Digital Gebeya | Info Media
Digital Gebeya | Info Media
  • 93
  • 80 634
"ርኮት" መፅሐፍ በድምቀት ተመረቀ። ንብረቶቸ... የሌሊት ውለታ...ክፍል አንድ
"ርኮት" መፅሐፍ በድምቀት ተመረቀ፣ ተመረቅሁ! ደስም አለኝ !
ደግሞ ሊታተም ነው። አልደረሰንም ላላችሁ ይዳረሳል። የጌርጌሴኖን ህሙማን ፈገግ ሲሉ ተሰማኝ።
ማን ያውቃል አንድ ቀን ፈገግ ይሉ ይሆናል።
በቦታው ለታደማችሁ፣ መገኘት ላልቻላችሁ ሁሉ ክብርና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
มุมมอง: 199

วีดีโอ

ምን ቢጎድለን ነው? እንዴት ብንወያይ ይሻላል? ዓለም ፍሬ ፒንክ ሐውስ ካንሰር ፋውንዴሽን AlemFre PinkHouse Cancer Foundation (APCF)
มุมมอง 234วันที่ผ่านมา
What is breast cancer? Types of breast cancer? Symptoms and causes? Diagnosis and test? Mangagment and treatment?... AlemFre PinkHouse Cancer Foundation (APCF) is a nonprofit organization dedicated to helping Ethiopian women abroad and at home, who are burdened with financial need to access screening, diagnosis, and treatment for breast, Cervical, and other cancer. APCF is also devoted to guidi...
ቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል
มุมมอง 612วันที่ผ่านมา
ለስሙ ክብር ምስጋና ይሁንና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ አለም መጥቶ በምድር ላይ በሚመላለስበት ጊዜ በቤተ መቅደስና በምኩራብ እየተገኘ ወንጌልን ሰብኳል። የተለያዩ ገቢረ ተአምራቶችን በነዚህ ሥፍራዎች ተገኝቶ ፈጽሟል። በአሥራ ሁለት ዓመቱ በዓል ለማክበር ከእመቤታችንና ከቅዱስ ዮሴፍ ጋር ኢየሩሳሌም ወዳለው ቤተ መቅደስ ሄዶ ነበር። በዓሉን አክብረው እነርሱ ሲመለሱ እርሱ ግን ከዚያው ከቤተ መቅደስ ቀርቶ ነበር። እነርሱም ፈልገውት ባጡት ጊዜ ወደ ቤተ መቅደስ ሲመለሱ በመቅደስ ውስጥ በሊቃውንት መካከል ተቀምጦ ሲሰማቸውና ሲጠይቃቸው አገኙት። እመቤታችን ልጄ ሆይ ለምን እንዲህ አደረክብን በማለት ምን ያህል ስለ...
የአትላንታዋ እናት ምስክርነት ፡ ክፍል አንድ
มุมมอง 283วันที่ผ่านมา
ውዳሴ ማርያም Praises of St. Mary ግዕዝ| አማርኛ| ENGLISH
Digital Gebeya Info Media
มุมมอง 60วันที่ผ่านมา
Digital Gebeya Info Media
እንዴት እንመዝገብ ? ክፍል ሁለት How to File the Beneficial Ownership Information Report (BOIR) : Part Two
มุมมอง 7314 วันที่ผ่านมา
Beneficial ownership information (BOI) is a set of identifying details about the people who own or control a company, either directly or indirectly. The Corporate Transparency Act of 2019 requires many companies to report this information to the Financial Crimes Enforcement Network (FinCEN). Here are some things to know about BOI: Who needs to report Companies that are corporations, limited lia...
ጥሩ ባል፡ ጥሩ ሚስት፡ ሰብዕና ሥልጠና ምንድን ነው?
มุมมอง 8014 วันที่ผ่านมา
Personal development, also known as self-improvement, is the process of improving one's skills and potential to enhance their quality of life and achieve their goals. It can involve a variety of activities, such as: Reflecting on yourself: Consider your skills and qualities, and how they relate to your goals. Setting goals: Identify what you want to learn and what you want to achieve. Learning ...
ጋብቻ የሚፈሩት ሴቶች ናቸው ወይስ ወንዶች?
