ኩሎሙ tube12
ኩሎሙ tube12
  • 18
  • 48 879

วีดีโอ

የመምህር እዮብ ይመኑ አጫጭር የቲክቶክ ቪዲዮ ስብከቶች | part 1|
มุมมอง 1292 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE
ማህሌት ዘትንሳኤ ( በትንሳኤ ጊዜ የሚባሉ )
มุมมอง 235 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE #መዝሙር ዘትንሳኤ#ዋዜማ#አቋቋም#በአል#የዶሮ ዋጋ#የበግ ዋጋ#ወንጌል#ምክረ አይሁድ#mehabere kidusan#assenna foudnation ltd#ሰበር መረጃ#addis ababa#merkato market#inspire ethiopia#wazema
ማህሌት ዘትንሳኤ ክፍል ፩ አመላለስ እስመለዓለም ቁም መረግድ
มุมมอง 355 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE ethiopia,ethiopian ortodoxs,music,mahtot tube,akiyamos,maheletay,ethiopian protestant mezimur,mezimur,abiye ahemed,covid-19,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ,film,እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው,2022,ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ,አዲስ የንስሃ መዝሙር,ከኃጢአተኛው ድንኳን...
መልክአ ሕማማት ዘ፫ቱ ሰዓት (በግዕዝ ዜማ ) #ሕማማት ትረካ ክፍል 1#ህማማተ መስቀል
มุมมอง 225 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE #ስቅለት#ሕማማት#ሕማማት ትረካ ክፍል 1#eotcmk tv#eotc tv#ethiopian news#ebs tv#ህማማተ መስቀል#pawlos merewa tube#ደብረ ዘይት ስብከት#mahibere kidusan#አቡነ አብርሃም መግለጫ#አቡነ ጴጥሮስ#የጥያቄ ቀን#memher pawlosfelege genet mediadw amharicamharic news
በአራቱም መሀዘን የሚባል የሆሳዕና ምስባክ
มุมมอง 535 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE #hosaena mezmur orthodox#ሆሳዕና ምስባክ#ሆሳዕና መዝሙር#ሆሳዕና በአርያም ግጥም#ሆሳዕና ወረብ#ሆሳዕና ከተማ#ሆሳእና#ethiopia#ethiopian news#የመጨረሻ ሳምንት#pregnancy
መልክአ ሕማማት ዘ፮ ሰዓት ( በግዕዝ ዜማ ) @kulomu tube@Entertainment
มุมมอง 265 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE #ሕማማት#ስቅለት#ሆሳእናአርየም#ሆሳዕና በአርያም መዝሙር#eotc tv#የስቅለት መዝሙር#ህማማት አርብየሰሞነ# ሕማማት አርብ#ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት#semone himamat terekakinetibeb#ሕማማት ክፍል 1#ሕማማት የመጨረሻ ክፍል#himamat henok haile#የሕማማት መዝሙር#ነጋሽ ሚዲያ#ቋንቋዬነሽ ሚዲያhimamat newየሰሞነ ሕማማት አርብ
መልከአ ሕማማት ዘነግህ ( በዕዝል ዜማ ) kulomu tube
มุมมอง 215 หลายเดือนก่อน
✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE ethiopia,ethiopian ortodoxs,music,mahtot tube,akiyamos,maheletay,ethiopian protestant mezimur,mezimur,abiye ahemed,covid-19,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ,film,እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው,2022,ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ,አዲስ የንስሃ መዝሙር,ከኃጢአተኛው ድንኳን...
#አስገድዶ😟😟😟 # ትቢተኛ ሰው ማይገባበት ከገባም ሚሞትበት ቦታ እና ሌሎችምethiopian ortodoxs
มุมมอง 276 หลายเดือนก่อน
#አስገድዶ😟😟😟 # ትቢተኛ ሰው ማይገባበት ከገባም ሚሞትበት ቦታ እና ሌሎችም ✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ👇👇 youtube.com/@kulomu_tube12?si=zL6aMucSgmqFL9ZE ethiopia,ethiopian ortodoxs,music,mahtot tube,akiyamos,maheletay,ethiopian protestant mezimur,mezimur,abiye ahemed,covid-19,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ,film,እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው,...
new orthodox tiktokers tiktok video new 2024
มุมมอง 173ปีที่แล้ว
Ethiopian orthodox tiktok video compilation part#3 ||varal tiktok video| ✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥ #tiktok #orthodox #viral #ethiopian #ebs subscribe youtube.com/@kulomu_tube12?si=PQH9p9Fi282u4LFf
new orthodox tiktokers tiktok video new 2022
มุมมอง 663ปีที่แล้ว
Ethiopian ORTHODOX 😍 tiktok video part 2❤❤||orthodox😍😍| ✔ Ethiopia orthodox tik tok video channel ✍Subscribe ✍like ✍share thanks♥♥♥
ድምፀ መረዋው ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት አጫጭር የtiktok ቪዲዮ ስብስብ ||በአማን tube
มุมมอง 46Kปีที่แล้ว
ድምፀ መረዋው ዲ/ን መልካሙ ዘደብረ ገነት አጫጭር የtiktok ቪዲዮ ስብስብ ||በአማን tube
የቡሄ በዓል የ tiktok ቪዲኦ ስብስብ ||debre tabor buhe belu mezmur||
มุมมอง 144ปีที่แล้ว
የቡሄ በዓል የ tiktok ቪዲኦ ስብስብ ||debre tabor buhe belu mezmur||
ethiopian orthodox sibket new2024
มุมมอง 79ปีที่แล้ว
ethiopian orthodox sibket new2024

