Ethio ሐበሻ EYEAT Tube
Ethio ሐበሻ EYEAT Tube
  • 352
  • 114 098

วีดีโอ

#የአበባ ጎመን አሰራር#cauliflower #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 46ปีที่แล้ว
#የአበባ ጎመን አሰራር#cauliflower #Ethio ሐበሻ EYETA
#ልዩ የፈላፍል #አሰራር በኛቤትለራት #Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ አሰራር
มุมมอง 53ปีที่แล้ว
#ልዩ የፈላፍል #አሰራር በኛቤትለራት #Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ አሰራርth-cam.com/video/5a16QNH4ros/w-d-xo.html
#ለእራት #የሚሆን#ተበልቶ የማይጠገብ የድንች #ፒዛ ልዩ ነው
มุมมอง 35ปีที่แล้ว
#ለእራት #የሚሆን#ተበልቶ የማይጠገብ የድንች #ፒዛ ልዩ ነው
#በዶሮ መችቡዝ # ዋውው ነው
มุมมอง 32ปีที่แล้ว
#በዶሮ መችቡዝ# ዋውው ነው Ethio ሐበሻ #ስብስክራይብ በማድረግ #ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ#ምርጥ ሚኒስትሮኒ #ሾርባ በመሽሩም የፃም #ለራት የሚሆን#ምርጥ #ዶሮ በክሬም Ethio ሐበሻ ይቱብ ስብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ Tg ARABIN FOOD #Adot አዶት#kiya Ani#Thetna ትህትና #ምግብ ቤት my restaurant#kale Ethio food #Ethiopia kitchen#chef ROBEL#sara konjo#Addis kitchen #Adane Ethiopia food#Zed Hsbedha food ዜድ (ሀበሻ Melly dpice#FRITA Yegna kitchen#Ethio ሐበሻ ዶሮ በክሬም # ብርያኔ BIRY Ethiop...
#እሩዝ ሻይን #በዶሮ በኔ አስራር
มุมมอง 28ปีที่แล้ว
#እሩዝ ሻይን #በዶሮ በኔ አስራር Ethio ሐበሻ #ስብስክራይብ# ያድርጉ አመሰግናለሁ#ምርጥ ሚኒስትሮኒ #ሾርባ በመሽሩም የፃም #ለራት የሚሆን#ምርጥ #ዶሮ በክሬም Ethio ሐበሻ ይቱብ ስብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ Tg ARABIN FOOD #Adot አዶት#kiya Ani#Thetna ትህትና #ምግብ ቤት my restaurant#kale Ethio food #Ethiopia kitchen#chef ROBEL#sara konjo#Addis kitchen #Adane Ethiopia food#Zed Hsbedha food ዜድ (ሀበሻ Melly dpice#FRITA Yegna kitchen#Ethio ሐበሻ ዶሮ በክሬም # ብርያኔ BIRY Ethiopia #fo...
#ልዩናምርጥ የአቡካዶ#ጁስ በብርቱካን ጭማቂ #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 40ปีที่แล้ว
#ልዩናምርጥ የአቡካዶ#ጁስ በብርቱካን ጭማቂ #Ethio ሐበሻ EYETA
የመስቀል በአል ከቤተሰቤጋር በዝህ መልኩ አከበርኩ
มุมมอง 108ปีที่แล้ว
የመስቀል በአል ከቤተሰቤጋር በዝህ መልኩ አከበርኩ
#Ethio ሐበሻ #Ethio ሐበሻ #ይቱብ በሽሜል #መኮሮኒ #በሽሜል አስራር በኔ ቤት
มุมมอง 47ปีที่แล้ว
#Ethio ሐበሻ #Ethio ሐበሻ #ይቱብ በሽሜል #መኮሮኒ #በሽሜል አስራር በኔ ቤትth-cam.com/video/SOyJKhHbloM/w-d-xo.html♦th-cam.com/video/GZVQcUfBM2Y/w-d-xo.html♦
#ልዩጣዕም ያለው ለነጭ ሩዝ የሚሆን ዶሮ በክሬም#Ethio ሐበሻ
มุมมอง 170ปีที่แล้ว
#ልዩጣዕም ያለው ለነጭ ሩዝ የሚሆን ዶሮ በክሬም#Ethio ሐበሻ
#እርጎበቤት #ውስጥ በቀሉለ #በ24 ሰአት ብቻዋውው ገራሚ ነው #How to make #Yogurt
มุมมอง 492 ปีที่แล้ว
#እርጎበቤት #ውስጥ በቀሉለ #በ24 ሰአት ብቻዋውው ገራሚ ነው #How to make #Yogurt
#መኮሮኒ በክሬም # የሚሆን ልዩ ጣእም ያለው በቺክን ነገት ለልጆች
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
#መኮሮኒ በክሬም # የሚሆን ልዩ ጣእም ያለው በቺክን ነገት ለልጆች
#ሰላም ቤተሰብ እንኳ አደረሳቹ ምርጥ የብሩኩሊ# ሾርባ አሰራር በኔ
มุมมอง 252 ปีที่แล้ว
#ሰላም ቤተሰብ እንኳ አደረሳቹ ምርጥ የብሩኩሊ# ሾርባ አሰራር በኔ
