National Bank of Ethiopia
National Bank of Ethiopia
  • 20
  • 95 716

วีดีโอ

አዲሶቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የባንክ ስራ አዋጆች ምን አዲስ ነገር ይዘው መጡ?
มุมมอง 2.4K21 วันที่ผ่านมา
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅ ቁጥር 1359/2017 እና የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1360/2017 አስመልክቶ የተደረገ የብሔራዊ ባንክ የስራ ኃላፊዎች ውይይት
የብሔራዊ ባንክ ገዢ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ አተገባበርን አስመልክቶ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ
มุมมอง 8442 หลายเดือนก่อน
የብሔራዊ ባንክ ገዢ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ አተገባበርን አስመልክቶ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ Watch full interview here: th-cam.com/video/2R1z7J8Rc2s/w-d-xo.html #NationalBankofEthiopia #NBE
Highlights of the NBE's Participation in the 2024 Annual Meetings of the IMF and World Bank Group
มุมมอง 2.7K2 หลายเดือนก่อน
Highlights of the National Bank of Ethiopia's Participation in the 2024 Annual Meetings of the International Monetary Fund and World Bank Group
DEBO Campaign: Remittance Awareness Session | Ethiopian Embassy in Washington, D.C.
มุมมอง 9172 หลายเดือนก่อน
Taking a moment to reflect on the impactful DEBO Campaign: Remittance Awareness Session, hosted by the National Bank of Ethiopia (NBE) at the Ethiopian Embassy in Washington, D.C., on October 20, 2024, where NBE, alongside Ethiopian bank CEOs, led insightful discussions on Ethiopia’s macroeconomic, foreign exchange, and banking sector reforms. The session provided a unique opportunity for the d...
የሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም አፈጻጸም ግምገማ ትከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የሰጡት አጭር አስተያየት
มุมมอง 2.3K3 หลายเดือนก่อน
በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ሰብሳቢነት የተደረገውን የሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም አፈጻጸም ግምገማ ትከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የሰጡት አጭር አስተያየት Website. nbe.gov.et/
DEBO: Ethiopia’s Remittance Campaign Unveiled
มุมมอง 3.6K4 หลายเดือนก่อน
Taking a moment to reflect on the launch of Ethiopia’s transformative remittance campaign, “DEBO,” under the guidance of the National Bank of Ethiopia (NBE). Over the next six months, Ethiopian banks, in collaboration with the NBE, will work together to encourage Ethiopians abroad to remit funds through legal banking channels. In this campaign, banks are offering attractive rates, the ability t...
Green Legacy: National Bank of Ethiopia
มุมมอง 5654 หลายเดือนก่อน
The staff of the National Bank of Ethiopia is pleased to be part of this year’s Green Legacy Initiative. This initiative about building a green resilient economy. It is an incredible example of smart climate policy. More than anything, it is about ushering a cultural shift-once in which planting trees is as natural as farmers planting crops every year.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አስመልክቶ የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ
มุมมอง 36K5 หลายเดือนก่อน
The National Bank of Ethiopia Announces a Reform of the Foreign Exchange Regime with Immediate Effect. The National Bank of Ethiopia Announces a Reform of the Foreign Exchange Regime with Immediate Effect. For the complete press release, please visit: nbe.gov.et/wp-content/uploads/2024/07/FXD012024-FOREIGN-EXCHANGE-PR-English.pdf የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ አደረገ For the complete p...
The National Bank of Ethiopia Announces the Launch of a New Monetary Policy Framework
มุมมอง 25K6 หลายเดือนก่อน
As part of its primary goal of ensuring low and stable inflation, the NBE has been working towards the modernization of Ethiopia’s monetary policy framework over the past year. Several preparatory measures have been taken, in line with the NBE Medium-term Strategy Plan, to establish a supportive legal, institutional, and technical basis for meeting this objective. Most notably, the NBE’s mandat...
Jotework Ayele explains NBE's initiatives to bolster the financial sector oversight framework
มุมมอง 4.1K7 หลายเดือนก่อน
Jotework Ayele, Senior Advisor on Financial Sector, explains the National Bank of Ethiopia's initiatives to bolster the financial sector oversight framework through the implementation of directives on Requirements for Persons with Significant Influence in a Bank and Bank Corporate Governance. #NationalBankofEthiopia #CentralBank #Finance
Frezer Ayalew explains NBE's reform measures aimed at enhancing financial sector oversight.
มุมมอง 3.6K7 หลายเดือนก่อน
Frezer Ayalew, Director of Bank Supervision, explains the National Bank of Ethiopia's reform measures aimed at enhancing financial sector oversight. This includes the introduction of directives on Large Exposures to Counterparty or Group of Connected Counterparties, Exposure to Related Parties, and Asset Classification and Provisioning. #NationalBankofEthiopia #finance #centralbank
Discover us at nbe.gov.et
มุมมอง 1.3K11 หลายเดือนก่อน
Discover us at nbe.gov.et
የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወሰዳቸው እርምጃዎች | National Bank of Ethiopia
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወሰዳቸው እርምጃዎች | National Bank of Ethiopia
The National Bank of Ethiopia meeting with Bank CEOs and Board Chairs
มุมมอง 1.9Kปีที่แล้ว
The National Bank of Ethiopia meeting with Bank CEOs and Board Chairs
የገንዘብ ፖሊሲ መግለጫ | MONETARY POLICY STATEMENT
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
የገንዘብ ፖሊሲ መግለጫ | MONETARY POLICY STATEMENT
Archives | Hundred Birr Note 1932
มุมมอง 460ปีที่แล้ว
Archives | Hundred Birr Note 1932