ความคิดเห็น

  • @Tsehayzelda23
    @Tsehayzelda23 22 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/dKaMVUAXxXY/w-d-xo.htmlsi=Lkh-r0IuKQvxswwU

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት หลายเดือนก่อน

    ስምህ ብቻ አይደለም ድምፅህም መልካም ነው!

  • @ApkApp-qb2sk
    @ApkApp-qb2sk หลายเดือนก่อน

    ነውነኛ በቻ ጫራሽ ቅድስት ውስጥ ቀረፃ ያምሀል በቃልጁ ጎበዝነው ግን እዴት ተዘከረነ እየተባለ

  • @fekirdegu5298
    @fekirdegu5298 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ በጣም ያምራል ግን ይህ ዜማ ትክክል አይደለም

  • @alehegnchala7775
    @alehegnchala7775 2 หลายเดือนก่อน

    ድምጹ በማማሩ መልካም ነው ግን ቅዳሴ አምልኮ በመሆኑ የማህበር ጸሎት መልካም ተመስጦ ነው የሚፈልገው ፣ እናተ ግን የቲክቶክ ማሳመርያ አደረጋቹት ፣ እረፉ ደሞ ለቀረጻ ብለኸ ከምልኩቱ በላይ ስታዜመው አበላሸኸው ፣ ለማንኛው እባካቹን መቅደሱን አክብሩ እንጅ አትዳፈሩ ፣ ካሜራ ይዛቹ መቅደስ አትግቡ ፣

  • @SurafelTadele-g8m
    @SurafelTadele-g8m 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪየ ሆይ በቤትህ ያለነዉን ልጆችህን ሁሌም አንተን እያመሰገን ምንኖርበትን እደሜ እና ጤና ስጠን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስግን

  • @YitagesuShimelis
    @YitagesuShimelis 2 หลายเดือนก่อน

    ለማገልገል እንጂ ለመታየት ብለህ ከእግዚአብሔር እንዳትርቅ ተጠንቀቅ

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ ባርኮ ሠጥቶሀል ነገርግን በቅዳሤ ሥአት መለአክት እደንጣፍ ይነጠፋሉና ቀረፃ ጥሩ ከደለም

  • @Mesfingodebo
    @Mesfingodebo 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mesfingodebo
    @Mesfingodebo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @DaveSol-xc7ko
    @DaveSol-xc7ko 2 หลายเดือนก่อน

    አዋቂ ማነው ?

  • @akilenatnaeal4582
    @akilenatnaeal4582 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ያሳድግህ ይህን መልካሙ

  • @habtamuassefa8770
    @habtamuassefa8770 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጥልበት የሚሉህን አትስማ ሥርዓት አልበኞች ናቸውና

    • @kinfeyabonhe
      @kinfeyabonhe หลายเดือนก่อน

      ለምን ስርአት አታስተምርም ነውረኛ

    • @kinfeyabonhe
      @kinfeyabonhe หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ሙሉ ዜማዎች ልክ አይዱም እንግዲህ እንዴ

