- 7
- 13 262
shams tutor
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 31 มี.ค. 2020
Even though shams tutor is an Economics TH-cam channel, it also provides questions and answers in other subjects on its community page.If it is the will of GOD/ALLAH, the vision of the channel is to provide educational videos in simple language, beyond questions and answers, for grades 9 to 12 in other subjects.!Your like, share, subscribe and comment play a positive role in the channel, so please support us.
shams tutor ምንም እንኳን የኢኮኖሚክስ ዩቲዩብ ቻናል ቢሆንም ቻናሉ በተጨማሪም በኮሙኒቲ (ማህበረሰብ) ገጹ የሌሎችንም የትምህርት አይነቶች ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ያቀርባል :: አምላክ ቢፈቅድ የቻናሉ ራእይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉት ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ከጥያቄና መልስ ባለፈ ቀለል ባለ ቋንቋ የመማሪያ ቪድዮችን ማቅረብ ነው። የናንተ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ና ኮሜንት ማድረግ ለቻናሉ አዎንታዊ ሚና ስላለው ድጋፋችሁ አይለየን ::
shams tutor ምንም እንኳን የኢኮኖሚክስ ዩቲዩብ ቻናል ቢሆንም ቻናሉ በተጨማሪም በኮሙኒቲ (ማህበረሰብ) ገጹ የሌሎችንም የትምህርት አይነቶች ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ያቀርባል :: አምላክ ቢፈቅድ የቻናሉ ራእይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉት ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ከጥያቄና መልስ ባለፈ ቀለል ባለ ቋንቋ የመማሪያ ቪድዮችን ማቅረብ ነው። የናንተ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ና ኮሜንት ማድረግ ለቻናሉ አዎንታዊ ሚና ስላለው ድጋፋችሁ አይለየን ::
GEOGRAPHY GRADE 11: REVIEW QUESTIONS OF UNIT 3
ቪድዮው የ11ኛ ክፍል ጂኦግራፊ ምዕራፍ 3 ( የተፈጥሮ ሀብቶችን እና በሀብቶች ላይ ያሉ ግጭቶች) በሚለው ርዕስ ያሉ የማጠቃለያ ጥያቄዎችን ያሳያል::
This video explains the answer for review questions of grade 11 geography on unit 3 or natural resources and conflicts over resources.
This video explains the answer for review questions of grade 11 geography on unit 3 or natural resources and conflicts over resources.
มุมมอง: 595
วีดีโอ
ECONOMICS GRADE 11 : REVIEW QUESTIONS OF UNIT 1: PART 1
มุมมอง 77221 วันที่ผ่านมา
It explain 5 true or false questions of grade 11 economics. The review questions are on consumer behaviors and demand.
Market Structures : Economics Grade 11: Unit 2 : Part 1
มุมมอง 2.9Kหลายเดือนก่อน
ቪዲዮው ገበያን ከገበያ መዋቅር ይለያል። አራቱን ታዋቂ የገበያ አወቃቀሮችን ከእያንዳንዱ የገበያ መዋቅር ከአምስቱ ባህሪያት አንፃር ይገመግማል። The video distinguish market from market structure. It review the four popular market structure from the point view of the five characteristics of each market structure.
EAES/ESSLCE : ECONOMICS NATIONAL EXAM ON UNIT 1 OF GRADE 12 (የ2016 E.C የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ማትሪክ ፈተና ).
มุมมอง 1.3K2 หลายเดือนก่อน
ይህ ቪድዮ በ2016E.C/2024 11ቹ ከምዕራፍ 1 የመጡ የ12ኛ ክፍል ኢኮኖሚክስ ብሄራዊ ፈተና (ማትሪክ ) ጥያቄዎች መልስ ነው፡፡
Theory of Consumer Behavior & Demand : Unit 1 : Part 2. Economics Grade 11
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
ስለ ኦርዲናል ዩቲሊቲ ንድፈ ሃሳብ እና ምርጫዎች ይገልጻል። እንዲሁም ኢንዲፈረንስ ስብስብ፣ ኢንዲፈረንስ ኩርባ እና ኢንዲፈረንስ ካርታ ያብራራል። በመጨረሻም ቪዲዮው የኢንዲፈረንስ ኩርባዎችን (ከርቭ ) አራት ባህሪያት ያብራራል። It describes about ordinal utility theory & preferences. It also explain about Indifference set , Indifference curve & indifference map. Finally the video elaborate the four properties of indifference curves.
Theory of Consumer Behaviors & Demand Unit 1 : Part 1. Economics Grade 11
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
ከዚህ ቪድዮ ስለ ካርዲናል ዩቲሊቲ አቀራረብ አንዳንድ ዕውቀትን እንደምትረዱ ተስፋ አደርጋለሁ። በጠቅላላ ደስታ እና በተጨማሪ ደስታ መካከል ያለውን ግንኙነትም በግራፍ ያሳያል።ከሱ ጎን ለጎን የማርጂናል ዩቲሊቲ አሰራርነም ያሳያል። Economics Grade 11: Unit 2 : Part 1 ንን በዚህ ሊንክ ያግኙታል :: th-cam.com/video/N5fZj2W40Xc/w-d-xo.html 11ቹ ከምዕራፍ 1 የመጡ የ12ኛ ክፍል ኢኮኖሚክስ ብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎች (2016E.C/2024) በዚህ ሊንክ ያገኙታል :: th-cam.com/video/_Rifj8UMeKA/w-d-xo.html