#በጣም ቀላል #የሀሙስ አሰራር በቦት ውስጥ How to make HUmmus for Homemade #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 512 ปีที่แล้ว
#በጣም ቀላል #የሀሙስ አሰራር በቦት ውስጥ How to make HUmmus for Homemade #Ethio ሐበሻ EYETA
#ጤናማ #የቀይስር#ያለ ምንም መመገብ የሚቻል ሰላጣ
มุมมอง 6982 ปีที่แล้ว
#ጤናማ #የቀይስር#ያለ ምንም መመገብ የሚቻል ሰላጣ #Ethio ሐበሻ EYETA
#Ethio ሐበሻ #Ethio ሐበሻ #Egg Rolls #የእንቁላል #ጥቅልፊጣን ጣፋጭ ቁርስ
มุมมอง 752 ปีที่แล้ว
#Ethio ሐበሻ #Ethio ሐበሻ #Egg Rolls #የእንቁላል #ጥቅልፊጣን ጣፋጭ ቁርስ
#ያለ #ኦቨን የሚስራ #ምርጥ #የልጆች ኬክ ዋውው ጣፋጭ ተበልቶ የማይጠገብ
มุมมอง 812 ปีที่แล้ว
#ያለ #ኦቨን የሚስራ #ምርጥ #የልጆች ኬክ ዋውው ጣፋጭ ተበልቶ የማይጠገብ
#በጣም ቀላል #ጣፋጭ#ቁርስ እስክራብ ሮል/crepe rolls
มุมมอง 1022 ปีที่แล้ว
#በጣም ቀላል #ጣፋጭ#ቁርስ እስክራብ ሮል/crepe rolls
#ሽብራ ዱቤ በክሬም #ለቁርስ በጣም ልዩ ቁርስ በፍጥነት የሚደርስ #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 782 ปีที่แล้ว
#ሽብራ ዱቤ በክሬም #ለቁርስ በጣም ልዩ ቁርስ በፍጥነት የሚደርስ #Ethio ሐበሻ EYETA
#ልዩ የለውዝ በጁስmilkውተት # smoothie Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ አሰራር
มุมมอง 1302 ปีที่แล้ว
#ልዩ የለውዝ በጁስmilkውተት # smoothie Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ አሰራር
#ለየት ያለ የቅጩ#ቅንጬ አሰራር #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 782 ปีที่แล้ว
#ለየት ያለ የቅጩ#ቅንጬ አሰራር #Ethio ሐበሻ EYETA
የሚጥምጣ በቤት ውስጥ መብራት ጠፍቶ Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ
มุมมอง 512 ปีที่แล้ว
የሚጥምጣ በቤት ውስጥ መብራት ጠፍቶ Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ
#Healthy watermelon juice ለጤና ተስማሚ #የሀባብ ጭማቂ Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 452 ปีที่แล้ว
#Healthy watermelon juice ለጤና ተስማሚ #የሀባብ ጭማቂ Ethio ሐበሻ EYETA
#በጣም ቀላል #የዶሮ ጥብስ #በሱወያ ሶስ ዋውው Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ አሰራር
มุมมอง 722 ปีที่แล้ว
#በጣም ቀላል #የዶሮ ጥብስ #በሱወያ ሶስ ዋውው Ethio ሐበሻ EYETA ምግብ አሰራር
#በጣም ቀላል #ቁርስ ለልጂ ላዋቂ #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 272 ปีที่แล้ว
#በጣም ቀላል #ቁርስ ለልጂ ላዋቂ #Ethio ሐበሻ EYETA
#ልዩ ቁርስ #ሐሙስ /ነትከይ ፉል በኛ ቤት የሚዞተር #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 412 ปีที่แล้ว
#ልዩ ቁርስ #ሐሙስ /ነትከይ ፉል በኛ ቤት የሚዞተር #Ethio ሐበሻ EYETA
#ለሻይ ለመክሰስ የሚሆነ ምርጥ #የሰላጣ ብስኩት #Ethio ሐበሻ EYETA
มุมมอง 552 ปีที่แล้ว
#ለሻይ ለመክሰስ የሚሆነ ምርጥ #የሰላጣ ብስኩት #Ethio ሐበሻ EYETA
#Ethio ሐበሻ #EYETA #ዶሮ በክሬም#ምርጥ ድያይ ክሬማ
มุมมอง 642 ปีที่แล้ว
#Ethio ሐበሻ #EYETA #ዶሮ በክሬም#ምርጥ ድያይ ክሬማ
#ምርጥ #የኩፍታ በሶስ አስራር ልዩ ነው #Ethio ሐበሻ ይቱብ
มุมมอง 662 ปีที่แล้ว
#ምርጥ #የኩፍታ በሶስ አስራር ልዩ ነው #Ethio ሐበሻ ይቱብ
#የዶሮ አርስቶ በጣም ቀላል #የዶሮ አርስቶ ለየት ያለ #Ethio ሐበሻ ምግብ አስራር
มุมมอง 742 ปีที่แล้ว
#የዶሮ አርስቶ በጣም ቀላል #የዶሮ አርስቶ ለየት ያለ #Ethio ሐበሻ ምግብ አስራር