ความคิดเห็น

  • @KebedeTefese
    @KebedeTefese 6 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ የድኔር ምንዛሬ ስንት ነው

  • @alemayehumechale7507
    @alemayehumechale7507 17 วันที่ผ่านมา

    lease give me a solution for me. Try to be a solution maker for your corrupted head mans like as Hamelma in the commercial bank of Ethiopia head office. You did not hire a man who pass written exam and interview but he does not give a gift of money. There is no any any head man above her to give a true response like as a bank. Only you are give attention for dressing, but like as educated man try to give attention for customer satisfaction and administration problem.

  • @AmaniAmani-r7i
    @AmaniAmani-r7i 20 วันที่ผ่านมา

    ohhh good job

  • @Crazyvideos-o7t
    @Crazyvideos-o7t 24 วันที่ผ่านมา

    አጋልጥ!!! እንደሚታወቀወ ብዙዎቹ የ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በዘንድሮ የበጀት አመት 2023/2024 በ የፋይናንስ ዝግጅት እና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2006 በአስገዳጅነት ሊተገበር ይገባ የነበረውን የአለም አቀፍ የሂሳብ አያያዝ መርህ (IFRS) ህግ IFRS 17 (Insurance Contract) ሳይተገብሩ በመቅረታቸው እስካሁን በይፋ የአዲት ሪፖርታቸውን ለህዝብ ይፋ ካደረጉ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች እንደተገነዘብነው እንዲሁም አመታዊ የኦዲት ግኝት እንደሚያረጋግጠው ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያቀረቡት የሂሳብ ሪፖርት የ አለም አቀፍ የሂሳብ አያያዝ መርህን (IFRS) ያልተከተለ እና አሳሳች (qualified) እንደሆነ የውጭ ኦዲት ሪፖርቱ በግልፅ ያሳያል። ይህ ደግሞ ኢትዮጵያ በ አዋጅ ቀጥር 847/ 2006 የተቀበለችውን ሙሉ የ IFRS ትግበራ የሚፃረር ህገ- ወጥ ድርጊት ሆኖ ሳለ ከፍተኛ ትርፍ አገኘን ወዘተ በማለት የሚቀርበው ዘገባ አሳሳች እና አለም አቀፍ የሂሳብ አያያዝ መርህ ያልተረጋገጠ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ። IFRSs Paragraph 16 of IAS 1 requires that an entity whose financial statements comply with IFRSs shall make "an explicit and unreserved statement" of such compliance. An entity shall not describe financial statements as complying with IFRSs unless they comply with all the requirements of IFRSs. አስገራሚው ነገር ይህንን የ IFRS 17(Insurance Contract) ህግ የኢንሹራንስ ሴክተሩን በእጅጉ የሚመለከት ከመሆኑ አንፃር እንዲሁም ይህንን ህግ ለመተግበር ይረዳ ዘንድ በሃገር ውስጥ እንዲሁን በውጭ ሃገራት ህጉ ከወጣበት እ.