที่แล้ว
Book writer Alex abreham Book Name" ከለታት ገማሽ ቀን " ተራኪ አበበ በልች story about old ladie
መፅሐፍ ሔኖክ book of enoch audiobook in Amharic
มุมมอง 49K2 ปีที่แล้ว
መፅሐፍ ሔኖክ book of enoch audiobook in Amharic

ความคิดเห็น

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 5 หลายเดือนก่อน

    Should we listen to the music or the words?

  • @mimiwoldeab
    @mimiwoldeab 7 หลายเดือนก่อน

    Good reading, but the background music is very annoying.

  • @henokzewdiegenet3213
    @henokzewdiegenet3213 8 หลายเดือนก่อน

    81 አሀዱ ላይ ያለውና ትረካዉ ላይ የቃላት ልዪነቶች አሉት!!!! ብዙ ትርጉሞች አሉት ማለት ነው? ወይስ እንዴት ነው?

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 ปีที่แล้ว

    የመፅሐፍ ቅዱሥን ታሪክ ስታቀርቡ ስተት ሊኖር አይገባም: ወንድሜ ማስተካከል ያለብህ መልአክቶች ከሰዉ ልጆችን ተገናኝተዉ አይደለም ግዙፍ ሰዎችን የወለዱት : የሴት ልጆች ከረከሱት ከቃዬል ልጆች ጋር ተገናኝተዉ ነዉ ግዙፍ ልጆችን የወለዱት : መለአክቶች ከሰዉ ልጆች ጋር መዋለድ አይችሉም ግን የወደቁት መልአክቶች ስጦታቸዉ ሲጣሉ አልተወሰደባቸዉም ግን መንፈስ ሆነዉ ገብተዉ የተረገዘዉን ፅንስ ግዙፍ የማድረግ ጥበቡ ሊኖራቸዉ ይችላል ::

    • @henokbirhanu7910
      @henokbirhanu7910 ปีที่แล้ว

      ⁷⁷⁷

    • @hirutgelan5636
      @hirutgelan5636 4 หลายเดือนก่อน

      ከማን ተረገዙ ከመላእክቱ አይደለም???

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 4 หลายเดือนก่อน

      @@hirutgelan5636 ወንድሜ መልአክቶቹ አፈጣጠራቸዉ እንደሰዉ አይደሉም መንፈስ ናቸዉ : ግን በሰዉ ላይ ይሰፍኑና ሁለት ባልና ሚስት በሚገናኙ ሰሐት የሚወለደዉን ልጅ ግዙፍ የማድረግ ጥበቡ ይኖራቸዋል : መልአክቶቹም ሲጣሉ ከጌታ የተሰጣቸዉ ጥበብ አልተቀሙም ግን መልከክቶች ከሰዉ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ አይችሉም ወንድሜ ::

  • @MejenTube
    @MejenTube ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል❤

  • @TigMolla
    @TigMolla ปีที่แล้ว

    Always ethiopian king bravo

  • @amanuelambaw9566
    @amanuelambaw9566 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈል፣ ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @tsige8516
    @tsige8516 ปีที่แล้ว

    መናፍት ኡሚለዉን ከየት አመጣችሁት

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 ปีที่แล้ว

    የደከምክ:: አታይም መፀሀፋ ላይ ምን አንደተፃፈ" Enoch " Enoch ብሎ የሚጀምር የኢትዮጵያ መወሐፍ የለም:: የኢትዮጵያ ኦርጅናል መፀሐፍ •••መፀሐፍ" ሄኖክ ብሎ ነው ሊጀምር የሚችለው::

    • @fekbem4301
      @fekbem4301 8 หลายเดือนก่อน

      very well observed. yes, you are right. Even though the narrator is Habesh, the author of the book, "Enoch" you see on the title page is not an Ethiopian. 😇 Any ways, names are almost always written, pronounced or interpreted differently by different cultures. for example: Jesus, Joshuwa, Issa, Eyesus, ...