มุมมอง 150หลายเดือนก่อน
How to Manage Ups and Downs in Your Relationship Understand that ups and downs and fluctuations are normal and know that they are surely going to happen Be patient, kind and compassionate with yourself and your partner as you navigate the changes and curves Look back to where you were and where you are now in terms of growth Write down signs of progress Address concerns and issues as they arise...
አዲሱ ሕግ፡ ካልተመዘገቡ መቀጫ አለው
มุมมอง 190หลายเดือนก่อน
A. 1. What is beneficial ownership information? Beneficial ownership information refers to identifying information about the individuals who directly or indirectly own or control a company. [Issued March 24, 2023] Back to top A. 2. Why do companies have to report beneficial ownership information to the U.S. Department of the Treasury? In 2021, Congress passed the Corporate Transparency Act on a...
እንዴት እናስታርቅ? ክፍል አንድ
มุมมอง 3754 หลายเดือนก่อน
እንዴት እናስታርቅ? ክፍል አንድ
ማህሌታይ ቅዱስ ያሬድ
มุมมอง 964 หลายเดือนก่อน
ማህሌታይ ቅዱስ ያሬድ
" አያልነሽ ጀግናዋ ስለወደድኩሽ... ክላሽ ልግዛልሽ" እየተባለ የተዘፈነላት፡ … አያልነሽ ማናት? ክፍል ሁለት
มุมมอง 2634 หลายเดือนก่อน
" አያልነሽ ጀግናዋ ስለወደድኩሽ... ክላሽ ልግዛልሽ" እየተባለ የተዘፈነላት፡ … አያልነሽ ማናት? ክፍል ሁለት
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር | ኮተቤ | Muday Charity Association | Kotebe |
มุมมอง 2324 หลายเดือนก่อน
A Charity For Mothers and Orphans in Ethiopia Muday Charity Association was created by Mrs. Muday Mitiku in Kotebe, north of Addis Ababa, in 1999. We began our work by providing lifesaving provisions such as food, health, education and shelters for every significant numbers of children and women. The issue of vulnerable and needy children from destitute families became the major concern of Muda...
"የከረመ ፍቅር" በተሰማ ታምር
มุมมอง 2764 หลายเดือนก่อน
Getachew Kassa (Amharic: ጌታቸው ካሳ; 6 September 1944 - 21 February 2024) was an Ethiopian singer and percussionist. He was famous at the height of 1960s and 1970s after hiring to the country's famous clubs, the Sombrino and Axum Hall, which made him eligible to professional skills. In this video, Artist and teacher Tesema Tamir is playing one of Getachew's song: Yekereme Fikir. Digita Gebeya | In...
ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ፡ የጆርጅያ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
มุมมอง 3994 หลายเดือนก่อน
“Fasika” is the Amharic word for Easter, and refers to the 55-days where Ethiopians celebrate their most important festival of the year. This festival, which celebrates the death and resurrection of Jesus Christ, is one of the most longstanding within the Ethiopian Orthodox Church. Easter, also called Resurrection Day, is a holiday that is celebrated after Passion Week where Our Lord and Jesus ...