  • @habtamuassefa8770
    @habtamuassefa8770 3 หลายเดือนก่อน

    ድምጽ አያጽድቅ። ህግን መተላለፍ ግን ያስኮንናል።

  • @habtamuassefa8770
    @habtamuassefa8770 3 หลายเดือนก่อน

    ድምጽ አያጽድቅ። ህግን መተላለፍ ግን ያስኮንናል።

  • @habtamuassefa8770
    @habtamuassefa8770 3 หลายเดือนก่อน

    አግባብ አይደለም ወንድሜ ባልተቀደሰ በቀረ ነበር የሚሻለው። ድምጽህን ማሰማት ከፈለግህና ለሰዎች ማስተማር ከፈለግህ እኮ ከቤትህ ቁጭ ብለህ record እያደረግህ ማስተማር ትችላለህ በቅዳሴላይ መናናቅ ትእቢት ይሆንብሐል።

  • @KidusKidus-wc7vk
    @KidusKidus-wc7vk 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጥልበት በናትህ ሰዉ ምቀኛ ነው ድምፅህን ስታስረቀርቀው ይለያል ሠረቀ ብርሀን ብዬሀለው እንደውም

    • @kinfeyabonhe
      @kinfeyabonhe หลายเดือนก่อน

      ሰረቀ ብርሀን አላልክም

    • @YeshewalulMelesse
      @YeshewalulMelesse หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Fikirugonfa-ev6hf
    @Fikirugonfa-ev6hf 3 หลายเดือนก่อน

    Repost

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 หลายเดือนก่อน

    ቃሊዎትን ያሰማልን

  • @MesfnTefra
    @MesfnTefra 4 หลายเดือนก่อน

    አበዛህው ጭራሽ

  • @bertemios87
    @bertemios87 4 หลายเดือนก่อน

    Ewnet yared tor siwegaw yalakuaretewn misgana ante be silk mekirets yelebihim metsihafum be temesito asikeds enji

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 4 หลายเดือนก่อน

    ምንም ብንናገር ምንም እንደማመስላችሁ አቃለሁ ግን ምን አለ ሌላ ነገር ብትለቁ ኧረ ስለፈጠራችሁ ልጁ አወ ድምጽ አለው የሚያዜመው ዜማ ግን ንባብ የለ ዜማ የለ ግን ለማ ነው የምትለቁት እንዴ ስንት የዜማ ሊቃውንት እንደሚመለከቱት አታውቁም.? አለማፈር ነው እውነቱ ሲነገራችሁ በሌላ ትተረጉሙታላችሁ ሲጀመር ልጁ እንዳይማር ሌላ ውዳሴ ከንቱ ውስጥ መክተት ነው ።

  • @paulosteodros9014
    @paulosteodros9014 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የኔ ወንድም negative ኮመንቶችን መስማት ኣያስፈልግህም ቀጥልበት

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 4 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Robel-yd1ni
    @Robel-yd1ni 4 หลายเดือนก่อน

    ነኘኸጸ

  • @Bemulu-th5jh
    @Bemulu-th5jh 5 หลายเดือนก่อน

    Waw dimsth baxam das yilal faxari tsagawn yabzalk ,gn le dimsth blah beqdase sat camera ayasfaligm wandm atsasat lela saw kante mn yimaral

  • @meseretexdqitewahdo5725
    @meseretexdqitewahdo5725 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zekariaszelalem1513
    @zekariaszelalem1513 5 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ከነምልክቱ ሲሆን ነው

  • @ቃለእግዚአብሔር-ቨ3ጨ
    @ቃለእግዚአብሔር-ቨ3ጨ 5 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰ግሩም ነው

  • @AssbuTilahun
    @AssbuTilahun 5 หลายเดือนก่อน

    Geez woyis ezeel adebaleohewu

  • @YohannesAlaye
    @YohannesAlaye 6 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ባካችሁ በቅዳሴ ሰአት እንኳን እረፉ ጭራሽ ካሜራ ኸረ ቢያንስ ለቤተ መቅደሱ ክብር ይኑራችሁ ልጁ በቃ ተሰጥኦው ነው የተሠጠውንም መልሶ ለአምለኩ እየሠጠው ነው አንዳታስቀስፉት አንተም ከሆንክ አቁም ቤተ መቅደሱ የሥጋ ወደሙ መፈተቻ ነው።

    • @TenshuGetahun
      @TenshuGetahun 3 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት ግን የሚቀርጹ ሰዎች ይኖራሉ እነርሱ ቢያስቡበት

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 หลายเดือนก่อน

    ይቀረዋል

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 หลายเดือนก่อน

    ይፈራል በደንብ መገራት ይፈልጋል ልጅ ነው ብዙ ይቀረዋል ፊት አምጥታችሁ ትጋቱንና አገልግሎትን እንዳታሳጡት

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ አልሰማህም ወይንስ ወንድምህ ነው

  • @fekerkebede2708
    @fekerkebede2708 7 หลายเดือนก่อน

    Are gedefkew meharomun ena msbakun lelaw arif new egziabher bebetu yastnah grum dmts new

  • @TESFAYEMELESSE-dq1cn
    @TESFAYEMELESSE-dq1cn 7 หลายเดือนก่อน

    bale cameraw gn ...