ኤ.አ. ከ 2017 ጀምሮ ስልጠናዎች፣ ወርክሾፕ እና ሴሚናሮች ሲሰጡ እንደነበር እንዲሁም ከሁለት አመት በፊት ደግሞ IFRS 17 ሙሉ ትግበራው እና ስልጠና መቀመጫውን ናይሮቢ ኬንያ ካደረገው Pwc ከተባለ የአለምአቀፍ አማካሪ ድርጅት ጋር ሁሉም ኩባንያዎች ( በ Association of Ethiopian Insurers) በኩል በጋራ ውል ተገብቶ እንደነበር ይታወቃል። ያልገባን እና ያልተረዳነው ነገር ፤ ~ እ.ኤ.አ. ከ 2017 ጀምሮ ለ ሰባት አመታት ያህል ይህንኑ ህግ ለመተግበር በሚል በዱባይ፣ በኬንያ፣በታንዛንያ፣ በደቡብ አፍሪካ ውዘተ በብቸኝነት በመዘዋወር ስልጠና እና ወርክሾፕ ሲወስዱ የነበሩ ባለምጡቅ አእምሮ(The Super Geniuses) ባለሙያዎች የት ገቡ? ምንስ አገኘብን? ይህንን አለአግባብ በስልጠና እና ወርክሾፕ ስም የወጣ የውጭ ምንዛሬ ኪሳራ ማን ይተካል? ~ ከ Pwc ከተባለ ተቋም ጋር የ IFRS 17 የትግበራ እና ስልጠና ማማከር ኮንትራት በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ውል ተይዞ እንደተነበር እንዲሁም በውሉ መሰረት የተለያዩ ክፍያዎች ሲከፈሉ ቆይቷል። ይህ አለብአግባብ የወጣ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ኪሳራስ ማን ይተካል? ~ በአዋጅ ቁጥር 847/2006 ክፍል 3 ምዕራፍ አንድ ቁጥር 1(ሀ) እና ክፍል 7 ቁጥር 38 እንዲሁም በአንቀፅ 43(4) በግልፅ እንደተደነገገው ኩባንያዎቹ በ አዋጅ የተደነገገውን ድንጋጌ በግልፅ የጣሱ ሆነው ሳለ የኩባንያዎቹን የበላይ አመራሮችን የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና እና ኦዲት ቦርድ ተጠያቂ ያላደረገበት ምክንያት ምንድን ነው? ~ ይህ የ IFRS ትግበራ መከናወን ያለበት በ መመሪያው (IFRS Standard) በግልፅ እንደተጠቀሰው እ.ኤ.አ ከ January 1, 2023 ጀምሮ በሁሉም ይህንን የ IFRS ህግ በተቀበሉ ሀገራት በተመሳሳይ ወቅት መተግበር እንዳለበት ይደነግጋል። ይህ ከሆነ ዘንዳ ሌሎች የጎሬቤት ሃገራት የተገበሩትን የIFRS 17 ህግ ኢትዮጵያ ያልተገበረችበት ምክንያት ምን ይሆን? ሌሎች የአፍሪካ ሃገራት ያላቸው እኛ የሌለን የቴክኖሎጅ (Technology)፣ የአመራር(Leadership)፣ የሰለጠነ የሰው ሃብት ወዘተ ካለ ምን ይሆን? እስኪ እንወቀው ። በኢንሹራንሱ ሴክተሩ ውስጥ በኢንሹራንስ ሙያ ጠበብት ነን የሚሉን የት ገቡ? እነኝሁ ጠበብት( Super geniuses) ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ እንዲሁ የሃገር ውርደት እና የኪሳራ ምንጭ ሆነው እስከመቼ ይቀጥላሉ? ~ በ በጅት አመቱ (2023/2024) በተለያዩ የኢንሸራንስ ኩባንያዎች ተገኝቷል የተባለው የ ሃብት እና እዳ መግለጫ(Balance Sheet) እና የትርፍ ወይም የኪሳራ መግለጫ (Profit or loss) ከፍተኛ የሂሳብ አያያዝ ችግር እንዳለበት (qualified Opinion) በውጭ ኦዲተሮች ተሰጦበት እያለ ይህንን እውነታ ከ ባለአኪስዮኖች እና ባለድርሻ አካላት በመደበቅ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ መስጠት፣ የትርፍ ክፍፍል ማድረግ፣ ቦነስ ለከፍተኛ የስራ ሃላፊዎ መስጠት ወንጀል አይደለም? የብሔራዊ ባንክ ዝምታ ለምን ይሆን? ማሳሰቢያ: በቅርቡ ይህንን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይዘን እንቀርባለን እናመሰግናለን