አይዞሽ እማዬ: ክፍል ሁለት
มุมมอง 2295 หลายเดือนก่อน
አይዞሽ እማዬ: ክፍል ሁለት
መሪር ሐዘንን ወደ መልካም አጋጣሚ ቀይረው ሺዎችን የደገፉት አቶ ወንዱ በቀለ
มุมมอง 1405 หลายเดือนก่อน
መሪር ሐዘንን ወደ መልካም አጋጣሚ ቀይረው ሺዎችን የደገፉት አቶ ወንዱ በቀለ
ደላሳል ምንድን ነው? ሰለሞን ግደይ ከ ደላሳል ማሕበራዊ...ክፍል አንድ
มุมมอง 1325 หลายเดือนก่อน
ደላሳል ምንድን ነው? ሰለሞን ግደይ ከ ደላሳል ማሕበራዊ...ክፍል አንድ
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ታሪካዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል | ከሚያዝያ 4 -13 |Pure Origin Ethiopia Exhibition ኢንፎ ሚዲያ ክፍል ሁለት
มุมมอง 1645 หลายเดือนก่อน
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ታሪካዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል | ከሚያዝያ 4 -13 |Pure Origin Ethiopia Exhibition ኢንፎ ሚዲያ ክፍል ሁለት
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ታሪካዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል | ከሚያዝያ 4 -13 |Pure Origin Ethiopia Exhibition ኢንፎ ሚዲያ ክፍል አንድ
มุมมอง 2035 หลายเดือนก่อน
ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ | ታሪካዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል | ከሚያዝያ 4 -13 |Pure Origin Ethiopia Exhibition ኢንፎ ሚዲያ ክፍል አንድ
የገበታው ምስጢር
มุมมอง 1955 หลายเดือนก่อน
የገበታው ምስጢር
ሙሉቀን መለሰ ሲታወስ
มุมมอง 3275 หลายเดือนก่อน
ሙሉቀን መለሰ ሲታወስ
የ1445ኛው የዒድ አል-ፈጥር ረመዳን በዓል በተመለከተ ሸህ ሳፊ አላሚን ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት - ከሀጅ ሳፊ ጋር የነበረን ቆይታ
มุมมอง 1155 หลายเดือนก่อน
የ1445ኛው የዒድ አል-ፈጥር ረመዳን በዓል በተመለከተ ሸህ ሳፊ አላሚን ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት - ከሀጅ ሳፊ ጋር የነበረን ቆይታ
ኬኔዲ መንገሻ "ልምጣ ዳንግላ ልቁም ደጅሽ" የኔው አካሉ ፡ ክፍል ሁለት ፡ ተሰማ ታምር
มุมมอง 5365 หลายเดือนก่อน
ኬኔዲ መንገሻ "ልምጣ ዳንግላ ልቁም ደጅሽ" የኔው አካሉ ፡ ክፍል ሁለት ፡ ተሰማ ታምር
ከውለታ የፀዳ ፍቅር፡ ለሰዎች ደግ ስትሆን እንደ ወንዝ ሁን
มุมมอง 1495 หลายเดือนก่อน
ከውለታ የፀዳ ፍቅር፡ ለሰዎች ደግ ስትሆን እንደ ወንዝ ሁን
ተሰማ ታምር ፡ " በቅባት ቆርቆሮ የተሰራው ክራር..." ፡ "ልምጣ ዳንግላ ልቁም ደጅሽ" የኔው አካሉ፡ ኬኔዲ መንገሻ
มุมมอง 9186 หลายเดือนก่อน
ተሰማ ታምር ፡ " በቅባት ቆርቆሮ የተሰራው ክራር..." ፡ "ልምጣ ዳንግላ ልቁም ደጅሽ" የኔው አካሉ፡ ኬኔዲ መንገሻ
"ለምን አምጥተህ ፡ ለምን እንደወስድከው የምታውቀው አንተ ነህ፤ ይህ መንገድ ግን የአንተ ነው፤ እንዳይበላሽ.." እለዋለሁ ጌታየን።
มุมมอง 4.9K6 หลายเดือนก่อน
"ለምን አምጥተህ ፡ ለምን እንደወስድከው የምታውቀው አንተ ነህ፤ ይህ መንገድ ግን የአንተ ነው፤ እንዳይበላሽ.." እለዋለሁ ጌታየን።
ለልጆች እንዴት ጥሩ እድል እንፍጠር? ስፓርት ፡ ታሪኩ እና ደስታ
มุมมอง 1286 หลายเดือนก่อน
ለልጆች እንዴት ጥሩ እድል እንፍጠር? ስፓርት ፡ ታሪኩ እና ደስታ
" አያልነሽ ጀግናዋ ስለወደድኩሽ... ክላሽ ልግዛልሽ" እየተባለ የተዘፈነላት፡ መንግስት ሳይቀር " አያልነሽ እራስዋ ተቁዋም ናት " ያላት አያልነሽ ማናት?
มุมมอง 45K6 หลายเดือนก่อน
" አያልነሽ ጀግናዋ ስለወደድኩሽ... ክላሽ ልግዛልሽ" እየተባለ የተዘፈነላት፡ መንግስት ሳይቀር " አያልነሽ እራስዋ ተቁዋም ናት " ያላት አያልነሽ ማናት?
ዲጅታል ገበያ | ኢንፎ ሚዲያ
มุมมอง 816 หลายเดือนก่อน
ዲጅታል ገበያ | ኢንፎ ሚዲያ