ความคิดเห็น

  • @user-if2ti4jq1p
    @user-if2ti4jq1p 5 วันที่ผ่านมา

    ለምን ተቀብተሽ አላሳየሽም?

  • @birhanemitiku7159
    @birhanemitiku7159 9 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነሽ ከመጀመርያው አንስተሽ ስታስረጅ ጥሩ ነው ወድጀዋለሁ። ሌላ ሰው ግን ብረት ነክ መንካት የለበትም ይላል

  • @user-gs8xu2cc7o
    @user-gs8xu2cc7o 21 วันที่ผ่านมา

    ውዴ አጠር አድርገሽ ብታቀርቢው ግዜ የሚባል ነገር አለ

  • @user-vj2so7eh1k
    @user-vj2so7eh1k 21 วันที่ผ่านมา

    ለምን እጅሸን ታዲያ

  • @Kids-yj1zd
    @Kids-yj1zd หลายเดือนก่อน

    ዝምብላቹ አትቀባጥሩ እስቲ ለብር ብላቹ

  • @Kids-yj1zd
    @Kids-yj1zd หลายเดือนก่อน

    አረ ደቦ ነው እንዴ ፊታችን

  • @Hawa-n4d
    @Hawa-n4d หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @Ase-m4j
    @Ase-m4j หลายเดือนก่อน

    መጠኑምንያህልነዉ

  • @hdhdbdbd7362
    @hdhdbdbd7362 หลายเดือนก่อน

    ደግአረጋችሁ እህህህ አኡዙቢላህ የሙስሊም ሀገርበግድ እናክፍር የራሳቸው ያነሳቸው ይመስል

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon1068 หลายเดือนก่อน

    እሺ እህት ግን ዉሃ አይጨመርበትም ካዘጋጀሽዉ ላይ ??????