  • @nafyadb6420
    @nafyadb6420 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wereb-
    @Wereb- 7 หลายเดือนก่อน

    ድምጽ ብቻውን ምን ያደርጋል ምልክት ወፍ የለም 😮 በራሱ እየጮኸ

    • @Ďåĝïm-x6h
      @Ďåĝïm-x6h 7 หลายเดือนก่อน

      ምንት ረባሑ ለመሰንቆ ፅሩዕ። ለእመ አልቦ ዘይሰነቅዎ። ድምፅ ብቻ ምን ያረጋል

  • @DanielAynadis
    @DanielAynadis 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዳሴና ምስባክ አስተላልፍልን

  • @Tewoflos1606
    @Tewoflos1606 8 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት ዜማ የለም አታሽቃብጥ በሊቃውንት ዜማ አዚመው

    • @mintesnotfikadu1356
      @mintesnotfikadu1356 5 หลายเดือนก่อน

      ድምጼ አማረ ተብሎ ርክርክ መጨመር የፈጠራ ዜማነው የሚሆነው ልክነህ ወንድሜ!በምልክት ማዜምነው ትክክለኛ ዝም ብሎ ማድነቅ አግባብ አይደለም

  • @degago-tube
    @degago-tube 8 หลายเดือนก่อน

    ድምጽህ ጥሩ ነው ነገር በቅዳሴ ሰዓት ድምጽህን ለማሰማት የምታደርገው ቀረጻ ትክክል አይደለህም ቅዱሳን መላዕክት ረበው የሚያመሰግኑትን አምላክ ቤተ መቅደሱን መጫወቻ አደረግከው ያሳዝናል ለዩቱብ ብለህ ፈጣሪ ጋር አትጣላ ይቅርብህ ትቀሰፋለህ የምትቀድሰው ለሰው ነው እንጅ ለእግዚአብሔር አይደለም በምልክት እንኳን ለማትቀድሰው ፈጣሪን አታሳዝን

    • @TenshuGetahun
      @TenshuGetahun 3 หลายเดือนก่อน

      እራሱ ነው ብለህ ነው የሚያስቀርጸው?

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @sintayehukebede-n2r
    @sintayehukebede-n2r 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚዐብሔር ይባርክህ

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare4589 9 หลายเดือนก่อน

    Gbwze 😮

  • @Israeleshetu-nc9ri
    @Israeleshetu-nc9ri 9 หลายเดือนก่อน

    mnm atlm gen rega bel kedem kedem atbel

  • @YoniHailu-fm7rh
    @YoniHailu-fm7rh 9 หลายเดือนก่อน

    Enenm endante yetebareke diaqon yargegn

    • @natnael2562
      @natnael2562 9 หลายเดือนก่อน

      may the grace of our lord Jesus be with you brother......keep up learning

  • @fanielamanuel2910
    @fanielamanuel2910 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @AmenMuse-r9x
    @AmenMuse-r9x 10 หลายเดือนก่อน

    እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 amazing 😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤🎉😊

  • @TewoflosTewoflos
    @TewoflosTewoflos 10 หลายเดือนก่อน

    የንፍቁን ብቻ ነው የተማርከው

    • @YoniHailu-fm7rh
      @YoniHailu-fm7rh 9 หลายเดือนก่อน

      Gebare senaym yqedsal

    • @SaMa-me7gk
      @SaMa-me7gk 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን💗💗💗አወይየእግዝሀብሄርይጠብቅህ

    • @Awelogios
      @Awelogios 8 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @fekerkebede2708
      @fekerkebede2708 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂🎉

  • @TewoflosTewoflos
    @TewoflosTewoflos 10 หลายเดือนก่อน

    ለሊቃነ ጳጳሳትን አልጮኸውም በደንብ ቀፅለው