ความคิดเห็น

  • @alemgmichael2127
    @alemgmichael2127 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፣ ኢንፎ ሚዲያ ፣ በርቱ ፣ በርቱ ፣ ግሩም ጅማሮ ነው ። እንደገና ያበርታችሁ ።

  • @genetbiru1477
    @genetbiru1477 9 วันที่ผ่านมา

    WOW ድንቅ ሐሳብ ነው።

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያናችን ሊመረቅ ነው ለዕለቱ ያድርሰን። ቀሲስ እንኳን ደስ አለዎት ብዙ ለፍተዋል መታደል ነው እመብርሃን ከነልጇ ትገኝልን።

  • @edaoaddis123
    @edaoaddis123 12 วันที่ผ่านมา

    • @digitalgebeya
      @digitalgebeya 12 วันที่ผ่านมา

      Thank you for watching

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 16 วันที่ผ่านมา

    አሚና ለኮሚኒቲያችን እየሰጠች ያለችው ጥልቅ ትምህርት ነው ። ጠንካራ እህት ናት በርቺ❤❤❤

  • @ivarplc53
    @ivarplc53 24 วันที่ผ่านมา

    ውሸት ነው አያልነሽ 1983በጢስ አባይ አካባቢ በነበርው ውጊያ ሞታለች

  • @mitikuteshome7642
    @mitikuteshome7642 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ መርጃ ነው እናመስግናለን

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 25 วันที่ผ่านมา

    ኢንፎ ሚዲያዎች እንኳን ወደ ማህበራዊ ሚዲያ ተመለሳችሁ። በርቱ ህዝባዊ አገልግሎታችሁን ቀጥሉ።

  • @tgabay6007
    @tgabay6007 หลายเดือนก่อน

    Thanks Aklilu! Great information! Thanks Asgedom!

  • @MartaBiru
    @MartaBiru หลายเดือนก่อน

    ከ20 በታች ሰራተኛ ያላችሁ የንግድ ድርጅቶች ይህ መረጃ እንዳያመልጣችሁ።

  • @YohanesBelete-tc8eo
    @YohanesBelete-tc8eo หลายเดือนก่อน

    Betam konjo sra nw beziw ketlu.

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል หลายเดือนก่อน

    እዴት 50 ቢቻ ይሆናል እድሜዋ?? ህፃን ሆኜ ነበር የስዋን ዝና የሰማሁት ዛሬ እኔ 53 አመቴ ሆሆሆሆ😂😂😂

  • @kiduish21
    @kiduish21 หลายเดือนก่อน

    አኮርዲዮን ስወድ ብለምድ ደስ ይለኝ ነበር

  • @sky-fq4dl
    @sky-fq4dl หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ እኮ ጎጃም ሰከላ አካባቢ ተወላጅ እና በተወለዱበት አካባቢ ከደርግ ተፋልመው ህይወታቸው ያለፈ ጀግና ናቸው አሁንም በስማቸው ፋኖ እየታገለ ነው።

  • @tibebubekele8972
    @tibebubekele8972 2 หลายเดือนก่อน

  • @azebtamiru6886
    @azebtamiru6886 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ተሰማ መምህርኮ የብዙ ሙያ ባለቤትም ነው። የሆነች ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን

  • @KasuAlemu-hj2xp
    @KasuAlemu-hj2xp 3 หลายเดือนก่อน

    Waaaaaawwwwwwww

  • @TsigeTenna
    @TsigeTenna 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሚጀምረው ከእናንተ ነው ሰላማችንን የወሰዳችሁት ያሳጣችሁን እናንተ ናችሁ በጣም ያሳፍራል በጣም ባል እና ሚስት ከማለያየት ከ30 አመት በላይ የነበረን የእናታችን የቅድስት ማሪያም ማህበር የተበተነው ክርስትና እናት እና አባት አብሮ ያደጉ የልጆች ፍቅር የተቀማበት አረ ምኑ ግን የእመቤቴ ፍርድ በፈቀደችው ቀን አሳየች አትቸኩልም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ገና ብዙ ታሳየናለች ቤቶን አርክሰው አቆሽሸው ለሚዘንጡ ትቀጣለች በራሶ መንገድ ዝም ብሎ በትእግስት መጠበቅ ብቻ 👏👏

  • @TsigeTenna
    @TsigeTenna 4 หลายเดือนก่อน

    Hhhh

  • @Samuelsami-hk4ym
    @Samuelsami-hk4ym 4 หลายเดือนก่อน

  • @YohannesgirmaJonny
    @YohannesgirmaJonny 4 หลายเดือนก่อน

    Its its really amazing keep going you all 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @digitalgebeya
      @digitalgebeya 4 หลายเดือนก่อน

      Thank you ❤️

  • @MirandaS-uy2jc
    @MirandaS-uy2jc 4 หลายเดือนก่อน

    Wow thanks, no matter if you’re 40 or whatever, after reading Dobbie Nerkstrol's guide, I ended up pleasantly surprised. Within 60 days anyone can get pregnant, feeling the changes in your body the first few weeks. After go’ogling her I understood it's not a miracle kind of thing like the title suggests, but you can bet you'll boost your chances.

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ያሬድ ታላቁ የዜማ ሊቅ የኢትዮጵያ ኩራት።

  • @digitalgebeya
    @digitalgebeya 4 หลายเดือนก่อน

    አያልነሽ ክፍል ሁለት th-cam.com/video/vkGwobQOjkQ/w-d-xo.htmlsi=lUewEcH7U-GYf0Cp

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน

    ሙዳይ የበጎ አድራጎት እየሠራ ያለውን ሰብአዊ ተግባር በጣም አደንቃለሁ ። ለወደፊት የአቅሜን በ 9923 ok ብየ እረዳለሁ ። ወ/ሮ ሙዳይ ተባረኪ ኢንፎ ሚዲያ እንደዚህ ዓይነት የበጎ አድራጎት ስራን የሚሰሩትን በሚዲያ ማቅረቡ የሚያስመሰግን ተግባር ነው።

  • @bekeledemelash4439
    @bekeledemelash4439 4 หลายเดือนก่อน

    Tesema we need more of the oldies. You are so good that i have been listning to it so many times.

    • @tesematamir8948
      @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน

      Thanks brother .

    • @tesematamir8948
      @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน

      Yes, we are preparing & we will release more oldies like Mahmud,Tilahun, Alex, Gecho, Muluken & my own single as well. Tku for appreciation .

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน

    So good .

  • @tigistbaba3065
    @tigistbaba3065 5 หลายเดือนก่อน

    Martiye Good Job, May God Bless you more❤

  • @sertsehorra
    @sertsehorra 5 หลายเดือนก่อน

    May God bless your effort

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 5 หลายเดือนก่อน

    RIP

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እማየ በጣም በጎ ስራ ነው በርቱ። ማርታ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ መርዳት ለሚፈልጉ በምን መልኩ ይችላሉ ? አድራሻ( አካውንት) ማግኘት ይቻላል ወይ?