  • @KsaKsasherkiyahussen
    @KsaKsasherkiyahussen 2 หลายเดือนก่อน

    በበረዶ ቦታ ውሀ መረግ ይቻለል

  • @HabtamWedaje
    @HabtamWedaje 2 หลายเดือนก่อน

    ለልጆች ይሆናል መልሽልኝ እህቴ

  • @HabtamWedaje
    @HabtamWedaje 2 หลายเดือนก่อน

    ለልጆች ይሆናል መልሽልኝ እህቴ

  • @GebrielaSahel
    @GebrielaSahel 2 หลายเดือนก่อน

    ለፀጉርእንዴትብጠቀም አለብኝ

  • @user-ce1qx6by6r
    @user-ce1qx6by6r 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለምንድን ነው እማመልሽው ለልጆች ይሆናል ወይ❤

  • @emaanmah
    @emaanmah 2 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @emamah4239
    @emamah4239 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን የኔ ባለሙያ 👌።

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉ደምሪኚ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽን ሳይሆን ፊትሽን ተቀብተሽ ለምን አታሳይም

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሴትዮም ትጠቀመዋለች ይኸን እርሾ

    • @Kids-yj1zd
      @Kids-yj1zd หลายเดือนก่อน

      የምርሽን ነው በአላህ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው ይህ ቅጠል እኔ የምጠቀመው ለፀጉሬ ከሂና ጋር ተቀላቅሎ እቀባዋለሁ የሂናውን ቀለም ቆንጆ ያደርጋል ነገር ግን እኔ በምኖርበት አገር ያሉ የሜክሲኮን ዜጎች ለስኳር በሽታና ውፍረት ለመቀነስ እያሉ ይጠቀሙታል የሚገርም ነው ለማንኛውም አማሰግናለሁ

  • @user-pl6gb1yy1k
    @user-pl6gb1yy1k 3 หลายเดือนก่อน

    ፊቴ ክስት ያለ ነው እህት ምን ልጠቀም

  • @user-rp8zr1ge1l
    @user-rp8zr1ge1l 3 หลายเดือนก่อน

    ኧር ወይኔ ጠዋት ሰርቸ እደዚሁ ይፈላል ሺታው አላስቀምጥ አለኛ እስከስን ት ቀን ነው የምንጠቀመው አይ ሳትመላልጡን አይቀርም

  • @DestaKassa-je5eh
    @DestaKassa-je5eh 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው

  • @wbalb8874
    @wbalb8874 5 หลายเดือนก่อน

    እዚ ጋራ ነሽ እንዴ ሰላም ነው

  • @madeenamahmood594
    @madeenamahmood594 5 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላውደ❤❤❤❤

  • @user-gv4ef8nm5m
    @user-gv4ef8nm5m 6 หลายเดือนก่อน

    እንሞክረለን

  • @user-dh7nk5dm2t
    @user-dh7nk5dm2t 7 หลายเดือนก่อน

    አክረ ማለት ምን ማለት ነው የኔ እናት?

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ጠፍተሻል???