  • @zereadam
    @zereadam ปีที่แล้ว

    The classical is very disturbing evenif your voice is so Nice. Please avoid the classical

  • @eagle4452
    @eagle4452 ปีที่แล้ว

    ለንባቡ እናመሰግናለን ድምፅክ ግን በጣም ታፍኖል ጥርብ ብሉ አይሰማም

  • @Trure7Love
    @Trure7Love ปีที่แล้ว

    🫣🫣ተረተረት የላም በረት ተብለን አድገን ተብለን አረጀን እድሜጠገብ ተረተረት አሁንም የላም በረት🫣🫣

    • @eagle4452
      @eagle4452 ปีที่แล้ว

      Alem kentuነጩቾ ይህን መፅሀፍ ሰርቀው ብዙ ተጠቅመውበታል እንዳንቺ ላለ ሰነፍ ደሙ ተረት ተረት ነው ድፍረትሽ ደሙ ከሚጠቀምብሽ ክፍ መንፈስ የመጣ ነው በመጨረሻው ዘመን አውሪው ቅዶሳንን ይሳደብ ዘንድ ምላስ ተሰጠው የሚለውን አላነበብሽም ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 ปีที่แล้ว

      አለም ከንቶ ብሉ እራሱ ከሚገልፅ ሰው ይህን ኩመንት አልጠብቅም ። መፅህፈፍ ሂኖክም የሚዘግበው ስለ አለም ከንቶነት ነው

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 ปีที่แล้ว

      ቆሻሼ በሄዳችሁበት ማስታወክ አይሰለቻችሁም ቱ ለነገሩ የዳቢሎስ ተከታይ አይደላችሁ‼️

    • @Trure7Love
      @Trure7Love ปีที่แล้ว

      @@saragashaw8879 እድሜዬን የፈጀው ተረተረት ገድል‼️ተዋህዶ የጥንቷ የእነደቂቀ እስጢፋኖስ ልትመለስ እየገሰሰች ነው ያኔም እኛም ልጆችዋን ትሰበስባለች የአማኑኤል የጌታችን መድሀኒያለም ልጆች እንበዛለን ተረተረት እስከምናምኑ ያከትማል‼️ሳሪቾ መፅሀፍቅዱስ የዼንጤ አይምሰልሽ አንብቢ ፀልይ መንፈስቅዱስ ይገልፅልሻል ወጋወግ እድሜጠገብ ውሸት ህይወት አይሆነንም🙏🏽‼️

    • @Trure7Love
      @Trure7Love ปีที่แล้ว

      @@eagle4452 ስለነጭ ምናገባኝ ከአፈር ለተፈጠረሰው ክብር ለወንጌል ክብር ለፈጣሪ‼️ለተፈጠረ መስገድ ለሙታን መጮሕ ፈጣሪላይ ማላገጥ ነው ወንድሜ አቧራ የጠጣውን መፅሀፍቅዱስህን ፀልየኸ አንብበው ከዛውጭ እንደአምላክ ቃል ካልተመቸህ ወዲያ በለው‼️ ኦሪት ዘዳግም 4 19፤ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ። ቀዳሚት ሰንበትን ወደ እሁድ የቀየሩት ካቶሊክ ነጮች እኛም ተከትለን እሁድን ጌታ ከመቃብር ስለተነሳ በሚል ሰበብ ሕጉን አፈረስን እና በቃሉ ተመራ እንጂ በሰው አፈታሪክ በሰው ህግ አትመራ አማኑኤል ይርዳህ ያብራልህ እኔም በተረታተረት ሰክሬም ነበር‼️

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว

    I am out !

  • @zufanzufan1288
    @zufanzufan1288 ปีที่แล้ว

    የወደቁ መላእክት የሉም በመላእክት የተመሰሉ የሴት ልጅና የቃየል ልጅ ናቸው የተሳሳተ ትምህርት ኣናስተምር ኣባቶችየ

    • @kb_babu
      @kb_babu ปีที่แล้ว

      አንድ ነገር ልክ ነው ውይም አደለም ስንል በማስረጃ ቢሆን አርፍ ነው ::

    • @zufanzufan1288
      @zufanzufan1288 ปีที่แล้ว

      @@kb_babu በመላእክት የሚመሰሉ የሴት ልጆች ናቸው በሃጥእ የሚመሰሉት ደሞ የቃየል ልጆች ናቸው መላእክት ኣልወደቁም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎች መላእክትን ከመጀመርያ ጠባቂዎቻችን ነበሩ ሌሎች ኣልነበሩም ኣልወደቁም የሳጥናኤል ጭፍራዎች ከሆኑ እንጂ መላእክት ኣይደሉም

    • @alphaalpah9414
      @alphaalpah9414 ปีที่แล้ว

      @@zufanzufan1288 awn eyawerash yaleshiw yeraseshn amelekaket enji be masrja aydelm eytenagersh yaleshiw zufanye

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው ወድቀዋል::

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነው ይውደቁ መላዕክት የሌሉት ?ያውም 1/3ኛ ነዋ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 ปีที่แล้ว

    እኔ መቼ ነዉ በይምሮዬ የሚይዘዉ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal igziabher yestln idemiy yestln