  • @deresse25
    @deresse25 24 วันที่ผ่านมา

    You guys are good in explaining the regulations. Shows your dedication for the support of the financial sector stability and good governance. please make more videos by including the CEO of banks and professionals with hands on experience.

  • @bahlbibrhane1618
    @bahlbibrhane1618 24 วันที่ผ่านมา

    Good job.

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    New Kenyan bank: Kibera Bank...

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    True freshman first please....then the UN stuff

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    Spy work available...

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    University Cross Country is 8k... Very competitive...must complete High School, SAT, ACT first...

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    We are working to reduce remittances, development of Ethiopian precious resources in The Americas...

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    Laurel, Severn...Meade District only... Fall 2025...Spring 2025 works for outdoors--> Meade High Steppers or Glen Arden Teack Club... Scholar Athletes... Learning adults...young parents okay...

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    19 is ideal....STEM... Coffee business.. English speaking.... Community Colleges are excellent here...saves money for the University...

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    I am sponsoring a cross country team of up to 20yrs old...for Ft. Meade Senior High school Maryland..Track and field as well. Halal... Soliders...goal...state championship cross country..

  • @hiyelow2999
    @hiyelow2999 หลายเดือนก่อน

    And develop a Hover plane for DRC Jungle. Up and down and off. You jave boeing there...and its some engineering stuff to finance.

  • @MershaEwnetu
    @MershaEwnetu 2 หลายเดือนก่อน

    Private Banks are not paying our profit timely. We filled the format two weeks ago but they are not willing to give us timely. They are forcing us to buy new shares.

  • @NISHANBUSINESSGROUP
    @NISHANBUSINESSGROUP 2 หลายเดือนก่อน

    Indonesia 10000 birr በእኛ ስንት ነወ?

  • @Simbamufasah
    @Simbamufasah 2 หลายเดือนก่อน

    I am frustrated with Dr. Eyob Mamo's arbitrary decisions. His signature was on Directive ታፓመ/ፓ/87/16, issued on 04/13/2016 EC, which has now been inexplicably revised in October. This revision, effective September 5, 2024, requires goods imported since then to undergo clearance at Modjo Port. As a result, we are unable to clear goods we imported in September and have already sold. This new directive forces us to pay additional duties and taxes on goods that have already been taxed. This lack of organization and professionalism is unacceptable

  • @mekonnentadele8835
    @mekonnentadele8835 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you, dear Governor for your clear and interesting highlights.

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 2 หลายเดือนก่อน

    የቤተክርስቲያን አምላክ የንፁሃን አምላክ ይፍረድ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 2 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/zRzaljz4SD4/w-d-xo.htmlsi=swQY7WZbwT5grbHa

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 2 หลายเดือนก่อน

    ወገናችሁን ማስጨረሻ drone መግዣ ነው invest የምታደርጉት?? ልቦና ይስጣችሁ።

  • @sultanawol7442
    @sultanawol7442 2 หลายเดือนก่อน

    P😊 B90 p 0:26 plus 0:27 a

  • @FootyPulse-1
    @FootyPulse-1 3 หลายเดือนก่อน

    As an Ethiopian who stayed out of home for such a long time, I really didn't grab something tangible from the Amharic. Could someone please do justice by explaining this in English?