    • @MartaBiru
      @MartaBiru 5 หลายเดือนก่อน

      ለአይዞሽ እማዬ ማለትዎን አይርሱ ለሚያደርጉት ድጋፍ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።

  • @ayaltamir3359
    @ayaltamir3359 5 หลายเดือนก่อน

    ሰዉን መርዳት መባረክ ነዉ በርቱ ።

  • @dere4245
    @dere4245 5 หลายเดือนก่อน

    አንቺን ሳስብ እቀናለሁ። ደግሞ እንደምንፈልገው ስላላገኘንሽ ይቆጨኛል። እመብርሃንን እወድሻለሁ

  • @azebtamiru6886
    @azebtamiru6886 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው። በምሁራን ወጣቶች የተወጠነ ኢትዮጵያን የሚገልፅ ከፍ ያለ ሥራ ።በርቱ

  • @digitalgebeya
    @digitalgebeya 5 หลายเดือนก่อน

    ንጹሕ ምንጭ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ መግቢያ ትኬት ለእራስዎ፡ ለወዳጅ ፡ ዘመድ ለመግዛት event.hamereberhan.org/

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 5 หลายเดือนก่อน

    It's very interesting program & I learned how proper feeding can treat those autistic children.

  • @digitalgebeya
    @digitalgebeya 5 หลายเดือนก่อน

    To get a copy of the book visit www.amazon.com/Food-Matters-Unlocking-Autism-Plate/dp/B0CZF8QDJ3/ref=sr_1_1?crid=YSG6IZWQAGRT&dib=eyJ2IjoiMSJ9.X_i4037Ge0WZvVyrOZguqQ.qQXysqXbhPRJ0_hbwfH_VxJC5PkX-DgoR4Ns-R_Hzp0&dib_tag=se&keywords=food+matters+unlocking+the+autism+plate&qid=1713307472&sprefix=unlocking+autism+plate%2Caps%2C175&sr=8-1

  • @millionnegash7116
    @millionnegash7116 5 หลายเดือนก่อน

    የሰው መድረሻው አይገደብም ማትሪክ ባይመጣም እንኳን የመማር ፍላጎት እስካለ የፈለጉበት መድረስ እንዲሁም ለሐገር አስተዋጽዖ ማድረግ ይቻላል።

  • @lakewtarekegn
    @lakewtarekegn 5 หลายเดือนก่อน

    ይች ባንዳ ምንድን ጥሩ ሰርታ ነው ያው ኢህፓ ጅዝባ ታጋይ ነው፡፡ የአማራ ጥላት ናት ይች የባንዳ ዘር ታሪኳን እንድጠፋ ነው ምናውቀው

  • @azebtamiru6886
    @azebtamiru6886 5 หลายเดือนก่อน

    አንቺን ሳስብ እቀናለሁ። ደግሞ እንደምንፈልገው ስላላገኘንሽ ይቆጨኛል። እመብርሃንን እወድሻለሁ....

  • @WubalemHailemichael-vg3sv
    @WubalemHailemichael-vg3sv 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 5 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @adisuamare5042
    @adisuamare5042 5 หลายเดือนก่อน

    HiiAyalnsh seMenH

  • @SefanitAyalew
    @SefanitAyalew 5 หลายเดือนก่อน

    ወወሸት65ትሆናለችየነመሬአረጋጓደኛ

  • @SefanitAyalew
    @SefanitAyalew 5 หลายเดือนก่อน

    ነበረች

  • @ayaltamir3359
    @ayaltamir3359 5 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 5 หลายเดือนก่อน

    ሙሉቀን መለሰ የማይረሳና በመረዋ ድምፁ አሻራውን ያስቀመጠ አርቲስት ነበር። ነፍስ ይማር።

  • @adisuamare5042
    @adisuamare5042 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜ አድናቄሽነኝ እኔ ካአችጋራ አብረን ነበርን አዲሰላም አስታወሽ አልመራችን አይናለም ይባላአል አኔ ስሜአዲሡ ነወ የምባለው

  • @adisuamare5042
    @adisuamare5042 5 หลายเดือนก่อน

    Hiiy አያአልነሽ ሰሚነሰላምነሽ ወይ