  • @user-cu3kt2ky5k
    @user-cu3kt2ky5k 8 หลายเดือนก่อน

    አሰራርሽ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ ፌጦው መቀቀል አለበት ለብቻው ምክንያቱም የምሬት ጣአም አይኖርም ለ15 ደቂቃ ብቻውን መቀቀል ከዚያ ማጥለል ማጥለል ወተቱን ሲፈላ ፋጦውን. መጭመር ከዚያ ከስተር. ከዚያ ካለሽ ዛፋራን ብጨምሪበት መጨርሻ ላይ አሪፋ ነው. በተለይ ማስትሪሽን ወይም የወር አበባ እቢ የሚላችሁ አሪፋ ነው ቀኑን ጠብቁ ለማምጣት ይርዳል.

  • @TiziteLave
    @TiziteLave 8 หลายเดือนก่อน

    ፊትሽን ተቀብተሽ አሳይኝ

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሸአለሕ ግን ጥቅሙ ምድነው ፈጦ በጣም አሪፈነው ግን። ድብል ሲኖረው ጥቅሙ

  • @hirutzeleke9636
    @hirutzeleke9636 9 หลายเดือนก่อน

    በናትሽ ነገር አትደጋግሚ

  • @user-hi5jx2qx3s
    @user-hi5jx2qx3s 9 หลายเดือนก่อน

    ለነፍሰጡሩች ይሆናል ???

  • @user-rb2es4ob5o
    @user-rb2es4ob5o 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ

  • @user-ic8mi6hi7r
    @user-ic8mi6hi7r 9 หลายเดือนก่อน

    ለልጆች ይሆናል

  • @alemtsehayzergaw605
    @alemtsehayzergaw605 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ድምጽ

  • @user-ey2em8zy5b
    @user-ey2em8zy5b 10 หลายเดือนก่อน

    ግን እርሾ እኮ ማቡካት ነው ስራውቦክቶ ቢሸትስ ሆ

  • @NoorFi-rp5ir
    @NoorFi-rp5ir 10 หลายเดือนก่อน

    አንች,ለምን,በፍትሽ,ተቀብታሽ,አታሰይም?????

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👌

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ቆንጅዬ እንዴት ነሽ ❤❤እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 10 หลายเดือนก่อน

    ውሸታም እውነትሽን ቢሆን አትደበቂም ነበር

  • @user-kr6du8nn1m
    @user-kr6du8nn1m 11 หลายเดือนก่อน

    Lamene feteshen takabetashe atasayenem menyahel yastamamenal.

    • @Kids-yj1zd
      @Kids-yj1zd หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የኛን ፊት ለማበላሸት ለራሷ ሳትቀባው ለኛ😂😂😂

  • @eyrusgetachew4880
    @eyrusgetachew4880 11 หลายเดือนก่อน

    ለ ልጆችም ይሆናል እህት??

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @KebadaYotube
    @KebadaYotube ปีที่แล้ว

    እሯ እሮሾ ምን ያክል በዶክተሮች የተረጋገጠ ነው ዳቦኳ አቡክተንበት አንድ ቀን ካደረ ይቀይራል እንደት ነው ፊት ላይ ዘላቂ ውበት የሚያመጣው እንደዳቦው ለወዳው አቡክቶ ሢቆይ እንዳይተረቡሸን ብቻ የዶርተር መረጃ እንፈልጋለን

    • @Kids-yj1zd
      @Kids-yj1zd หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው ሀቢብቲ ሆሆ ጉድ እኮ ነው😂😂😊

  • @fatumaabdifarah3749
    @fatumaabdifarah3749 ปีที่แล้ว

    አረ በህግ አምላክ ሻይ ወይስ ሙቅ

  • @Abdunurye-gy1xj
    @Abdunurye-gy1xj ปีที่แล้ว

    Eyasalsh lebesh secohna tenfash setersh mendenew yamtakamaw bakesh wuda serlign

  • @aww6817
    @aww6817 ปีที่แล้ว

    እህት ፊት የሚወፍር

    • @aww6817
      @aww6817 11 หลายเดือนก่อน

      ሁልጊዜ ነው እህት

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ስሙ በስተግ ይበላል