  • @TigrianBrothersDialogForum.
    @TigrianBrothersDialogForum. 3 หลายเดือนก่อน

    Is Mamo the governor or PR expert of the National Bank? Why don't you hire a good PR professional who can handle this job and you focus on major policy issues.

  • @AwadAhmed-mt1dr
    @AwadAhmed-mt1dr 3 หลายเดือนก่อน

    National bank addis idea neberegn sile Crypto ...i don't want people to still my idea so...contact me 🙏 at least hear my idea it the big deal i just need support

  • @LisaWalton-u4t
    @LisaWalton-u4t 3 หลายเดือนก่อน

    Tre Parks

  • @VincentKlabunde-q7n
    @VincentKlabunde-q7n 3 หลายเดือนก่อน

    Hailey Parkway

  • @VanClement-q5n
    @VanClement-q5n 3 หลายเดือนก่อน

    Koepp Mountain

  • @BrandonBloom-u6y
    @BrandonBloom-u6y 3 หลายเดือนก่อน

    Issac Isle

  • @GrahamHamiltion-o8e
    @GrahamHamiltion-o8e 3 หลายเดือนก่อน

    Isabell Wells

  • @KaronLorenza-i1z
    @KaronLorenza-i1z 3 หลายเดือนก่อน

    Brown Hollow

  • @DawnKinney-c1u
    @DawnKinney-c1u 3 หลายเดือนก่อน

    Eino Plains

  • @JoanieChristopher-d7u
    @JoanieChristopher-d7u 3 หลายเดือนก่อน

    Amaya Mountain

  • @NaomiHoward-t3l
    @NaomiHoward-t3l 3 หลายเดือนก่อน

    Blanda Ports

  • @ronaldclifford2925
    @ronaldclifford2925 3 หลายเดือนก่อน

    Haskell Alley

  • @BushRoy-g4t
    @BushRoy-g4t 3 หลายเดือนก่อน

    Graham Ridge

  • @MeryemKızılbolat-d4x
    @MeryemKızılbolat-d4x 3 หลายเดือนก่อน

    Reece Gardens

  • @FlynnDiana-t2z
    @FlynnDiana-t2z 3 หลายเดือนก่อน

    Maximilian Place

  • @MichelleTyler-g5g
    @MichelleTyler-g5g 3 หลายเดือนก่อน

    Durgan Union

  • @SimpsonLynn-j7z
    @SimpsonLynn-j7z 3 หลายเดือนก่อน

    Pagac Lights

  • @TravisHicks-e9z
    @TravisHicks-e9z 3 หลายเดือนก่อน

    Block Loaf

  • @ValerieSuh-q5k
    @ValerieSuh-q5k 3 หลายเดือนก่อน

    Hegmann Station

  • @BernalEvangeline-h5x
    @BernalEvangeline-h5x 3 หลายเดือนก่อน

    Cremin Street

  • @FrederickHugo-n8s
    @FrederickHugo-n8s 3 หลายเดือนก่อน

    Braun Divide

  • @StracheyHugo-o7u
    @StracheyHugo-o7u 3 หลายเดือนก่อน

    Hammes Forges

  • @VaughanXenia-n7c
    @VaughanXenia-n7c 3 หลายเดือนก่อน

    Kip Springs

  • @IsidroCollins-m9f
    @IsidroCollins-m9f 3 หลายเดือนก่อน

    Steuber Stream

  • @RhysMartha-g4d
    @RhysMartha-g4d 3 หลายเดือนก่อน

    Kara Plaza

  • @EmersonBruce-c5f
    @EmersonBruce-c5f 3 หลายเดือนก่อน

    Malcolm Ford